𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
Open in Telegram
Undergraduate Admission Test💫
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
740
Subscribers
-324 hours
+187 days
+3630 days
Posts Archive
UAT EXAM PREPARATION በጊዜ የምንጀምርበት ምክንያት
1) ብዙ ነገሮች በHighschool የተማራችሁት ስለሆኑ ከቆያችሁ ድጋሚ ማንበብ እንዳይሆንባችሁ ነው።
2. ያን ያክል በክላስ ብዛት አናጨናንቅም ክረምትም ስለሆነ እየረፋችሁ የምትማሩበትን ሁኔታ እያመቻቸን ነው።
3) ከእኛ ጋር ተዘጋጅታችሁ ማናችሁም አትወድቁም!
@uatexamprep
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
#መገኛ፡ አዲስ አበባ
በውስጡ ያሉ ግቢዎች ፡ በጣም ብዙ ማለትም አስራ ምናምን ይደርሳሉ
የአየር ሁኔታ ፡ የመጀመሪያዎቹ ወራቶች መጠነኛ ብርዳማ ሆነው ወደ ኋላ ላይ ግን ሞቃታማ የአየር ንብረት አለው
COURSES AND PLACES; ካሉት ግቢዎች ውስጥ በጥቂቱ
6 ኪሎ፣5 ኪሎ፣4 ኪሎ፣ ሜክሲኮ፣ልደታ ፣18 ማዞሪያ ፣ ጥቁር አንበሳ ( hospital). ....etc
🏠6 kilo campus
for social students only
🏠5 kilo campus
for enginering ( Software , electrical , biomedical , mechanical , civil , chemical ...በነገራቹህ ላይ biomedical engineering ከሚሰጥባቸው ጥቂት ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነው።
🏠4 kilo ;computer science and Applied science
🏠Sefere Selam; Other health
🏠Tikur anbessa ; Medicine
🏠Bishoftu; Veterinary medicine
🏠LIDETA; architecture , cottom , urban plannig
🏠Mexico ; commerce ( marketing management ... minamn )
For Engineering temariwoch
➡️ drawing material
➡️ Mathematics and Mechanics Statics guide books ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው ።
@uatexamprep
🗣SHARE PLEASE🙏🙏🙏
በ2019 Addis Ababa University መግባት ትፈልጋላችሁ ? ይህ መረጃ ለእናንተ ነው ።
➡️AAU ለመግባት UAT Exam ጥሩ ውጤት ማምጣት ወሳኝ ነው።
➡️ለመሆኑ UAT ምንድነው ?
📝መንግስት ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጭ ለትምህርት ተቋማት እንደመግቢያ መስፈርት የሚያዝ ከቅርብ ዓመት ጀምሮ AAU ተግባራዊ ያደረገው ፈተና ነው።
➡️ይህ ፈተና መጀመሩ ለተማሪዎች ምን ጥቅም አለው ?
👉 ፈተናውን በጥሩ የሰራ AAU ይገባል ፤ ጥሩ ያልሰራ አይገባም ።
➖አሁን የእናንተን AAU የመግባት ፍላጎት የሚወስነው ለUAT የምታደርጉት ዝግጅት ነው።
➡️WHY AAU ?
📝 AAU በኢትዮጵያ ትልቁ ዩኒቨርሲቲ ነው ፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልዩ ከሚያደርጉት መስፈርቶች መካከል :-
1⃣በመዲናችን አዲስ አበባ መገኘቱ
✨ዩኒቨርሲቲው በመሀል ከተማ መገኘቱ Community based and industry oriented learning and training ለማከናወን ከየትኛውም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ያደርገዋል ።
➡️ሌላውና ዋነኛው መለያው ባህሪው ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች በተሻለ መልኩ አብዛኞቹን ትምህርት ክፍሎች (Departments) በመስጠት የረጅም ጊዜ ልምድ አለው ።
2⃣የትምህርት ጥራት :-
✍️ ሀገራችን ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተሻለ ጥራት እንዳለው እሙን ነው
🚩 ተማሪዎችን በትክክለኛው የመመረቂያ ዓመታቸው ከሚያስመርቁት AAU ግንባር ቀደሙ ነው፤
➡️AAU , Black Lion ለመማር እድል የምታገኙበት ብቸኛው መንገድ ነው ፤ ስመ ጥር የሆነው ጥቁር አንበሳ በ AAU መገኘቱ ለዩኒቨርስቲው ተፈላጊነት ትልቅ ሚና አለው ።
Share and join: @uatexamprep
🔴የአምና አዲስ አበባ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ
Insane!
Government Sponsored Cutoff point
Natural Male:- 83 Female:- 78
Social male:- 63 Female:- 57
Share 👉 @uatexamprep
SIT- Shaggar institute of technology መግባት ለምትፈልጉ ምዝገባው ተጀምሯል ተመዝገቡ😊
📚 100% Scholarship, Dormitory , Food, Medical Insurance, Campus Facilities.
Application WEBSITE : sitwebsite.vercel.app
✅Special admission track available for exceptionally gifted students👇
https://sitedu.info/admission/application/register
JOIN:@uatexamprep
🔴ፍላጎታችሁ ለየትኛው ነው?
1.SIT (Shaggar Institute of Technology)🔥
2.Adiss Ababa University❤️
3.AASTU የአአ🥰
4.SPHMMC (paul hospital)👏
5.ASTU የአዳማ👍
@uatexamprep
Next year(2019) ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ በየትኛዉ ለመማር አቅዳቿል?
1.Adiss Ababa University
2.ASTU
3.AASTU
4.SPHMMC (paul hospital)
5.SIT (Shaggar Institute of Technology)
እነዚህ ግቢዎች ተማሪዎችን በማወዳደር ፈትነው የሚቀበሉ ሲሆን ታድያ በእነዚህ ስመ ጥር ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት አስፈላጊውን መረጃ እና ዝግጅት ምታገኙበትን ቻናል እንጠቁማቹ
@uatexamprep
👆👆Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
■ Fully Funded SIT Scholarship Program for Ethiopian Students
Are you a high-performing high school graduate passionate about science, engineering & technology? Apply for the Shaggar Institute of Technology (SIT) Scholarship Program & earn a fully funded Bachelor's degree while preparing for a stem career.
Programs:
📌Electrical Engineering 📌Mechanical Engineering 📌Artificial Intelligence 📌Biotechnology 📌Space Science & Engineering 📌Nuclear Engineering What You'll Gain: 🔹Full tuition scholarship 🔹Campus accommodation 🔹Meals provided 🔹Healthcare coverage 🔹Hands-on learning & research opportunitiesWho Can Apply:
🔸Students with 90%+ secondary school average 🔸Students in the 95th percentile of the Ethiopian National Exam (EHEEE) 🔸Applicants passionate about science & technology🔗Apply: https://sitedu.info/admission/application 📝Deadline: August 01, 2026 Share this with a friend! 🙌 https://t.me/Felixacademy12
UAT ምንድነው ?
እንደሚታወቀው ባደጉት ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት(University) ተማሪዎቻቸውን ለማስተማር ሲቀበሉ ፤ ከተቋማቱ እሳቤ ጋር የሚሄድ የመግቢያ ፈተና ይፈትናሉ ።
በሀገራችን መንግስት ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጭ ለትምህርት ተቋማት እንደመግቢያ መስፈርት የሚያዝ ነገር አልነበረም ።
ከ 2016 ዓ.ም ጀምሮ AAU ራስ ገዝ በመሆኑ ፈተናውን በዛው አመት መስጠት መጀመሩ ይታወቃል።
UAT =>Undergraduate Admission Test or University Admission Test ተብሎ ይጠራል
🔥ይህ ፈተና መጀመሩ ለተማሪዎች ምን ጥቅም አለው ?
ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ብቻ በማየት መንግስት የፈለገበት ቦታ ይመድባችሁ ነበር ፤ አሁን ግን የራሳችሁን መዳረሻ እናንተው እንድትወስኑ ሙሉ እድልን ይዞላችሁ መጥቷል 🙏
ፈተናውን በጥሩ የሰራ የማትሪክ ውጤቱና የ UAT ውጤቱ ታይቶ ከማለፊያ ነጥብ በላይ ካመጣ AAUን Join ማድረግ ይችላል።
አንድ ሰው በሁለት መልኩ መመዝገብ ይችላል።
-Self sponsored እና
-Government sponsored
self ስትሆኑ ለትምህርትም ሆነ ለሌሎች ለሚያስፈልጓችሁ ነገሮች ራሳችሁ ከፍላችሁ የምትገቡ ሲሆን ፤ የማትሪክ ውጤታችሁ ከማለፊያ ነጥብ በላይ እስከሆነ ድረስ matter አያደርግም የ remedial ተማሪ የነበሩ ልጆችም ፈተናውን ሊወስዱ ይችላሉ ፤ የ UAT ውጤታችሁ ብቻ ምትገቡበትን Department ሊወስነው ይችላል።
የ Government sponsored ከሆናችሁ ከማለፊያ ነጥብ በላይ ግድ ነው።AAU ለመግባት (EUEE result + UAT)/2 ከ cut off point በላይ መሆን አለበት። ዩኒቨርስቲው ውስጥ ከገባችሁ ቡሀላ የ UAT result ለናንተ matter አያደርግም dep ለመምረጥ ዋናው EUEE result እና 1st semister GPA ይሆናል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በነፃነት መማር ከፈለጋችሁ ከአሁኑ ለ UAT መዘጋጀት ይኖርባችኋል።
እኛ ደሞ እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን በመጨረስ ላይ እንገኛለን።
ይህን መረጃ ቀጣይ አመት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች share አድርጉ🙏
JOIN: @uatexamprep
🔴ፍላጎታችሁ ለየትኛው ነው?
1.SIT (Shaggar Institute of Technology)🔥
2.Adiss Ababa University❤️
3.AASTU የአአ🥰
4.SPHMMC (paul hospital)👏
5.ASTU የአዳማ👍
💌እነዚህ ግቢዎች ተማሪዎችን በማወዳደር ፈትነው የሚቀበሉ ናቸው። Next year(2019) ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት።
1.SIT (Shaggar Institute of Technology)
2.Adiss Ababa University
3.AASTU የአአ
4.SPHMMC (paul hospital)
5.ASTU የአዳማ
ስለዚህ በእነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት አስፈላጊውን መረጃ እና ዝግጅት ምታገኙበትን ቻናል ነው።
JOIN : @uatexamprep
