en
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

Open in Telegram

Undergraduate Admission Test💫

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
741
Subscribers
-724 hours
+337 days
+4230 days
Posts Archive
#ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር (በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሐግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ
#ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር (በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሐግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። መስፈርቶች ➻ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ ➻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ይወስዳሉ የምዝገባ ጊዜ 👇 እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ድረስ ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://admission.aau.edu.et የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) ከጳጉሜን 02-04/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ @uatexamprep

አዲስ አበባ የሚሰጣቸው departmentoch ናቸው። Share👇👇👇 @freshman_success
አዲስ አበባ የሚሰጣቸው departmentoch ናቸው። Share👇👇👇 @freshman_success

🔴በቀራችሁ 10ቀናት አሁን እኛ ጋር ስትመዘገቡ ከሚታገኟቸው ነገሮች መካከል ዋና ዋናዎቹ፦ 📌ስፍር የለሽ UAT simulated Questions 📌Video lectures (አሁን ላይ ሁሉንም ነገር
🔴በቀራችሁ 10ቀናት አሁን እኛ ጋር ስትመዘገቡ ከሚታገኟቸው ነገሮች መካከል ዋና ዋናዎቹ፦ 📌ስፍር የለሽ UAT simulated Questions 📌Video lectures (አሁን ላይ ሁሉንም ነገር በቪዲዮ ጊዜ ስለማይበቃችሁ የተወሰኑ Parts ብቻ በራሳችሁ ፈቃድ ማየት እንደውም dedicated ከሆናችሁ ሙሉ ያለፉ ክፍሎችንም Cover ማድረግ ትችላላችሁ) 📌MODEL 1 Already ተሰጥቷል ➾https://t.me/uatexamprep/338 📌MODEL 2➾ ቅዳሜ 23 ይሰጣል 📌MODEL 3➾ እሮብ 27 ይሰጣል 📌MODEL 4➾ ቅዳሜ 30 ይሰጣል 💥Good luck ተባብለን ሰኞ ጳጉሜ 02 ወደ መፈተኛ ቦታ🚶‍♀‍➡️🚶‍➡️ ሁሉም MODEL ከ100 ነው የሚያዘው ደግሞ ሰዓት ተይዞላችሁ Online ነው የሚትወስዱት🔥 200ETB @1000392912518 Mellamu በመላክ screenshot በዚህ 👉@uat_ttsbot ይላኩልን then ወደ ትምርታዊ ቻናል የምወስድ link ይላክላችሁኃል። This is your ultimate place to join AAU

በተደጋጋሚ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ጥያቄ እየጠየቃችሁን ነው🔎🔥 Paul's Hospital ለመወዳደር መስፈርቱ በየአመቱ ይለያያል። ለምሳሌ:- አምናና ካቻምና እንዲህ ነበር👇👇
St. Paul መወዳደር የሚትችሉት ከታዳጊ ክልሎች ወንድ 475 and above ሴት 450 and above ካደጉ ክልሎችና አዲስአበባ ወንድ 500+ ሴት 475+ Application fee 550ETB
በተመሳሳይ መልኩ ዘንድሮም በዚህ መልኩ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን👍 More ደግሞ announce ስያደርግ ቀድመን እናሳውቃለን። @uatexamprep

#የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ፖርታል የመመዝገቢያ ሂደት ➡️ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የUAT ፈተና ምዝገባ ነሐሴ 19 መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚከተለውን ደረጃ በደረጃ የተቀመጠ መመሪያ ተከተሉ፡ ➡️ ምዝገባ ከመጀመራችሁ በፊት፡ Cost Sharing (በመንግስት ወጪ እንዲሸፈንላችሁ የምትፈልጉ)፡ ከቀበሌ ወይም ወላጆቻችሁ/ቤተሰቦቻችሁ ከሚሠሩበት መሥሪያ ቤት ደብዳቤ አጻፉ (አዘጋጁ)። ➡️ ፋይዳ ቁጥር (Fayda Number)፡ ሁላችሁም የግዴታ የፋይዳ ቁጥር ሊኖራችሁ ይገባል። ➡️ የመመዝገቢያ ደረጃዎች (Step-by-Step Process) 👉 ደረጃ 1፡ ፖርታሉን ክፈቱ (Open Portal) ▪️ወደ AAU Admission Portal ይግቡ፡ https://admission.aau.edu.et 👉 ደረጃ 2፡ ወደ Application ገጽ ሂዱ ▪️ከላይ በስተግራ በኩል Undergraduate application የሚለውን ተጫኑ። ▪️ከUndergraduate Student ስር Apply የሚለውን ምረጡ። ▪️Call for Undergraduate Regular Admission የሚለውን ተጫኑ። ▪️የትምህርት ፕሮግራሞቹን ከተመለከታችሁ በኋላ Apply now የሚለውን ይጫኑ። 👉 ደረጃ 3፡ Fayda ቁጥር ማረጋገጥ (FAYDA Validation) ▪️የFAYDA ቁጥራችሁን አስገቡ። ▪️Validate የሚለውን ተጫኑ። ▪️በስልካችሁ በ SMS የሚላክላችሁን OTP ቁጥር አስገቡ። 👉 ደረጃ 4፡ አካውንት ክፈቱ (Create Account) ▪️የሚሰራ የኢሜይል አድራሻ (Working email) ተጠቀሙ። ▪️ቢያንስ 8 የፊደል/ቁጥር ርዝመት ያለው የይለፍ ቃል (Password) ፍጠሩ። ▪️የመጀመሪያ አካውንት አፈጣጠሩን ከጨረሳችሁ በኋላ ሁልጊዜ በኢሜይላችሁና በፓስወርዳችሁ LOG IN እያደረጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 ደረጃ 5፡ የትምህርት መረጃ መሙላት (Academic Profile) ▪️"Your Academic Profile" የሚለውን ፎርም ትክክለኛ መረጃችሁን በመሙላት አጠናቅቁ። ▪️UPDATE የሚለውን ከተጫናችሁ በኋላ NEXT የሚለውን ምረጡ። 👉 ደረጃ 6፡ የመግቢያ ዓይነት መምረጥ (Admission Type) ▪️በ Admission type ስር Regular የሚለውን ምረጡ። 👉 ደረጃ 7፡ የትምህርት ክፍያ ዓይነት (Financing Your Study) ▪️ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፡ Cost-sharing sponsorship (በመንግስት) ወይም Self-Sponsorship (በግል)። ▪️ለ Cost-Sharing (በመንግስት ለሚሸፈን)፡ ▪️ከተዘረዘሩት ምክንያቶች መካከል ቢያንስ አንዱን ተገቢ ምክንያት ምረጡ። ▪️የተዘጋጀውን ማስረጃ በ PDF format (መጠናቸው ከ 5MB ያልበለጠ) አያይዙ (Attach አድርጉ)። 👉 ደረጃ 8፡ የትምህርት ፕሮግራም ምርጫ (Program Choice) ▪️Continue የሚለውን ተጫኑ። ▪️Self-Sponsored (በግል) ከሆናችሁ፡ ከ Program Choice ፎርም ላይ 10 የትምህርት ምርጫዎችን ምረጡ። 👉 ደረጃ 9፡ የFreshman ዘርፍ ምርጫ (ለ Cost-Sharing ብቻ) ▪️ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፡ Natural Science Freshman ወይም Social Science Freshman። ▪️ከዚያ Continue የሚለውን ተጫኑ። 👉 ደረጃ 10፡ ሰነዶችን መስቀል (Upload Documents) ▪️የሚከተሉትን ሰነዶች በ PDF format (እያንዳንዳቸው ከ 5MB ያልበለጠ) Upload አድርጉ፡ ▪️የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት (12th-grade result certificate) ▪️ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (9th-12th transcript) 👉 ደረጃ 11፡ የፈተና ቦታ መምረጥ (Exam Location) ▪️የ UAT ፈተና መፈተን የምትፈልጉበትን ቦታ ከ Drop-down አማራጮች ውስጥ ምረጡ። 👉 ደረጃ 12፡ ስምምነት ማረጋገጥ (Consent) ▪️የስምምነት ጽሑፉን (Consent Statements) አንብቡ። ▪️Accept የሚለውን ምረጡ። ▪️ከዚያ CONTINUE የሚለውን ተጫኑ። 👉 ደረጃ 13፡ መረጃን መከለስ እና ማረጋገጥ (Review Application) ▪️የሞላችሁትን መረጃ ለመከለስ View summary የሚለውን ተጫኑ። ▪️ማስተካከል የምትፈልጉት ነገር ካለ ከላይ የሚገኘውን Academic Profile የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማስተካከል ትችላላችሁ። 👉 ደረጃ 14፡ ክፍያ መፈጸም (Payment) ◾️Continue to Payment የሚለውን ተጫኑ። ◾️Proceed to Payment የሚለውን ምረጡ። ◾️Completion of payment የሚለውን ተጫኑ። ◾️750 ብር (ETB 750) በ Telebirr ይክፈሉ ወይም የተሰጠውን QR code Scan በማድረግ ክፍያውን ፈጽሙ። 👉 ደረጃ 15፡ ከክፍያ በኋላ (After Payment) ◾️የፈተና መግቢያ ቲኬት ለማውጣት UAT ADMISSION TICKET የሚለውን ተጫኑ። ◾️የፈተና ፕሮግራም ለማየት EXAM SCHEDULE የሚለውን ተጫኑ። ◾️የክፍያ መረጃ (Payment Information) የምዝገባና የ UAT ፈተና ክፍያ፡ 750 ETB ◾️የመክፈያ መንገድ፡ Telebirr ወይም QR Code Scan በማድረግ 📌 መግቢያ ፈተናውን የሚፈተኑት 25ሺ በላይ ተማሪዎች ሲሆኑ አልፈው የሚገቡት 5ሺ ብቻ ናቸው። @uatexamprep

🔴በአንጋፈው አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ቀላል ብመስልም ለብዙዎቻችሁ መልካም ዕድልን ይሰጣል ካልሆነም ደግሞ ይጥላል። አዲስአበባ ዩንቨርስቲ እገባለሁ እያላችሁ ግን የሚጠበቅባችሁን ሳታደርጉ ከቆያችሁ ሌላ ዩንቨርስቲ ስትገቡም interested ሆናችሁ ለመማር ይከብዳችሁኃል። አዲስአበባ ለመግባት ከቆረጣችሁ ወሬ ትታችሁ በደምብ መዘጋጀት ነው💪 ለዚህ ዝግጂታችሁም እንድረዳችሁ አሁን የቀራችሁን ጊዜ በአግባቡ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ እንድትጠብቁ #UAT_EXAM_PREP እገዛ መስጠት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል። የመጀመሪያ UAT MODEL EXAM በዚህ ቅዳሜ ለተመዝጋቢ ተማሪዎች ይሰጣል። ከዚያ በኋላም  አስከ መፈተኛ ቀን ድረስ 4 UAT MODEL EXAMS የሚሰጥ ይሆናል። ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ድረስ ለሚትመዘገቡ 200ETB ከቅዳሜ በኋላ ለሚትመዘገቡ MICHEMIRመሆኑን ይገልፃል። ለመመዝገብ 👇 2O0ETB CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

እስከ ነሐሴ 29 ይቆያል ረጋ ብላችሁ ሙሉ

ምዝገባውን ያጠናቀቀ አለ?🤔

Guy, AAU register ከማረጋችሁ በፊት form በደምብ understand ማድረግ አለባችሁ።

🔴በቀራችሁ 10ቀናት አሁን እኛ ጋር ስትመዘገቡ ከሚታገኟቸው ነገሮች መካከል ዋና ዋናዎቹ፦ 📌ስፍር የለሽ UAT simulated Questions 📌Video lectures (አሁን ላይ ሁሉንም ነገር
🔴በቀራችሁ 10ቀናት አሁን እኛ ጋር ስትመዘገቡ ከሚታገኟቸው ነገሮች መካከል ዋና ዋናዎቹ፦ 📌ስፍር የለሽ UAT simulated Questions 📌Video lectures (አሁን ላይ ሁሉንም ነገር በቪዲዮ ጊዜ ስለማይበቃችሁ የተወሰኑ Parts ብቻ በራሳችሁ ፈቃድ ማየት እንደውም dedicated ከሆናችሁ ሙሉ ያለፉ ክፍሎችንም Cover ማድረግ ትችላላችሁ) 📌MODEL 1 Already ተሰጥቷል ➾https://t.me/uatexamprep/338 📌MODEL 2➾ ቅዳሜ 23 ይሰጣል 📌MODEL 3➾ እሮብ 27 ይሰጣል 📌MODEL 4➾ ቅዳሜ 30 ይሰጣል 💥Good luck ተባብለን ሰኞ ጳጉሜ 02 ወደ መፈተኛ ቦታ🚶‍♀‍➡️🚶‍➡️ ሁሉም MODEL ከ100 ነው የሚያዘው ደግሞ ሰዓት ተይዞላችሁ Online ነው የሚትወስዱት🔥 200ETB @1000392912518 Mellamu በመላክ screenshot በዚህ 👉@uat_ttsbot ይላኩልን then ወደ ትምርታዊ ቻናል የምወስድ link ይላክላችሁኃል። This is your ultimate place to join AAU

ዘንድሮ CS 100 ተማሪች በselfsponsership 100 ተማሪዎች በGovernment total 200ተማሪዎች Computer science የገቡ ስሆኑ፤ ከእነዚህም ውስጥ የመጨረሻ Entrance ውጤት ይዞ Computer Science የገባው 535/600🔥 ሌሎቹ ሁሉም ከ535+ ናቸው🥳 @uatexamprep

Next medicine🔥

Computer science and software በአዲስአበባ ለመማር👇 High competition yalubachewu departments nachew. 1. Computer science lemegbat freshman 1st semester and entrance wutet bicha nwo miyasfeligew. 2. Software lemegbat degmo entrance ayasfeligm. 1st semester and 2nd semester yemitseru wutet average tayto tgebalachu. Entrance saychemer. To tell the truth 2tum departments lemegbat 520+ gideta nwo. Zendro maletm 2018batch #535 minimum wutet neber Le CS(computer science) Ahunm tyake kalachu asawukun @uatexamprep

Computer science and software በአዲስአበባ መማር የሚፈልግ ካለ አሳውቁን መረጃ ልንሰጥ ነው🙏 @uatexamprep

🔴Comprehension_Practice_Test #AAU_UAT @uatexamprep

UAT cut off point በየአመቱ ይለያያል። አምና 83 ነበር በመንግስት Self sponsorship: 79 Entrance ወደ 50% በይራችሁ then UAT ke 100 የሰራችሁት ወደ 50% ተቀይሮ የሁለቱም ድምር ነው የሚታየው። Entrance ወርዶብኛል የሚትሉ ልጆች በዚህ የየራሳችሁን check ማድረግ ትችላላችሁ🔥 Share: ➾ @uatexamprep