en
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

Open in Telegram

Undergraduate Admission Test💫

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
741
Subscribers
-724 hours
+337 days
+4230 days
Posts Archive
Departments ከነ አመታቸው ተቀምጦዋል U can review them. Portalu lay ትገቡና Programs የሚለውን ነክታችሁ ማገኘት ትችላላችሁ። @uatexamprep
Departments ከነ አመታቸው ተቀምጦዋል U can review them. Portalu lay ትገቡና Programs የሚለውን ነክታችሁ ማገኘት ትችላላችሁ። @uatexamprep

🔴አዲስአበባ ዩንቨርስቲ 3DAY LEFT🔥🔥🔥 ያልተመዘገባችሁ ልጆች ቶሎ ተመዝገቡ አሁን ላይ 14780 በላይ ተማሪዎች Apply አድርገዋል🥳🥳 @uatexamprep
🔴አዲስአበባ ዩንቨርስቲ 3DAY LEFT🔥🔥🔥 ያልተመዘገባችሁ ልጆች ቶሎ ተመዝገቡ አሁን ላይ 14780 በላይ ተማሪዎች Apply አድርገዋል🥳🥳 @uatexamprep

MIZGEBA YALATENAKEKE ALE?

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ፣ የተቀመጡ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና በብቃት የሚያልፉ ተማሪዎች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ተብሏል፡፡ የ Presidential Scholarship Program ዕድሉ ተጠቃሚዎች፣ ዩኒቨርሲቲው ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የሕግ ትምህርት ቤት ስር ባሉ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ይመደባሉ። ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል፣ መጠነኛ የኪስ ገንዘብ እና ከአጋር ተቋማት ጋር በሚኖር ትብብር ተጨማሪ ድጋፍና የስልጠና ዕድሎችን ያስገኛል፡፡ በዚህ የትምህርት ዕድል በወጥነት ተጠቃሚ ለመሆን፣ የዕድሉ ተጠቃሚዎች በየሴሚስተሩ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.50 እና ከዚያ በላይ ማስመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም የዕድሉ ተጠቃሚዎች በተመደቡበት የትምህርት ዘርፍ መቀጠል ይኖርባቸዋል። የዚህ ስኮላርሺፕ ተጠቃሚዎች በቀጣይነት ዩኒቨርሲቲው የድኅረ-ምረቃ (Masters እና PhD) የትምህርት ዕድል ያገኛሉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 👇 https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements @uatexamprep

ውድ የUAT EXAM PREP ተማሪዎቻችን እንግዲህ ለፈተናችሁ ጥቂት ቀናት መቅረቱ ይታወቃል ከዚህ አንፃር ሁላችሁም በደምብ ይቺን ሰምንት መጠቀም አለባችሁ🙌 ለዚህም እንድረዳችሁ UAT EXAM PREP 4MODEL EXAMS ይሰጣል። ከዚህ ውስጥ MODEL 1 ለሁላችሁም Free ስላደረገ ሁላችሁ ገብታችሁ Practice እንድታደርጉ ያሳስባሉ። ፈተናውን ለመፈተን ይህንን link ይጫኑ 👇👇 https://extendedforms.io/form/a2a075b8-7b60-4401-8f58-61fa52cd426c/login

Adiss Ababa ዩኒቨርስቲ መግባት ትፈልጋላችሁ ነገር ግን ለ UAT ፈተና ከየት መጀመር እንዳለባችሁ አታውቁም? ሺህ ተፈታኞችን ትክክለኛ የጥያቄ ይዘቶችን በማደራጀት በአጭር ጊዜ ውስጥ እያዘጋጃቸው ያለውን አፕ እናስተዋውቃችሁ! ​በ Topic የተከፋፈሉ last year UAT ጥያቄዎች አጫጭርና ግልጽ Study Notes ​ በ Topic የተከፋፈሉ Video Tutorials ​ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የሚደረጉ የኦንላይን ሞዴል ፈተናዎችና ውድድሮች To register Contact: @uat_ttsbot

ወስኑ ወስኑ ወስኑ

እስካሁን #UAT ለመፈተን ጥርጣሬ ላይ ናችሁ? አዎ😢 አይደለም ወስኜአለሁ🔥

AAU JOIN ለማድረግ Matric result 50% UAT 50%

🔴በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መማር ከሌሎች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች አንጻር ሲታይ በርካታ ልዩ ጥቅሞች እና ዕድሎች አሉት። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት መሥራች እና የመሪነት ቦታ ያለው ተቋም እንደመሆኑ መጠን የሚከተሉትን ዋነኛ ጥቅሞች ይሰጣል፦ 1. 🎓 ከፍተኛ የትምህርት ጥራት እና ዓለም አቀፍ ዕውቅና (Prestige & Global Recognition)የመጀመሪያውና አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ፡ በ 1943 ዓ.ም (1950 G.C.) የተመሠረተ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አንደኛ ደረጃ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው። • ዲግሪው ያለው ዋጋ፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገኝ ዲግሪ በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ (International recognition) በጣም ከፍተኛ ዕውቅና እና ክብር አለው። ለውጭ ሀገር ስኮላርሺፖች (Erasmus, Fulbright, Chevening ወዘተ) ለማመልከት የተሻለ ዕድል ይፈጥራል። 2. 👨‍🏫 የበሰሉ እና ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው መምህራን (Top Faculty & Professors) • አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ፕሮፌሰሮች፣ የዶክትሬት (PhD) ዲግሪ ያላቸው መምህራን እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረላቸው ተመራማሪዎችን የያዘ ተቋም ነው። • የውጭ ሀገር እንግዳ መምህራን (Visiting Professors) እና ባለሙያዎች በብዛት ትምህርት የሚሰጡበት ተቋም ነው። 3. 🏙️ የመዲናዋ (የአዲስ አበባ) ምቹ ሁኔታ እና የሥራ ዕድል ኔትወርክ እና የሥራ ዕድል፡ አዲስ አበባ የኢንተርናሽናል ድርጅቶች (የአፍሪካ ህብረት፣ ኢካ/ECA፣ ኤምባሲዎች)፣ የትልልቅ የመንግስትና የፌዴራል መስሪያ ቤቶች፣ የባንኮች እና የሀገር ውስጥ/የውጭ ኩባንያዎች መዲና በመሆኗ ለልምምድ (Internship) እና ለሥራ ዕድል በጣም ምቹ ናት። • ከኢንዱስትሪ ጋር ያለው ቁርኝት፡ ተማሪዎች ገና ሳይመረቁ ከስራ ዓለም ጋር እንዲቀራረቡና ከትልልቅ አሰሪዎች ጋር እንዲገናኙ ያስችላቸዋል። 4. 🏥 የላቀ የምርምር እና የፕራክቲስ ማዕከላት በሕክምና ዘርፍ፡ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል (College of Health Sciences) የሀገሪቱ ትልቁ የመልካም ህክምና እና የስፔሻላይዜሽን ማዕከል በመሆኑ የሕክምና ተማሪዎች እጅግ በጣም በርካታ እና ውስብስብ የሆኑ የሕክምና ሁኔታዎችን በተግባር ለማየትና ለመማር ዕድል ያገኛሉ። • የምርምር ተቋማት፡ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም (IES)፣ የአልማዝ አያሌው አፌሲዮን፣ የህዋ ሳይንስ፣ የሰላምና ደህንነት ጥናት ተቋም (IPSS) የመሳሰሉ ልዩ ልዩ የምርምር ማዕከላት ባለቤት ነው። 5. 📚 ግዙፍ የቤተ-መጻሕፍት እና የመረጃ አቅርቦት (Massive Library & Resources) • የኬኔዲ ቤተ-መጻሕፍት (Kennedy Library) እና በየኮሌጁ የሚገኙ ልዩ ልዩ ላይብረሪዎች በሀገሪቱ ትልቁን የታተሙና የዲጂታል መጻሕፍት፣ ጥናታዊ ጽሑፎች (Journals) እና ታሪካዊ ሰነዶች ስብስብ ይይዛሉ። 6. 🤝 ጠንካራ የቀድሞ ተማሪዎች መረብ (Extensive Alumni Network) • የሀገሪቱ ትልልቅ መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ ታዋቂ ባለሀብቶች፣ ዲፕሎማቶች እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ስኬታማ የሆኑ ሳይንቲስቶች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች (Alumni) ናቸው። ይህ መረብ ለወደፊት ዕድገትና መካሪ (Mentor) ለማግኘት ትልቅ አቅም ነው። 7. 🏛️ የበለፀገ ባህላዊ፣ ታሪካዊ እና የተማሪዎች እንቅስቃሴ (Rich Heritage & Diversity)ታሪካዊ ቅርስ፡ የዋናው ግቢ (6 ኪሎ) የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቤተ-መንግሥት የነበረ በመሆኑ ልዩ ታሪካዊና ማራኪ ከባቢ አለው። • ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች እና ከውጭ ሀገራት የመጡ የተለያዩ ተማሪዎች የሚማሩበት በመሆኑ ሰፊ ስብዕና እና የህይወት ልምድ ለማካበት ይረዳል። https://t.me/uatexamprep ሌሎች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በተወሰኑ ዘርፎች (ለምሳሌ ጂማ ዩኒቨርሲቲ በሕብረተሰብ ሕክምና/CBE፣ ጎንደር በሕዝብ ጤና) እጅግ ቢበለፅጉም፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግን ከአካዳሚክ ጥራት፣ ከምርምር አቅም፣ ከከተማዋ ምቹነት እና ከሥራ ዕድል አንጻር አሁንም በሀገሪቱ ቀዳሚው እና ትልቁ ምርጫ ነው። ሼር👇👇👇👇 https://t.me/uatexamprep

UAT EXAM PREP ምዝገባው እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ 👇 200ETB CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

ከsocial ይልቅ የNatural cut off point ይጨምራል። ብዙ Natural ተማሪዎች ስለሚወዳዳሩ♨

🔴Natural ተማሪዎችና Social ተማሪዎች UAT የማለፍ እኩል እድል ይኖራቸዋል?🤔 ከsocial ተማሪዎች ይልቅ ለnatural ተማሪዎች Competition ይበዛል። ስለዚህ Natural ተማሪዎች cut off point ይጨምራል። እንደሀገርም የተፈጥሮ ተማሪዎች ቁጥር በዛ ይላል🤷‍♂🥳 🔴ለመቀላቀል ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ! Bot 👉 @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

UAT cut off point በየአመቱ ይለያያል። አምና 83 ነበር በመንግስት Self sponsorship: 79 Entrance ወደ 50% በይራችሁ then UAT ke 100 የሰራችሁት ወደ 50% ተቀይሮ የሁለቱም ድምር ነው የሚታየው። Entrance ወርዶብኛል የሚትሉ ልጆች በዚህ የየራሳችሁን check ማድረግ ትችላላችሁ🔥 Share: ➾ @uatexamprep

ከ Natural wode Social lemekeyer mekeyerya bota portalu lay alelachu.