𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
Open in Telegram
Undergraduate Admission Test💫
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
746
Subscribers
-624 hours
+497 days
+4930 days
Posts Archive
#Mdel_4 በአራት ዙር መውሰድ የሚትችሉ ስሆን የጊዜ ሰሌዳ ታች እናስቀምጣለን
Round 1
5:30-7:00AMLT
Round 2
7:00-9:30
Round 3
1:00-3:30PMLT
ROUND 4
3:30-5:30pmLT
NB: ፈተናው ለሁሉም round ተመሳሳይ ስለሆነ ከላይ በተነገረው ሰዓት የምመቻችሁ መርጣችሁ መፈተን የሚትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን🙌
ፈተናው ከሌሎች MODELS ጠጠብር ይላል።
Dear UAT Test Takers,
Please note that test takers who selected Ambo University as their examination venue will take the test at Hachalu Hundessa Campus, while those who selected Bahir Dar University will take the test at Poly Campus.
Sincerely,
እንድሚታወቀው AAU በፈተና ሰአት ይዛችሁ እንድትቀርቡ የሚፈቅደው non-scientific calculator (በ ቀኝ በኩል ያለውን ነው) ይሁን እና ባለፉት አመታት ብዙ ተማሪዎች scientific calculator በመጠቀም ፈተናውን ሰርተዋል። (ከፍታኞች አለመፈቀዱን አለማወቅ ይሁን ሌላ ምክኒያት)
ስለሆነም እኛ የምንመክራችሁ ካገኛችሁ የ (non-scientific calculator ) ይዛችሁ ሂዱ ካላግኛችሁ ግን scientificun ቢሆንም ይዛችሁ ሂዱ ፡ ምክቱም እንደየ መፍተኛ ጣቢያችሁ ሚፈቀደው ነገር ሊለያይ ይችላል።
🔥 በዚህ ሳምንት UAT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለምትፈተኑ ለመፈተኛ ጣቢያዎቹን አዲስ ከሆናችሁ ከፈተናው አንድ ቀን ቀድማችሁ የፈተና ጣቢያውን ብታዩት እንመክራለን የፈተና ሰዓት ላለመጨናነቅ
👉6 ኪሎ (Main Campus) ካምፓስን ብዙዎቻችሁ ታቁታላችሁ (https://maps.app.goo.gl/36egoofhEFvNBoub7)
👉Lideta Campus(EiABC)
https://maps.app.goo.gl/67K2X7A65bAHHr24A
👉 FBE(College of Business & Economics) ካምፓስ ከ 6 ኪሎ ዋናው በር 200 ሜትር አካባቢ ነው ግብፅ ኢምባሲ ጎን (https://maps.app.goo.gl/8tUTLDUdcZBrvjMe9)
👉5 ኪሎ(AAiT) ካምፓስ ብሔራዊ ሙዚየም አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/WtyKxxqxzonVPCzg9)
👉4 ኪሎ(CNCS) ካምፓስ 4 kilo አደባባዩ ጋር
https://maps.app.goo.gl/Gb68kLZBgfZq48e67
👉School Of Commerce ሜክሲኮ ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ/ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/4PxnGTQZFEeUx3Qy8)
👉Tikur Anbessa ሚግሬሽን አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/7rrxSmVmAmnhq7or6)
ከላይ ባስቀምጥንላችሁ Google Map Link ተጠቅማችሁ በቀላሉ መሄድ ትችላላችሁ።
Dear UAT Test Takers,
Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference.
We wish you the best of luck on your examination!
Best regards,
AAU Testing Center
Repost from ✨𝐅𝐞𝐥𝐢𝐱 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲🫀
🔴2019 ADDIS ABABA UAT
ፈተናው የሚሰጠው በቀን ሶስት ጊዜ ነው።
በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሰዓቱ
የመጀመሪያ ዙር 2:30-5:00
ሁለተኛ ዙር 5:30-8:00
ሶስተኛ ዙር 8:30-11:00
@uatexamprep🔥
NOTICE FOR UAT APPLICANTS
The Undergraduate Admission Test (UAT) will be administered on September 7–8, 2026 in three sessions:
🕣 Session I: 8:30 AM – 11:00 AM
🕦 Session II: 11:30 AM – 2:00 PM
🕝 Session III: 2:30 PM – 5:00 PM
📌 Applicants should check the schedule corresponding to their assigned examination venue and confirm their exam date and time.
⚠️ Applicants who selected St. Paul’s MMC, Ethiopian Public Service University, or Kotebe University of Education and were relocated to AASTU should take note of the relocation.
👁 Visually impaired candidates who selected AAU as their exam site will take the UAT at Disability Center, Lab 1 (Main Campus) on September 8, 2026, Session III.
🎯 Best of luck to all UAT applicants!
#AAU #UAT #UndergraduateAdmissionTest #Ethiopia
