𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
Open in Telegram
Undergraduate Admission Test💫
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
746
Subscribers
-624 hours
+497 days
+4930 days
Posts Archive
Repost from 𝐓𝐓𝐒 2019 𝐅𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐭𝐨𝐫𝐢𝐚𝐥
🎉 ልዩ የቅናሽ እድል ከ TTS FRESHMAN ACADEMY!
በዚህ ሳምንት ቀደም ብለው የሚመዘገቡ ተማሪዎች የልዩ ቅናሻችን ተጠቃሚ ይሆናሉ፡
✅ Early Bird (በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ)፡
Freshman Course: 300 ETB
COC Prep: 250 ETB
ሁለቱንም አንድ ላይ፡500 ETB
ተጨማሪ 50ብር ቅናሽ🙌
❌ ቆይተው ለሚመዘገቡ፡
Freshman Course: 400 ETB
COC Prep: 300 ETB
💡 ፈጥነው በመመዝገብ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!
📩 አሁኑኑ ያናግሩን፡ @TTSFRESHMAN
+1
📣 ለ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ!
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) እንዲሁም በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያ ፈተናችሁን የምትወስዱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀ መሆኑን እያሳወቅን ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት በማጣራት በተመደበላችሁ ጣቢያ በቦታው ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ አስቀድመን እናሳስባለን።
📌 የፈተና ማዕከላት:
• 🏛️ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU)
• 🏫 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች)
• 🏫 ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ
ማሳሰቢያ፡
• ከፈተና ሰዓቱ በፊት በመገኘት አስፈላጊውን ማጣራት እና ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
• በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያዎች ፈተናው ከጠዋት በተጨማሪ ከሰዓትም የሚሰጥ ሲሆን ሌሎቹ ጣቢያዎች በጠዋቱ መርሀ-ግብር ብቻ የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የተመደባችሁበትን ትክክለኛ የፈተና ሰዓትና ጊዜ በመለየት በሰዓቱ እንድትገኙ ጨምረን እናስታውሳለን።
@Qesemacademy ✔️
2019 cut off ስንት የሚሆን ይመስላችኋል?🧐
Natural male?
Female?
Social male?
female?
Self Natural
Male?
Female?
Self social
Male?
Female?
Repost from 𝐓𝐓𝐒 2019 𝐅𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐭𝐨𝐫𝐢𝐚𝐥
💥አሁን በእጃችሁ ያለው Freshman ብቻ ስለሆነ ያለፈውን ሁሉ ረስታችሁ፤ ካሁኑ Freshman ጥናት ለመጀመር @TTSFRESHMAN አናግሩና ተመዝገቡ✍📝
2019 UAT CUT OFF POINT ከፈተና AGENCY ውጪ ማንም መገመት አይችልም።
አንዳንድ ቦታዎች ፈተና አሪፍ ተሰርቷል አብዛኞቹ ጋር ደግሞ አልተሰራም።
ስለዚህ ነገ እስከ ማታ ራሳቸው ይፋ ያደርጋሉ እንጂ እንዲህ ይገመታል ማለት ልክ አያመጣም።
የአምና cutoff point👋
Government Sponsored Cutoff point
Natural Male:- 83 Female:- 78
Social male:- 63 Female:- 57
Cut off point ልጨምርም ልቀንስም ይችላል
አትረበሹ🙏
ሌላው ደግሞ ከSession wode session ቀላልም ከባድም ነው። ዋናው ነገር መረጋጋት ነው።
