꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
Open in Telegram
@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆 ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊ ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
194
Subscribers
-224 hours
+27 days
-230 days
Posts Archive
New app
ልክ እንደ Zaperoo የሚሰራ እና ከፍተኛ ክፍያ የሚከፍል አዲስ መተግበሪያ መጥቷል! ሰው ሳይበዛበት አሁኑኑ መጠቀም ይጀምሩ።
ቀላል አከፋፈል: ክፍያ በቀጥታ በ Telebirr (ቴሌብር) ይፈጸማል! ✅
ዝቅተኛ ወጪ (Withdrawal): ቢያንስ
100ብር ውይም 10.000 point ነው
: መጀመሪያ እንደገበቹ 50ብር ውይም 5000 point ይሰጣል
ማረጋገጫ: እኔ እንደጀመርኩ በአጭር ጊዜ ውስጥ 1000 ብር ሰርቸለሁ
አሁኑኑ ፈጥነው ይጀምሩ! ይህ እድል እንዳያመልጥዎት።
🔗 Link በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ:
👉
https://melkam.me/#/register?code=EtskJNSxdzBJ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
invitation code
EtskJNSxdzBJ
ዝምታ ይሻላል ከማውራት ማድመጥ ሚዛን ይደፋል 👌👌
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐
✨@luna2117
Repost from N/a
ሰው የቱንም ያህል መልካም ቢሆን በሁሉም ሰው ዘንድ ሊወደድ አይችልም ሁሉም ሰው እንዲወዳችሁ እንዲረዳችሁ አትጠብቁ!!
●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭
❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!!
┊ ✿ 🚬 😎😎
❀ 🫅 ??????? 🧙♀️🧙♀️
ሁሉም መሰበር የሕይዎት መጨረሻ
አይደለም ... አንዳንድ መሠበሮች
ለተሻለ ለአዲስ እና ትልቅ የሕይዎት
መስመር መሠረት ናቸው❤️🩹
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐
@luna2117 ✨
Repost from N/a
የወፍ ምክር ሰማሁ
(በእውቀቱ ስዩም)
ሌሊቱ ተሽሮ፤ ጀንበር ዳግም ነግሳ
ያንሶላ መግነዜን፥ በጥሼ ስነሳ
አንዲት የንጋት ወፍ ፥ መስኮቴ ላይ ቆማ
እንዲህ ትለኛለች ፤ በሚያስገርም ዜማ፥
“ እንባህን ቆጥበው ፥ በየጥጉ አትዝራው
መከረኛው እንጂ፤ አያልቅም መከራው”
እድሜ ሲገሰግስ
አብሬው ገስግሼ
ከዚህ ዓለም ድግስ
ከፍዳው ጠግቤ፥ ከተድላው ቀምሼ
ለኑሮ እጅ ሰጠሁ፤ ከጣየ ተስማማሁ፥
ጠቢባንን ትቼ፤ የወፍ ምክር ሰማሁ፤
እንባየን ቆጥቤ፤ ሳቄን ላበረክት
ወደ ጌጥ ቀየርሁት፤ የቁስሌን ምልክት::
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
እንጀራ ላይ ፀጉር ስናገኝ ይደብረናል ዳቦ ላይ ሲሆን ግን normal ነው አንዳንድ ነገሮች ውስብስብ ናቸው¿
❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ @luna2117 🤭😂😂😂
ከመጠጥ ቤት ተፈንክተህ ሆስፒታል ከገባህ በኃላ ነርሷ ለቁስሉ አልኮል አምጡለት ስትል...
#ማነሽ_እናት ደብል_አርጊው 🤤🤤🤕🤭
@Surafel12m
@Surafel12m serak new😂😂😂😂😂😂
አንዳንዴ ግን ይደክማል መተንፈስ ሁላ ሀጥያት ይመስለናል ። ትግል ሁሉ መሸነፍ ይሆናል ፤ በየደቂቃዉ እምባህ በየሴኮንዱ ህመም በየሰአቱ ስብራት በየጊዜዉ ድክመት ተስፍ ማጣት እህህህ 😢❤️🩹 ያማል
https://t.me/+1TDzUkey3LQyMDI0
●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭
❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!!
┊ ✿ 🚬
𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬
Yaweru serachew new abku
Limadachu new gen eji eji
Endaylebachu
😁😁😂
●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭
❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!!
┊ ✿ 🚬 😎😎
❀ 🫅 ??????? 🧙♀️🧙♀️
