en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

Open in Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
194
Subscribers
-224 hours
+27 days
-230 days
Posts Archive
ልቤ ሆይ ተመከር . . . ቀን የከዳህ 'ለታ ማማረር አታብዛ ዕጣንን ተመልከት፦ እሳት ውስጥ ካልገባ የለውም መዓዛ!      @luna2117

ሞት ነው የሚለያየን ብለን ተማምለን      ሞት ሰለዘገየ እኛ ተለያየን

ደከመህ አይደል ...... ታከተህ አይደል ...... ሆኖ ታየህ ዙርያ ሁሉ ገደል ? በል አንድም ሳታስቀር ፤ የልብህን ሀዘን ለማርያም ንገራት መጠገንን ታዉቃለች የልብን ስብራት መቀየር ታዉቃለች መርዶን ወደ ብስራት።

እቺን ምድር የራሳቸው ብቻ አርገው ሕግ አውጥተው እንደ በግ ያኖኑናል የራስህን ሕግ ከሌለህ አመንክም አላመንክም በ እረኛ ሚነዳ በግ ነህ!

💔💔💔💔😭

ካጣሁት ነገሮች መልሼ ማግኘት የምፈልገው ራሴን ብቻ ነው 🤔💔🔍

Manew tefatega. Ene weys ante nek abate between sanhon ezi lederesnew manew tefatega 💔💔💔😭😭

አንተ ብቻ ጥሩ ተማሪ ሁን እንጂ ሰውና ጊዜ ከመፅሀፍ በላይ ያስተምሩሀል 🙂‍↕️🙂‍↔️ ❤️‍🩹ㅤ    📝ㅤ      🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳ   

እናም የሂውታችሁን መጨርሻ አስተካክሉት ስው ሙቶ ወደ መቃብር ሲሄዱ እንደዚህ ይላሉ    ሚስኪን ለራሱ ሳይሆን ጥሩ ሰው ነበር መልካም ሰው ነበር ብለው  ያወራሉ ታሪኩ እንዲህ ነበር ብለው ያወራሉ በይወት እያለ ግን አንተነትህን ረስታው ያንቋሽሹሃል ስታጣ መከራ፣ ስታገኝ መከራ እነ  የህይወታቸውን መጨረሻ አስተካክሎት         ሁልጊዜም ቢሆን ለራሳችሁ ጊዜ ስጡት  .ሁልጊዜም ቢሆን በራሳችሁ ተማመኑ .ሁልጊዜም ቢሆን ስውን አትመኑ ።           @luna2117  ✍️✍️✍️✍️✍️

ዋጋሽን እወቂ አንቺ ለአንድ ልባም ወንድ ፀሎቱ ነሽ 😘

ሰዎች ባወቁህ ልክ ነው የሚንቁህ ከተቻለ መልክህን ብቻ ካወቁት በቂ ነው ❤️‍🩹ㅤ    📝ㅤ      🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳ         ✿     ❀ 💔   ✿    ❀ 🖤                                ╠═══፨❤️‍🩹 ፨═══╣ ☕︎ ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥ @luna211219

ወዳጄ ሁሉም ሴቶች አንድ አይደሉም 😌 ምክንያቱም መንፈስ እራሱ አጋንንት እና ሰይጣን ተብሎ ይለያያል አስብ እንጂ 🙂‍↔️

😭😭💔💔💔

ቀኑን ሙሉ ያላማቋረጥ የምናስባቸው ሰዎች ግን እነሱም ያስቡን ይሆን 🤔🥺       
         @Laughter_house_eth🥀✨