en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

Open in Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
196
Subscribers
+124 hours
+47 days
-130 days
Posts Archive
ወይ ሰዉ ግራ እኮ ናቸዉ 🥺🥺🥺💔💔💔💔💔😭

☆ገጣሚ እና ድራሲ✷አኪያ*✍️ ✍️ ዝናብ ሊጥል ነው መስል አጉሮመረመ የሄደ ተረሳ አፍቃሪ ታመመ ምስኪን ለራሱ ሳይሆን ጥሩ ሰው ነበረ ታዲያ ምን ያደርጋ የሰው ልብ ሰብሮ ሂወቱ አልሰመረ ፈራጅ ዳኛ አለቃ ለኛ ትንቢት  ለኛ የተሰጠ እሱንም አላመኑት     ፍቅር ፍቅር።    ህ      ፍቅር ፍቅር። ህ           ካንደበት ሳልፍ የልብ ትርታ  አሳልፎ ሲሰጥ የልብን እፎይታ እንዴት ያስደስታል የፍቅር ሰላምታ ፍቅር ከምትወደው ከሚያፈቅር ሰው ጋር ሁና ስታገኘው ይሆናል እንዳገር። @luna2117     ✍️✍️✍️✍️✍️✍️

ሙላ ለአድማጮቹ ስብከት ሊሰጥ ከመድረክ ላይ ወጣ። "ዛሬ ስለ ምን እንደምናገር አታውቁም?" ሲል ጠየቀ። ሕዝቡም ሁሉ "አይ ሙላ፣ አናውቅም" ሲሉ መለሱ። ሙላም "እንግዲያውስ የማታውቁ ከሆነ ልነግራችሁ ምን ፋይዳ አለው?" ብሎ ከመድረክ ወርዶ ሄደ። በሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየቀ። በዚህ ጊዜ ሕዝቡ ብልህ እንደሆኑ በማሰብ "አዎ ሙላ፣ እናውቃለን!" ብለው መለሱ። ሙላም "አሁንስ የምነግራቹን እያወቃችሁ ከሆነ ልነግራችሁ ምን ፋይዳ አለው?" ብሎ እንደገና ከመድረክ ወርዶ ሄደ። በሦስተኛው ሳምንትም ሙላ ጥያቄውን ደገመ። በዚህ ጊዜ ሕዝቡ ተከፋፍለው አንዳንዶቹ "አዎ!" ሲሉ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ "አይ!" አሉ። ሙላም በደስታ እንዲህ ሲል መለሰ፡- "ጥሩ ነው! እንግዲያውስ የሚያውቁ የማያውቁትን ይንገሩ!" ብሎ ከመድረክ ወርዶ ሄደ

""ዝናብ እወዳለሁ ትላለህ''' ሲዘንብ ግን ዣንጥላ ትዘረጋለህ:: ''ፀሀይ እወዳለሁ ትላለህ ''ፀሀይ በወጣች ግዜ ግን ጥላ ፍለጋ ትሮጣለህ ''ንፋስ እወዳለሁ ትላለህ''ዳሩ ንፋሱ ወደቤትህ እንዳይገባ መስኮት ትዘጋለህ... ``ለዚህም ነዉ እወድሻለሁ''ስትለኝ የማላምንህ Bombarle

🥺💔
+9
🥺💔

እኔ ከልምዴ ልንገርህ በብዙ ሰዎች የተከበበች ሴት ለምንም አትመኝ እሺ

እናቴ በጣም ፈርቻለዉ እንቅልፍ አጥቻለዉ ዙርያዬ ጨልምዋል ማቀዉ ማንነቴ ፍፁም ተሰዉሯል ልቤ በጨለማ ተሞልቷል በክፋት እባክሽን ምሪኝ መንገድ ብርሀኑን እኔ አቅም የለኝም አንቺ አቅም ሁኝኝ 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

🗣ለማየት እንጂ ለመታየት 👀 ብርሀን'ን አትምረጥ 🙌

Muxukula❤️eht

Eshi yene gmbdla wendme

Yene muxukula eht💞

Wedd new maregeh

Wendme🥺 @winer12m Yene stota🎁 @winer12m Yene enku wendme😍 @winer12m Yene ngus wendme🤴 @winer12m Yene amakari👩‍❤️‍👨 @winer12m Yene asabi🥹 @winer12m Yene meketa💪 @winer12m Yene wed🥰 @winer12m Yene kokeb💫 @winer12m Yene chereka🌙 @winer12m Yene werk 👑 @winer12m Yene ashangulit🐶 @winer12m Yene cake🎂 @winer12m Yene chekolet🍫 @winer12m Yene abeba🥰 @winer12m Yene medalya🥇 @winer12m Yene zefagn🎤🎧 @winer12m Yene menta👫 @winer12m @winer12m ❤ Alem lay ante slalekegn betam destega negn eshi amlak shi amet yanurek kene kenso bezu edme yestek lante weddd new maregeh wendme shi amet nurlegn @winer12m EWEDKALEW🥰🥰🥰😍😘❤️❤️

ይቅርታ ስህተት ሲፈጠር እንጂ ክህደት ሲፈፀም አይደለም አይ ይቅርታ…… « ይቅርታ የሆደ ሰፊነት እንጂ የሞኝነት መለኪያ አይደለም ስህተት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ነው ሊታረም፣ ሊታለፍና ሊገሰፅ ይችላል። ክህደት ግን የታሰበበት ምርጫ ነው ስህተት ለሰራ ይቅርታ ይደረጋል ክህደት ለፈጸመ ግን የሚሰጠው ስንብት እንጂ ዕድል አይደለም ክብራችንን የምንጠብቀው ይቅርታ በምንሰጥበት ሰዓት ብቻ ሳይሆን ይቅርታ የማይገባቸውን ቦታዎች ለይተን ስናውቅ ጭምር ነው። » ወጣትነት Trend አይደለም…… እውነት ነው ስለዚህ እኛም ከዚህ እንማር ቤተሰብ 🤞🫶

አለቀ እኔ ምጨነቀዉ የኔ ለምላቸዉ ብቻ ነዉ ሲቀርቡኝ ቀርባለዉ ሲርቁኝ ርቃለዉ አለቀ😏😏

𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬🥹🙏 https://t.me/smoke49s