en
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

Open in Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
195
Subscribers
+124 hours
-37 days
-830 days
Posts Archive
ማንንም ሰው እወደዋለሁ በል እንጂ ይወደኛል አትበል በማንም ላይ መተማመን አትችልም በችግርክ ሰአት እንካን አይደለም ሰው ጥላክም ይሰሽካል🙌🙌

☀ አያቴ ምን ትላለች መሰላችሁ🗣 🪽የዘገየ ምላሽ ልክ እንደ ቀዝቃዛ💨 ምግብ ነዉ። ሆድ ይሞላል ግን #ጣዕም 🌪እና እርካታ የለዉም!🌫 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ ⁰▬▭▬━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረገ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

ማናት🤔 ማናት🤔 አሏት . . ስሟን በጣታቸው እንዳልታረቁባት የሕይወትን ምግብ ከጇ እንዳልበሉባት ለስግደት የሚያደርስ ቢያጥራቸው ትምህርት ደሞ ማናት እሷ.. አማልጅኝ ምንላት.. ብለው አንቁአሸሹአት 🥹 ማርያምዬ እኮ ናት...... የ እግዚአብሔር ልጅ የእየሱስ እናት.... አጥብታ ያዘለች ምስራቀ ምስራቃት.... ጎንበስ ቀና ብላ የምታማልደን በእግዚአብሔር መንበር ፊት አረ እሷን አትንኩአት ማነች እሷ አትበሏት እመ ብርሃን ነች አምላከ ወላዲት ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች ያላት ትልቅ ውበት እመ ብርሃን ነች... .. ምዕራገ ፀሎት በማህፀኗ ያደረ.. ... እግዚአብሔር አክብሮአት ሚካኤል በክንፉ... ....... ደብቆ የከለላት ሰላም ለኪ ብሎ...... ....... ገብርኤል ያከበራት ፋኑኤል በግርማ... ............ ህብስት የመገባት ዶኪማስ በምልጃ....... ............. ከጉድ የወጣባት በላየሰብዕ ሞቶ...... .......... በፅኑ ቃልኪዳን ከሞት የዳነባት ፈጣሪዋ አክብሮ........ ...........ፅዮን ያደረጋት እሷ አክሊለ ሰማዕታት.. . . . . ድንግል ማርያም ናት😍🥹🥹🥹 ማናት አትበሏት!!❤🥀

በእርግጥ ናፍቆትሽ አይታበይ ከመልዐክ ጎን ነው ሚቆይ በእርግጥ ውበትሽ ወሰን የለው ከምድር ነው ወይስ ከሰማይ ነው አንዴ ነው ያየሁሽ ግማሽ ነው ያየሁሽ ውበት ሳላጣጥም መልክሽ እንደ ቃል ነው የተፈተለከው ከእይታዬ ግድም እቅፍሽ ስር ግድም(ሲጠብቅ) ከፃድቅ ከሀጥዐን ውበትን ቢመኙ ተሞኙ ተሞኘልሽ ሀገር ዘፈነልሽ ሀገር ገነት ትዝ አይለው ቆንጆ ሴት ሲገደር በግራም ፃድቅ ነው በቀኝም ንፁህ ነው አይተውሽ ካለፉ መልዐክ እንደ ሰው ልጅ እያቸው ሲከንፉ በአይንሽ ሲለከፉ በጥርስሽ ሲጠፉ ይኸው ደግሞ አሁንም አይንሽ ነገረኝ ምስጢር ንፋስን መከተል ሳቅ በሰማሁ ቁጥር ይቅርታ ለአይኖቼ  ማየትን መኖር ላደረጉ ይቅርታ ለእግሮቼ መንገድን ችለው ለወደዱ ይቅርታ ይቅርታ getami @moonlightye1

ጌታ ህይ እኔና ይሄን text ሚያነበው ሰው እንቅልፍ እምቢ ብሎናል 🤧 Maybe ከተኛው ደና ደሩ🛏🧑‍🦯

📴 ᴛʜᴇ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ ʜᴀꜱ ᴇɴᴅᴇᴅ. 🎧 ᴡᴀɴᴛ ᴛᴏ ᴋᴇᴇᴘ ᴛʜᴇ ᴠɪʙᴇ ɢᴏɪɴɢ? ꜱɪᴍᴘʟʏ ꜱᴇɴᴅ /play ꜱᴏɴɢ_ɴᴀᴍᴇ ᴛᴏ ꜱᴛᴀʀᴛ ᴀ ɴᴇᴡ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ.

⏳ ɴᴇxᴛ ᴛʀᴀᴄᴋ ᴅᴏᴡɴʟᴏᴀᴅɪɴɢ... 🎧 ᴛɪᴛʟᴇ: እናቴ ቅድስት አርሴማ በግጥም / ስመጣ በአልጋ ነበረ../enate kidist arsema /የዘማሪት ሊዲያ አዲስ ዝማሬ በግ...

⏳ ɴᴇxᴛ ᴛʀᴀᴄᴋ ᴅᴏᴡɴʟᴏᴀᴅɪɴɢ... 🎧 ᴛɪᴛʟᴇ: ነይ ሶልያና ጥዑም የእመቤታችን መዝሙር | Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2023- ዘማሪት ሰላማዊት...

⏳ ɴᴇxᴛ ᴛʀᴀᴄᴋ ᴅᴏᴡɴʟᴏᴀᴅɪɴɢ... 🎧 ᴛɪᴛʟᴇ: 🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ወለላዬ ማርያም " | Welelaye Maryam | ዘማሪት እፁብድንቅ አዲሱ

🔄 | ᴘʀᴏᴄᴇꜱꜱɪɴɢ ʏᴏᴜʀ ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ...

🔄 | ᴘʀᴏᴄᴇꜱꜱɪɴɢ ʏᴏᴜʀ ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ...

🔄 | ᴘʀᴏᴄᴇꜱꜱɪɴɢ ʏᴏᴜʀ ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ...

⏳ ɴᴇxᴛ ᴛʀᴀᴄᴋ ᴅᴏᴡɴʟᴏᴀᴅɪɴɢ... 🎧 ᴛɪᴛʟᴇ: 🔴 አዲስ ዝማሬ " ምስጢረኛዬ ነሸ " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot