198
Subscribers
-224 hours
+17 days
No data30 days
Posts Archive
#ተቀበል___1
እናቱን ጠይቄ እሺ ተብያለው
አባቱን ጠይቄ እሺ ተብያለው
እሱንም ነግሬው ግድ የለም ብሎኛል
ሚስቱ ቀርታኛለች እንዴት ይሻለኛል..🙄🤔
#ተቀበል____2
ሚስቲንም ጠይቂያት እሺ ትልሻለች
ሼም ይዟት ነው እንጂ ድሮም ፈታዋለች
እሷም እኔን ጠብሳ እሺ ብያታለው
ቶሎ አግቢውና እኔም ወስዳታለው
😂😂😂😂
♥♥♥♥ @Eminem_2_2_4
የኔ........ ስልሽ
♥♥♥♥
የኔ ፍቅር ስልሽ
እንባ ያረገዘዉ ኢሔ አይኔ ይደርቃል፣
መኖር የደከመዉ አካሌ ይወናል፡፡
የኔ ውድ ሰልሽ
እርካሹ ስሜ ባንቺ ይወደዳል፣
ፅልመት የለበሰዉ ህይወቴ ይበራል፡፡
የኔ ቆንጆ ስልሽ
.............ጨለማዬ ነግቶ፣
በቋጥሮ የቆየው ደስታዬ ፈንድቶ፣
ዘላለም የሚቆይ ብርሀንን ይረጫል፣
መቼም ላይጠወልግ ደሰታዬ ያብቦል፡፡
የኔ ፍቅር ስልነሽ ስሜት ይፀነሳል፣
የኔ ውድ ስልሽ ፍቅር ይወለዳል፡፡
የግሌ አድርጌሽ
የኔ ብቻ ስልሽ
መሞቴን ረስቼ
ይሀው በነፃነት መኖር ጀመርኩልሽ፡፡
❤️❤️💕💞💓💗💖💝
የኔ.........ስልሽ
አፈቅርሻለው የኔ የኔ ሁሉ ነገሬ፡፡
◄ᯓ◄⏤🗽⃝⃪🌹꯭︎𝑞𝑢𝑒𝑒𝑛◡⃝ا۬👸᪳𝆺꯭𝅥⎯⎯꯭🌹@Itsme_princess3🌹❣🌹❣🌹,,,,
𝑯 𝒆 𝒚 𝒂 𝑸 𝒕 / 𝑸 𝒕 𝒂,
Ꮗ 𝒆 𝒍 𝑪 𝒐 𝑴 𝒆💓!!
𝑰𝒇 𝒀𝒐𝒖 𝑳𝒊𝒌𝒆 𝑰𝒕 𝑻𝒉𝒆𝒏 𝑪𝒐𝒎𝒆 𝑨𝒏𝒅 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑶𝒖𝒓 𝑮𝒓𝒐𝒖𝒑
🎯𝒀𝒐𝒖 𝑮𝒆𝒕 𝑨𝒍𝒍 𝑻𝒉𝒊𝒏𝒈 𝑰𝒏 𝑶𝒏𝒆 𝑭𝒓𝒂𝒎𝒆💓
⌨️𝐌ake 𝐍ew 𝐅riends
💖24x7 𝐀ctive 𝐕oice-𝐂hat
✍️𝐒afe 𝐅or 𝐆irls (𝐍o 𝐀buse)
📞𝐋isten 𝐒ongs
💓𝑰𝒇𝒚𝒐𝒖 𝒄𝒐𝒖𝒍𝒅 𝒔𝒉𝒂𝒓𝒆 𝑶𝒖𝒓 𝑳𝒊𝒏𝒌 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒇𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅𝒔,
𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒘𝒐𝒖𝒍𝒅 𝒃𝒆 𝒂 𝒈𝒓𝒆𝒂𝒕...❤️
✅ 𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 𝚕𝚒𝚗𝚔
https://t.me/+77_rzfSlxA0zY2Fl
https://t.me/+77_rzfSlxA0zY2Fl
https://t.me/+77_rzfSlxA0zY2Fl
fam be fikr yetegoda sw ale kale inbox awurny teritment mestet lingemr nw
⏳ ɴᴇxᴛ ᴛʀᴀᴄᴋ ᴅᴏᴡɴʟᴏᴀᴅɪɴɢ... 🎧 ᴛɪᴛʟᴇ: Tsegaye Eshetu Endét Nesh ፀጋዬ እሸቱ እንዴት ነሽ 1983 with lyrics
