አል-ኪታቢ ፩
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 155
Subscribers
-124 hours
+257 days
+2530 days
Posts Archive
2 155
አቡ ሀይደር እንዳለው እስልምና ያለ ጂሐድ ውበት የለውም ።ጂሐድ ማለት ሀይማኖት በሙሉ የአሏህ እስኪሆን መታገል ማለት ነው። በእርግጥ ይህ ሁሉንም ሙስሊሞች ባይስማማም ግና 100 ሰዎች ካሉት ማህበር ውስጥ 5 ወይም 10 የታመሙ ካሉ ለቀሪዎቹ 90 ሰዎች ስትል ማህበሩ ባታወግዝም ባትሸሽም በሽተኞቹን ለመታገል መነሳት ብሎም መደራጀት ግድ ነው።
ይህንን ደግሞ ከ3ኛ ወገን መጠበቅ ሞኝነት ይመስለኛል ስለዚህ እዚህ ፔጅ ላይ ያለን ክርስቲያኖች እንጀምረው ። እስቲ ለአሁኑ በትንሹ ለትግሉ ምልክት የሚሆን ፖስተር እናዘጋጅ እና ሁላችንም ለፕሮፋይል ፒክቸር እንጠቀመው። እናንተስ ምን ትላላችሁ ?
2 155
እንዴት ከረማችሁ ? ብዙ የቴሌግራም ተከታይ ያላችሁ ብሎም ብዙ የቲክቶክ ተከታይ ያላችሁ ሰዎች ይህንን ግሩፕ ብታስተዋውቁልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ።
2 155
እንዴት ናችሁ ።መፅሐፎቹን የተመለከተ ማንኛውም አስተያየት https://t.me/alkitabi2018
የቴሌግራም ዲስከሽን ግሩፕ በመቀላቀል ብትሰጡኝ በቅርቡ ለምለቀው ነጃሺ ተረት ወይስ እውነት ለሚለው መፅሐፍ ግብዓት ይሆነኛል ።
