en
Feedback
Yeshua Apologetics

Yeshua Apologetics

Open in Telegram

➟የሹዋ ዐቅበተ እምነት አገልግሎት አላማ ከክርስትና እምነት አንጻር ደርዛቸውን የጠበቁ ስነ መለኮታዊ ፍልስፍና፤ አመክንዮአዊና ታሪካዊ ጽሑፎችን ማቅረብ በክርስትና ላይ የሚነሱ የተቃውሞ ሀሳቦችንና የኑፋቄ ትምህርቶችን መመከት የሌላውን እምነተ መርህ ከሎጂክና ከታሪካዊ ዳራዎች አንጻር መመርመር ▼ @Yeshua_Apologetics

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
789
Subscribers
+724 hours
+527 days
+15330 days
Posts Archive
"....ሃሌሉያ....." ---- እስኪ ከእሁድ ዝማሬ መካከል ልጋብዛችኹ...... @AnglicanFaith

The Theory of the Anonymous Gospels(አሁን በቃ እስኪ ድግሞ መንፈቅ እንበል ሎል) መጣሁ lol

three Craigs Craig Evans Craig Keener Craig Blomberg

የምን ደባል ነው ሲጀመር ከዴቩ ጋር የኔ ያንተ የምንባባለው ነገር የለም ማለቴ ከሚስት በስተቀር በአንድ ነጠላ ነው የምናስቀድሰው 😁 ዴቩ ተጫዋች ተግባቢ እና መልካም ወንድም ነው ደሞ የአምስት እና
የምን ደባል ነው ሲጀመር ከዴቩ ጋር የኔ ያንተ የምንባባለው ነገር የለም ማለቴ ከሚስት በስተቀር በአንድ ነጠላ ነው የምናስቀድሰው 😁 ዴቩ ተጫዋች ተግባቢ እና መልካም ወንድም ነው ደሞ የአምስት እና የስድስት አመታት ጓደኝነት ነው ያለን እንደምታስቡት ቀላል አይደለም ቀረቤታችን በዚህ አገልግሎትም ደሞ አብረን ብዙ አመታትን አሳልፈናል በእርግጥ ገና ጀማሪዎች ነን እግዚአብሔር ጸጋውን እንድሜውን ጨምሮልን ከዚህ እጅጉን በተሻለ መንገድ እንደምንጓዝ አልጠራጠርም ለማንኛውም እንድታውቁት ያክል ስንጀምርም አብረን ነበርን ስንጨርስም አብረን እንጨርሳለን ማለቴ ጫማ እስከምንሰቅል ድረስ ሎል ያው ዴቩ ቀድሞኝ ጡረታ ይወጣል እኔ እከተለዋለሁ 😂

አዎን ከቃሌ ጋር ከዛም በላይ ነን። ጋይስ ምንፍቅናው ብዛቱ ብታዩ ደግሞ ሆድ ይፍጀው😁 exactly ቀኑን ባላስታውስም ያኔ ይመስለኛል 1st year ተማሪ ነበርኩኝ 4ዓመት በላይ ይሆነዋል። ---
አዎን ከቃሌ ጋር ከዛም በላይ ነን። ጋይስ ምንፍቅናው ብዛቱ ብታዩ ደግሞ ሆድ ይፍጀው😁 exactly ቀኑን ባላስታውስም ያኔ ይመስለኛል 1st year ተማሪ ነበርኩኝ 4ዓመት በላይ ይሆነዋል። --- በአካል የምናወራው የቲዮሎጂ ጥርቅም online live ቢሆንና ብትሰሙት የማትመዘግቡት ምንፍቅና አይነት የለም። በየደቂቃው አናቴማ እያላችሁ ነው የምትሰሙት😅

እድሜ ሳይደርስ ስለ ማሰብ? ባለፈው ከቸርች ልጅ ጋር እያወራሁኝ relationship ጀመርኩ እኮ አለኝ። ልጁ ገና ነው በእድሜው መናገርም አልደፈርኩም እሺ ብዬ ጠየኩት...አወራ አወራና ምከረኝ አለኝ።(ዓዲስ ዓመት ሆነ ምንም በዓል በደረሰ ቁጥር ጫማ የሚያስገዛት እናቱን ነው) በደንብ አድርጌ ከመከርኩት በኋላ ትምህርት ብሎ አሁን 12 እየተማረ ይገኛል። ---

በጌታ ስም ፐርሰናሊ እኔ ከሁለቱም ጥያቄ ውጪ ነኝ... ወንድ ልጅ መጠየቅ ያለበት መጀመሪያ አለኝ? ምን ፕሮቫይድ አደርጋለሁ? ምን ላመጣ ችላለሁ? እንዴት ነው ከቤተሰቧ እጇን ወስጄ እኔ ጋር ተማምና
በጌታ ስም ፐርሰናሊ እኔ ከሁለቱም ጥያቄ ውጪ ነኝ... ወንድ ልጅ መጠየቅ ያለበት መጀመሪያ አለኝ? ምን ፕሮቫይድ አደርጋለሁ? ምን ላመጣ ችላለሁ? እንዴት ነው ከቤተሰቧ እጇን ወስጄ እኔ ጋር ተማምና የምትቆየው? መጀመሪያ እኔ ራሱ አለኝ? ነው የምለው lol ይሄን ጥያቄ የሚጠይቅ ወንድ ሴቶች red flag ይሁንላችኹ!😅

በአካል የሚያቁኝ ለምን እንዲህ እንደማይሉኝ😏
በአካል የሚያቁኝ ለምን እንዲህ እንደማይሉኝ😏

እንዴ በደንብ! btw ክርስትና ለኢትዮጵያ አዲስ ሆኖ ለማስረጽ የመጣ አይደለም። ከ4ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ከኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህል፣ ሥነ-ምግባርና ማንነት ጋር በጥልቅ ተያይዞ ቆይቷል። ከጥንት ቤተ
እንዴ በደንብ! btw ክርስትና ለኢትዮጵያ አዲስ ሆኖ ለማስረጽ የመጣ አይደለም። ከ4ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ከኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህል፣ ሥነ-ምግባርና ማንነት ጋር በጥልቅ ተያይዞ ቆይቷል። ከጥንት ቤተ ክርስቲያን አባቶች አስተምህሮ ክርስትና የሚያስፈልገው ሰውን ብቻ ሃይማኖተኛ ለማድረግ ሳይሆን ሰውን በክርስቶስ ለመለወጥ ነው። ለምሳሌ፣ ቅዱስ አውግስጢኖስን "የሰው ልብ ኹሉ በእግዚአብሔር እስኪያርፍ ድረስ እረፍት እንደማያገኝ ያስተምራል።" ይህ ለኢትዮጵያውያን ለግል ሕይወት፣ የቤተሰብ ሕይወትና የማኅበረሰብ ሥነ-ምግባር መሠረት ሊሆን ይችላል። ቅዱስ አትናቴዎስ ደግሞ በክርስቶስ ሰው መታደስንና መለወጥን በጥልቅ በክታቡ ያብራራል። ስለዚህ ክርስትና በኢትዮጵያ የሚያስፈልገው የተሻለ ማኅበረሰብ ለመፍጠር ብቻ ሳይሆን፣ የሰውን ልብ ከውስጥ ለመለወጥ ነው። በአጭሩ፦ ኢትዮጵያ ክርስትናን የምትፈልገው ታሪኳ ስለሚያስገድዳት ብቻ አይደለም፤ የክርስቶስ ወንጌል የሰውን ልብ፣ ሥነ-ምግባርና ማኅበረሰብ ለመቀየር የሚያቀርበው መልእክት ስላለው ነው እንጂ። ለምን ክርስቲያን? ቅዱስ አውግስጢኖን እንዳለው ላስቀምጥ፦ "..ክርስቶስ የሚያስብበት አእምሮ፣ ክርስቶስ የወደደበት ልብ፣ ክርስቶስ የሚናገርበት ድምፅ እና ክርስቶስ የሚረዳበት እጅ ማለት ነው።.." ስለዚህ ለሃይማኖትና ለእውነተኛ ተግባራዊ ሕይወት የሚያስፈልገኝን ኹሉ አምላክ ሰው ኾኖ በመካከላችን ተገኝቶ ቀርቦ ስላስተማረን፤ በዘመነ ብሉይ በነቢያት አድሮ ይናገር የነበረው፤ በዘመነ ሥጋዌ እርሱ ራሱ መጥቶ ስላስተማረኝ። አምኜ የምጓዝበት የሌሎቹን ትምህርቶች ከክርስትና ጋር ሲመዘን ኢምንት ስለሆነ ነው። በዚህም ምክንያት ልቤ የረጋበት እውነተኛው መንፈሳዊው ሀብቴ ክርስትና ብቻ ነው! ለዚህም እርሱን ዘወትር ጌታዬ ሃብቴ ጤናዬ መድኃኒቴ እለዋለሁ!

ዌልካም። 4ኪሎ ቅዱስ ማቴዎስ ቤተክርስቲያን አለልህ። ኤርሚን አውራው @E77b7
ዌልካም። 4ኪሎ ቅዱስ ማቴዎስ ቤተክርስቲያን አለልህ። ኤርሚን አውራው @E77b7

እኔ በግሌ arranged marriage አልደግፍም። ጋብቻ እና ጥንድ መኾን በጣም የግል ውሳኔ ነው፤ ሰው ማግባት ያለበት በራሱ ፈቃድና በእውነተኛ ፍቅር እንጂ ቤተሰብ ስለመረጠለት ብቻ አይደለም። መ
እኔ በግሌ arranged marriage አልደግፍም። ጋብቻ እና ጥንድ መኾን በጣም የግል ውሳኔ ነው፤ ሰው ማግባት ያለበት በራሱ ፈቃድና በእውነተኛ ፍቅር እንጂ ቤተሰብ ስለመረጠለት ብቻ አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ arranged marriage በቀጥታ አይከለክልም፣ ግን በጋብቻ ውስጥ ፈቃድ፣ ፍቅር እና የግል ውሳኔ አስፈላጊ መሆናቸውን ያሳያል። ቅዱስ ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮንቶስ 7፥39 ላይ ሴት ማግባት የምትፈልገውን ሰው በገዛ ፍቃዷ ልትመርጥ ትችላለች ይላል። ከብሉይ ኪዳን ደግሞ ዘፍጥረት ምዕራፍ 24 ላይ ርብቃ ለይስሐቅ እንድትሄድ “እሄዳለሁ” ብላ በራሷ ፈቃድ እንደ ተስማማች እናነባለን(24፥57–58)። በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው ኤፌሶን 5፥25 ባል ሚስቱን ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ እንዲወዳት ያዛል። ስለዚህ ምን ትላለህ? ከኾነ በአጭሩ ቤተሰብ ወንዱን እና ሴቷን ማስተዋወቅ ወይም ምክር መስጠት ችግር አይደለም እላለኹኝ፤ ግን ያለ ፈቃድ ማግባት ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ የጋብቻ መርሆች ጋር ስለማይስማማ እኔም እዚህ ጋር አልስማማም።

ስለ እኛ web፦ here ስለ እኛ ፦ here በአጭሩ ቤቱ የፕሮማክስ ነው ያበአጭሩ ጊዜ ትኩረቴ mere Christianity ሆኖ ይሆናል። ብቻ ያለኸው ክርስትያን ቤት ነው እንደ ሀሳብ🙂
ስለ እኛ web፦ here ስለ እኛ ፦ here በአጭሩ ቤቱ የፕሮማክስ ነው ያበአጭሩ ጊዜ ትኩረቴ mere Christianity ሆኖ ይሆናል። ብቻ ያለኸው ክርስትያን ቤት ነው እንደ ሀሳብ🙂

ኧረ ጥያቄ ወድጄዋለሁ😄
ኧረ ጥያቄ ወድጄዋለሁ😄

የእኔም ጥያቄ ነው🙂
የእኔም ጥያቄ ነው🙂

yesss ነኝ ጆናታን እዚህ የለም(ቢኖርም አልለቅም ብሏል። ለእሱ ያላችሁ ጥያቄ ካለም ጠይቁኝ😁)
yesss ነኝ ጆናታን እዚህ የለም(ቢኖርም አልለቅም ብሏል። ለእሱ ያላችሁ ጥያቄ ካለም ጠይቁኝ😁)

ጠያቂው ቃሌ መሠለኝ?😁 ግን ካልሆነ ጥራኝ ደግሰህ ከዛ ከየትም ብዬ ልጅትን አመጣታለኹ🙂
ጠያቂው ቃሌ መሠለኝ?😁 ግን ካልሆነ ጥራኝ ደግሰህ ከዛ ከየትም ብዬ ልጅትን አመጣታለኹ🙂

ምሽቱን በሊብራል ምሑራን ተጨናንቄ አድሬያለሁ😑 እስኪ ኑ እና አዳብሩኝ😁 https://ngl.link/yeshua_apologetics_ministry

☝️መጨረሻ ቀን እስከ ዕሮብ ነው። የገባችሁ ሰዎች መች እንደምንጀምር አስቀምጣለሁ።

Voice message06:03