አል-ቁድዋ
Open in Telegram
"አል-ቁድዋ | القدوة የሰለፎች አርአያነትና ንፁህ እስልምና የሚንፀባረቅበት ቻናል:»🌱
Show more299
Subscribers
+124 hours
-17 days
+1130 days
Posts Archive
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
(💡 የልብ ስንቅ)፦
➖➖➖➖➖➖
ትምህርቱን ይበልጥ ጣፋጭ ለማድረግ፣ በየቀኑ ስለ ኪታቡ ጠቃሚነት፣ ስለ ልብ መታደስ እና ከኪታቡ የተወጣጡ ድንቅና አጫጭር የወርቅ ጠብታ ምክሮችን (ጥቅሶችን) በ«የማለዳ ስንቅ» መልክ የምናጋራችሁ ይሆናል። ቀንዎን በኢማን ብርሃን ለመጀመር ሁልጊዜ ጠዋት ቻናላችንን መጎብኘት እንዳይረሱ! 🌱
https://t.me/Ad_Da_Wed_Dewa
299
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
.አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ።
✨ ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ታዳሚዎች፤ ✨
ለልብ እረፍትና ለነፍስ መረጋጋት የሚሆን ታላቅ መንፈሳዊ የምስራች ይዘንላችሁ ቀርበናል! በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ላይ የእውቀት ማዕድ በመዘርጋት፣ የታላቁን የኢስላም ሊቅ የኢማም ኢብኑል ቀይም አል-ጀውዚያህ (ረሂመሁላህ) ውድ መጻሕፍት በነፃ የምንማማርበት ልዩ መድረክ አዘጋጅተናል።
📚 የመጀመሪያው የትምህርት ጉዟችን፦ «አድ-ዳዕ ወድ-ደዋዕ» (በሽታውና መድኃኒቱ)
ይህ ኪታብ የሰው ልጅን የልብ በሽታዎች (እንደ ወንጀል፣ ዝንጋቴ እና ስሜትን መከተል) በምርጥ ስነ-ልቦናዊና ሸሪዓዊ ትንታኔዎች ፈትሾ፣ ለአእምሮ ሰላምና ለኢማን መጨመር እጅግ ፍቱን የሆኑ ቁርዓናዊና ሀዲሳዊ መድኃኒቶችን የሚጠቁም ድንቅ የሕይወት መመሪያ ነው።
የአቀራረብ ስልታችን፦
📌 ሙኽተሶር (ባለአጭር ማጠቃለያ)፦ መጀመሪያ ትምህርቱን በቀላሉ እንድንረዳው በማሰብ ማጠቃለያውን በየቀኑ በድምፅ (Record) እንለቅቃለን። ይህንን በትኩረት እናጠናለን።
📖 ዋናውን ኪታብ መቅራት፦ ማጠቃለያውን እንደጨረስን፣ ይበልጥ በጥልቀት ወደ ዋናውና ሙሉው የ«አድ-ዳዕ ወድ-ደዋዕ» ኪታብ ትምህርት እንሸጋገራለን።
🎙️ የቀጥታ ስርጭት (Live) ውይይት፦ በየመካከሉ በቀጥታ ስርጭት (Live) እየገባን፣ በድምፅ የተማርነውን ትምህርት በጋራ የምናጸናበትና ግልጽ ያልሆኑ ነጥቦችን ይበልጥ የምንማማርበት መድረክ ይኖረናል።
🚀 ቀጣዩ ብስራታችን፦
ይህንን ታላቅ ኪታብ አጠናቀን ስንወጣ፣ በቀጥታ ወደ ሌላኛው የኢማም ኢብኑል ቀይም ድንቅ ሥራ ወደሆነው «አል-ዋቢል አስ-ሰዪብ» (አላህን ማውሳት ለልብ ያለው ጠቀሜታ) ወደሚለው ኪታብ ትምህርት የምናልፍ ይሆናል።
የእውቀት ባለቤት የሆነው አላህ መልካም ስራን እንዲገጥመንና ልቦቻችንን በእውቀት እንዲያበራልን እንለምነዋለን። ከእናንተ የሚጠበቀው ለዚህ ታላቅ የእውቀት ድግስ ልባችሁን አዘጋጅታችሁ በትዕግስት መከታተል ብቻ ነው!
📌 ትምህርቱ ለሁሉም እንዲደርስ ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ፦
🔗 https://t.me/Ad_Da_Wed_Dewa ይጫኑ
ባረከሏሁ ፊኩም! አስተማሪና የተባረከ የትምህርት ጊዜ ይሁንልን።
ፀሐፊ براء.
299
Repost from N/a
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ
የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን
ያገኛል ።
ጥያቄ 1
💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?
299
Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️
➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል
🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች
ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች
ላላቸው
⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
299
Repost from N/a
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ
የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን
ያገኛል ።
ጥያቄ 1
💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?
299
Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️
➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል
🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች
ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች
ላላቸው
⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
299
Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️
➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል
🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች
ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች
ላላቸው
⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
299
Repost from N/a
🔒ጥያቄ ❔
በቁርአን ውስጥ የሚገኘው ረጅሟ
ሡራ ሡረቱል በቀራህ ናት?
⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife1
299
Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️
➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል
🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች
ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች
ላላቸው
⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
299
ስብራት እና ፈተናን አትጥሏቸው ሀቂቃ ከአሏህ ጋር ያለንን ግኑኝነት ያጠነክሩታል
እንዲሁም አሏህን ዘንግተንው እንደሆነ ከአሏህ ጋር በደንብ ያስተዋዉቁናል።**
ስብራት እና ፈተና ወደ አሏህ ያቃርባል እንጂ ከአሏህ አያርቅም
*አብሽሩ* ከአሏህ የተገባላቹንም ቃል ኪዳን ታገኛላቹህ ታገሱ ብቻ
ወደፊት እንደሚሰጠንና እንደምንደሰት ቃል *ገብቶልናል* በስ ታገሱ ጀናት ስሙ ሲጠራ ብቻ ልብን ሰከን የሚያደርግ ያሱብሃነሏህ አሏት ይወፍቀን
🌸 ያአሏህህ 🌹
t/me.Al_Qudwah
299
ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ኪታባቸውን የጀመሩት
በላዕ በደረሰበት ሙስሊም ሰው ጥያቄ መልስ በመስጠት ነው
በደል ስለምፈፅም መከራ ደረሰብኝ፣ መፍቴሄው ምንድነው? ብሎ ጠይቋቸዋል
ከዚያም ይህንን ኪታብ ፅፈው የችግሩን ሰበብ እና መድሃኒት ለመግለፅ ነው።
299
ወንጀል የሁሉም ችግር መነሻ ነው
ወንጀል እና አለመታዘዝ መከራ እና ፈተና እንዲመጡ ዋና ምክኒያት ናቸው።
ልብንም ሰውነትንም ያበላሻሉ።
ልብ የውጤቱ መዕከል ነው
ልብ ቢበላሽ አጠቃላይ ሰውነት ይበላሻል።
ወንጀልም ልብን ያዳክማል ከአሏህም ያርቃል
