en
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

Open in Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
224
Subscribers
+124 hours
+77 days
No data30 days
Posts Archive
በውዷ ኮቦልቻ በማደግ ላይ እየገሰገሰች ያለች ከተማ ለመኖር ምቹ አየር ያላት ኮ/ቻ ባዶ ቦታ እና ቤት መግዛት ለምትፈልጉ አማክሩን ያለምንም ስጋ ጥራት ባለው ሸሪአውን በተመለከተ ግዢ ማለትም ገዥና ሻጭን አገናኝነት በመሀል ገዥ እና ሻጭ የማያውቀው ፈርቅ የሚባል የለም አይታሰብም የኛ ስራ ጭቅጭቅ የሌለበት የመንግስት እዳ የሌለበትን መሆኑን እና ስም የማዘዋወሩን ከናተው ጋ ሆነን አጨርስላችኋለን እናተ ለመግዛት አቅማችሁ ሲፈቅድ እና በትክክል ስትወስኑ ከኛጋ ኑ ሸሪአውን ጠብቀን እንገዛልችኋለን በሸሪአችን ደላልነት አለ እደሚታወቀው ስለዚህ ሸሪአውን ጠብቀን እንሰራለን በአላህ ፈቃድ

https://t.me/durusApppdf ሸረ በማረግ ይቀላቀሉ #አሪፍ አሪፍ pdf #ታገኙ በታላችሁ join #ብላችሁ ተቀላቀሉ

ከጨለመ አይደል... ኩራዝ ትዝ ሚልህ መሸት ሲል አይደል... የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ ሲበርድህም አይደል... ፀሀይ ምትናፍቀው [እንግዲህ እሷንም] ያጣሃት እለት ነው... ፍቅሯን እምታውቀው 👉
ከጨለመ አይደል...           ኩራዝ ትዝ ሚልህ መሸት ሲል አይደል...      የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ ሲበርድህም አይደል...           ፀሀይ ምትናፍቀው      [እንግዲህ እሷንም] ያጣሃት እለት ነው...        ፍቅሯን እምታውቀው 👉 ቅኔው የገባህ ይገባሀል ♨️ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

❗መስጂዱን በመንካት ቀጥታ❗ በሚመጣሎት ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ። ታላቋን መድረሳችንን ሸር ሸር እናድርጋት 🌠 ★ 🌠 🌠 🌠 . 人 ° ★ 🌠 • ˚* ˚ 🌠° . (_ _) * _🌟 _ * ★። 🌠
መስጂዱን በመንካት ቀጥታ❗ በሚመጣሎት ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ። ታላቋን መድረሳችንን ሸር  ሸር  እናድርጋት 🌠 ★  🌠    🌠  🌠 .    人 ° ★ 🌠 • ˚* ˚ 🌠° .  (_ _) * _🌟 _ * ★። 🌠 . ┃口┃ *   🌠  *🌠  🌠 . ┃口┃★ *  _🌠 *.🌠 .`🌠 . ┃口┃★   * •🌙 。•˛˚˛* . ┃口┃ •˛˚˛*  人  •˛˚  *        . ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.     🌠 . ┃口┃  (_(_(_()_)_)_)  . ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ . ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ .  ||三||_||三三三三三|| 🌠 🌠 🌠 🌠 🌠 🌠 🌠 👆👆👆👆👆👆 بسم الله الرحمٰن الرحيم                 🔴 ገባሁኝ  50 ሺ🔴                     ☝☝☝☝ 🔴►ለእነዚያ ጉደኞች አድርሱልኝ ዜና 🔴►የንደትን በዓል ያክብሩ ይስሙና 🔴► ገባሁኝ 50ሽ እኔ ውዷ ጦሳ 🔴►ሁሌ ሚሳሳልኝ የጀግኖች መድረሳ 🔴►ጨመርኩኝ ወደ    ላይ ገባሁኝ 50ሽ 🔴►የረመዷን ሌባ እስቲ ምን ይብቃሽ 🔴►የኢርጃኡ ቡድን የሆንሽው ብላሽ 🔴►ሄድኩ ሁሉን ጥየው ምኑ ይዋጥሽ 🔴►44ቷ ቅሬ     አንች የኔ ጠላት 🔴►አንች ጉድ አይፈሬ ሌብየ ሌብነት 🔴►እኔስ ዘልቂያለሁ ተቃጠይ በቅናት            🔴ለልጆቼ መልእክት🔴 🔴► ታታሪ ልጆቼ እወዳችኋለሁ 🔴►የልፋትን ውጤት በናንተ አይቻለሁ 🔴►አብሽሩ ጠንክሩ አሁንም አይዟችሁ 🔴►60ሽ እንገባለን ገና ምን አይታችሁ 🔴►የጠላትን ወሬ አይስማ ጆሯችሁ 🔴►አትሰጡትም ቦታ መቸም ጀግኖች ናችሁ 🔴►ለነሱም በሏቸው ለጠላቶቻችሁ 🔴►ጦሳኮ ዘልቃለች እዩ እየገባችሁ 🔴►በሉ ተቃጠሉ ቅናት ይግደላችሁ                           በሏቸው                 ✏️አቡ ፋኪሃ  ማሻ 👇👇👇👇👇 https://t.me/abunibrase_and_namuse

♨️አልሀምዱሊላህ የአላህ ፀጋኮ ተቆጥሮ አይዘለቅም ጌታየዋ ምስጋና ይገባህ ♨️የምወዳቸዉንና የምሳሳላቸውን ውድ ሰለፍዩችን በማግኘቴ እንደዛሬይቱ ቀን ተደስቸ አላቅም ጌታየ ምስጋና ይገባህ ♨️ያረብ አንተ መዋደድን መፍቅርን አንተ ጨምርላችው ያርብ አንተ ጠብቃቸው ባሉበት ቦታ ውድ ሰለፍዩችን ያረብ ♨️​አንድ ሙስሊም ከአላህ ለተሰጡት ጸጋዎች ማመስገን (ሹክር ማድረስ) ግዴታው ነው። ምስጋና በሶስት መንገዶች ይገለጻል ​በልብ ማመን እነዚህ ጸጋዎች በሙሉ የመጡት ከአላህ ችሮታ ብቻ እንጂ በራሳችን ጥረት ወይም እውቀት እንዳልሆነ በልብ ማረጋገጥ። ​በምላስ መመስገን አዘውትሮ "አልሃምዱሊላህ" በማለት አላህን ማውደስና ስለ ጸጋዎቹ መናገር። ​በአካል (በተግባር) ማሳየት፦ የተሰጡንን ጸጋዎች አላህ በሚወደውና በፈቀደው መንገድ ላይ ብቻ ማዋል (ለምሳሌ፡ እውቀትን ሰዎችን ለመጥቀም፣ ገንዘብን በሰደቃ፣ ጤናን በኢባዳ ላይ ማዋል)። ​ ማመስገን ጸጋን ያበዛል አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሰመ አልሀምዱሊላህ ያረብ ታናሹ ወንድማችሁ ከዱባይ በረሀ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻 🔻 👌  የስደት  አጋሮቼ  አብሽር   እሽ  👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👌 تقبل الله منا ومنكم. 👉በአገራችሁ  በቤተሰባችሁ መካከል  የዒድን ደስታ የምታጣጥሙ  ወንድም  እህቶች  ልዕለ_ኃያሉን  ጌታ  በደንብ  አመስግኑት  እንኳንም  ደስስስስስ   አላችሁ  ሁል ጊዜም  ደስታ አይለያችሁ ...! ------- 👉የስደት  ጓደኞቼ  የኔ ቢጤዎች  ልክ እንደኔ  የቤተሰብ  የጀማዓ ትዝታ ድንገት  ድቅን ብሎባችሁ  ልባችሁ ክልብሽ ብሎት  ትኩስ እንባ  ግንፍል ብሎ  አይናችሁን  ሞልቶ በጉንጫችሁ ላይ የፈሰሰባችሁ  ወንድሞቼ  እህቶቼ  ዒድ ሙባረክ ብያለሁ  አይዞን  እሽ  ከሶበርንኮ  አጅርም  ይኖረናል ።  ከቤተሰብና ከሚወዱት ጀማዓ ተለይቶ ዒድ  እንዳው ዝም ነው  ። ከዚህ  የባሰም አለና  ለሁሉም ነገር ልዕለ_ኃያሉ ጌታችን   ይመስገን ""الحمد لله على كل حال ""  ማለት ብቻ ነው ። 👉  የዒድ  ቀን  ከማረሳቸውና ከልቤ የማይጠፋው  ከዓይነ _ ህሌናዬ  የማይሰወረው  ትዝታዬ  ውስጥ  ያለችንን ለባብሰን ህፃናቶቻችንን  ታቅፈን  ወደ ዒድ ሜዳ ስንሔድ  ከሶላት መልስ ለህፃናቶች ያዘዙህን ገዝተህ ስትሰጥ  ብስኩት  ሲቀማሙ  ሲላቀሱ  ሲንጫጩ  ልብሳቸው በወጥ ሲበላሽ በደስታ  ሲቦርቁ  እናቶች  አርሒቡ ሲሉ ጓደኞቻችን  እነዛ  ፍቅር የሆኑ  ወንድሞች  ለዚያራ  መጥተው ቤቱን  ሲያጨናንቁት በጫጫታ ሲያምሱት የሚሰማንን  ደስታ  የዓርሹ ባለቤት ብቻ   ነው  የሚያውቀው ።  ----- 👉 ዒድ  እንደት ነው  ለምትሉን  ወንድም  እህቶች  الحمد لله   ሰገድን  ወደ ቤት ስንመለስ ግን  ትዝታና  ናፍቆት  ማዕበል ፈጥረውብን  እየዋኘናቸው  ነው  ። ዒድ   ያለ  ቤተሰብ   ሰርግ  ያለጓደኛ ምኑም አይጣፍጥም  ልክ እንደእስረኛ ✍️ أخوكم  أبو نبراس  وفقه الله تعالى . . 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15615

ውዷ እህቴ አንቺን ብሎ ከአንቺጋ ሲኖር ሌላ መሄጃ አጥቶ አይደለም አንቺን ብሎ አንቺን ፈልጎሽ አፍቅሮሽ ህይወቱን ከአንቺጋ መኖር ስለፈለገ ነው ህይወቱን ሰጥቶሽ የሚኖረው ስለዚህ ባልሽን ጠብቂ የባልሽን ልብ ከሚሰብር ተግባርም ይሁን ቃላት ተጠንቀቂ። ፍቅር ሰጥቶ መቀበልን ልመጂ ሁሌም ግልፅኛ ሴት ሁኚ!! 👇 https://t.me/+EH7r-BLuhesxMDU8

አዎን፣ ይህ ውብና አፅናኝ ቃል ከቅዱስ ቁርኣን (ሱረቱ አ-ዙመር 39:53) የተወሰደ ሲሆን፤ የፈጣሪን (የአላህን) ወሰን የለሽ እዝነት፣ ይቅርባይነት እና አዘኔታ ለሰው ልጆች የሚያበስር ታላቅ መልእ
አዎን፣ ይህ ውብና አፅናኝ ቃል ከቅዱስ ቁርኣን (ሱረቱ አ-ዙመር 39:53) የተወሰደ ሲሆን፤ የፈጣሪን (የአላህን) ወሰን የለሽ እዝነት፣ ይቅርባይነት እና አዘኔታ ለሰው ልጆች የሚያበስር ታላቅ መልእክት ነው። ይህ ጥቅስ የሚያስተላልፋቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- ተስፋ አለመቁረጥ: የሰው ልጅ በፈጣሪው ፊት ለፈጸመው ማንኛውም ጥፋት ወይም ኃጢአት ተስፋ ቆርጦ ከእዝነቱ እንዳይርቅ ይመክራል። ሁሉን ቻይነት: አላህ (ሱ.ወ) ከማንኛውም ኃጢአት በላይ ታላቅና ሁሉን ቻይ በመሆኑ፣ ንስሐ ለገባ ባሪያው ኃጢአቶችን ሁሉ መደምሰስ እንደሚችል ያረጋግጣል። ምሕረትና ርኅራኄ: እርሱ መሐሪ (አጥፊን ይቅር ባይ) እና አዛኝ (ለፍጡራኑ እጅግ ሩኅሩኅ) መሆኑን ይገልጻል። ስለዚህም የትኛውም የሕይወት ፈተና ውስጥ ብንሆን፣ ወደ እርሱ በቅንነት ስንመለስ የእዝነቱ በር ሁልጊዜ ክፍት መሆኑን የሚያስታውስ ብርቱ የሕይወት ስንቅ ነው። https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

ከዲጡ ወደማጡ ይባላል ይሄ ነው ግደታ እንታወቅ የሆነበት ግዜ ይገርማል አንዳንደ
ከዲጡ ወደማጡ ይባላል ይሄ ነው ግደታ እንታወቅ የሆነበት ግዜ ይገርማል አንዳንደ

🔺✔️ግዜ ሰጥተን እናምብበው በተለይ ኡስታዞች ወንድሞች👌 🤌🤌🤌ምክር ለልባሞችአዋጅ አዋጅ አዋጅ✔️✔️✔️ قال رسو الله((فاتقوا الدنيا واتقوا النساءَ . فإن أولَ فتنةِ بني إسرائيلَ كانت في النساءِ"(رواه مسلم).  ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል ይቺን ብልጭልጭ ዱንያ ተጠንቀቁ፤ ( ሴቶችንም) ተጠንቀቁ  የኢስራኢላዊያን የመጀመሪያ ፈተና በሴቶች ነበርና!! አሁን ላይ ሴቶች አሏህ የዘነላቸው ሲቀሩ... ፈተናቸው እጅግ እየገነነ መጥቷል። ⚠️ ለኡስታዞች "ወጥመድ" ለሚዘረጉ ሴቶች የቀረበ ማሳሰቢያ! ⚠️ በአሁኑ ወቅት በሚዲያ ዓለም ውስጥ እጅግ አጸያፊና ሙስሊሙን ማኅበረሰብ የሚያሳቅቅ አንድ ተግባር እየተስተዋለ ነው። ይህም፦ አንዳንድ ሴቶች "ዲን ለመማር" ወይም "ቂርአት ለመቅራት" በሚል መሸፈኛ፣ ወደ ኡስታዞችና ሚድያ ላይ ወደሚንቀሳቀሱ ወንድሞች በመጠጋት፣ የግል ፍላጎታቸውን ለማርካት የሚሄዱበት የተሳሳተ መንገድ ነው። 📍  እነዚህ ሴቶች መጀመሪያ ሲቀርቡ እጅግ ምስኪን፣ ተጎጂና ረዳት ያጡ መስለው ነው። ኡስታዞችና የሱና ወንድሞችም  የነቢያት ወራሾች ናቸውና፣ በውስጣቸው ባለው ርኅራኄና የዋህነት "አንዲትን ሙስሊም እህት ከችግር ላውጣ፣ ዲኗን ላስተምር" በሚል ንጹሕ ኒያ (ሐሳብ) እጃቸውን ይዘረጋሉ። ነገር ግን ይህ የዋህነት እንደ "ቀዳዳ" ተቆጥሮ ለከፋ ፈተና መከፈቻ ይሆናል።    የወደደም ይውደድ የጠላም ቢመረውም ይዋጠው👇👇 ወሏሂ ወቢላሂ  ወተላሂ  እንዳትበሉ እንዳትሸወዱ ወንድሞች!! ፦በፊት እህቶችን ነበር ስናስጠነቅቅ የነበረው አሁን ግን በድን ተሸፍነው ከጎራ ወድያ አቤት ሰው እንደት አይነት ፀባይ ስነምግባር ያለት ወወወ የሚባልላት   በሩቅስትታይ የምታንፀባርቅ... አንተ ስለሷ ስትሰማ ይህቺ የልጆቼ ሙረቢ መድረሳ ብቶሆንልኝ ብለህ ትመኝና  ውስጥህ መልካምን በማሰብ ለመቅረብ ትሞክራለህ ነብዩምﷺ ምረጥ ያሉህ እርሷን ስለሆነ.... አስጠሊታ ቀፋፊ ዘግናኝ አረመኔ ወበኔ (((( እነ ፎዚያ እነ ማሪያ...... ኡሉ።)))) የዋህየ አላህ ከነዚህ ተኩላዎች ወንድሞቻችንንና እኛንም ይጠብቀን! ማደኛቸው የተወሰነ እውቀት መሳይ ጀህል ይዘው ነው ብቅ የሚሉት።። ሚድያ ያበዛሉ ቻናልም ይኖራቸዋል።። ግን...... ስትቀርባት  ብዙ ተብለው መገለፅ የማይችሉ ጉዳይዎችን ታያለህ ።።።። ለካስ ይሄም አለዴ ብለህ እራስክን ስትህ የምትወድቅበት ነገር ታያለህ።። ግን እኔን ካላመንክ በራስህ ሲደርስ ትመክራለህ። እርሷም ስትቀርብህ ከእንጀራ ለስልሳ ፦ ከመሬት በላይ ቢረግጧት ቻይ መስላ ቤትህን ከጨረቃ በላይ የምታበራ መስላ ለልጆችህ አንድ ሳይሆን ብዙ መድረሳዎች መስላ ለቤተሰብክ   እምየን እናትህ መስላ ለደእዋ  ከነ ኸድጃ በላይ የምትረዳህ መስላ... ወወወ  ይቀጥላል ትቀርብህና እሽበቃ ኒካህ እንሰር ስትል እንተ የዋሁ!! 👌 ኡስታዝዋ ትልሀለች   የተወሰኑ ዎራቶች ስጠኝና መሽሩእ /ለአላህ ብየ የጀመርኩት እስትራቴጂ አለኝ ፦መድረሳ ለሰለፍዮች ለማስገንባት /መስጅድ ለማስገንባት ስለዚህ እሱን ለማሳካት ትንሽ ቀን ስጠኝ  ደም ሀገሬ ሳልገባ ኒካህ ክፍተት ይኖረዋል ትልሀለች።። እሽ ይሄማ መልካም ነው ብለህ ትስማማለህ። 3ወር4ወር5ወር ቆየት ትልና  >ለአንተኮ 1ሰአትም ዋጋ አለው አስማሪነህ ብዙ የምታጠናው ይኖርካል።   ገን ግዜህን ግድልልል አርጋብህ > ካንተ የምርቅበትን ስራዋን ትጅምራለች ፦ እኔምልህ   የሆነ ነገር ሰምቼ ማለት ትጀምርሀለች እሷ የፈለገችውን አሳክታነው... ታስረዳለህ። በጣም እራሷን ወቃሽ መስላ ይቅርታ ትጠይቃለች። አሁንም ሰንብታ እኔምልህ እገሌ ኡስታዝ ____ማለት ትጀምራለች... ታስረዳለህ። አሁንማ ጨመር ታረጋለች ፈጠጥም ትላለች። አንተ ደሞ በትልቅ ስለሳልካት ትደናገራለህ። አሁንም አሁንም ትጨምራለች 👉የሚያውቋት እህቶችና ወንድሞች እንዳያስጠነቅቁህ በሰው ማሃል በግባት ይከብዳቸዋል።።።። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለካስ አደን ነው ለካስ ታርጌት አላት ለካስ ሚስኪኑ ያላሰብከው ሴራ ነው።... ከሴራዎቹ👇👇👇 1ኛ  ከሆነ ጀማአ ተልኮ አላት። ጃሱስ ናት። ማንነትህን በደምብ አጣርታ ለነሱ ለመስጠት ፦እነሱን እኔ አውቃቸዋለሁ እንድህ እንድህ ናቸው ብላ.... 2ኛ የወንድሞችን ክብር ማዋረድ አንተ ብቻ ሳትሆን ብዙ ወንድሞችን ፈትና አንተ ላይ ደርሳ ነው። 👉እገሌ ኡስታዝ ጠይቆኝ ሳልስማማ ቀረሁ እምቢ አልኩ በተራ ለመደርደር.. እገሌም እገሌም እገሌም... ፦በዝህም ምክንያት ሰዎች ለኡስታዞች ያላቸው ክብር እንድትቀንስ .... 3ኛ ክብር ፍለጋ የማይጠይቀኝ የማይለምነኝ የለም።።። ፦ይሄ ሁሉ ኡስታዝ እየተጋዘ   እየለመኗት እሷግን አንዱንም አላገባች፦ ምን ያክል ልእልት ብትሆነው አረጉድ ነው እገሌም ጠይቋት ስቶች የሚመኙት ለማስባል... 4ኛ ዋናው በመጨረሻም እነገሌ ኡስታዞች ጋር ተስማማ ካልሆነግን እኔን ተወኝ ፦እንቺን ከምተውማ ለለቱ ተስማምቼ ከኒካህ ወዲያ እመልስሻለሁ ብሎ በዛላይ ሰውነውና ወይ በፍቅር ወድቆ መንሀጁን መንጠቅ... ሌላም ሀሳብ አላቸው 5ኛ ወሳኝ ኡስታዞች መካከል ጣልቃ በመግባት ማተራመስ ፊትና መፍጠር ፦ደእዋው በሰላም እንዳይቀጥል__።።።። 👇👇👇👇👇 6 ኛ በዚህ ሴራቸው ወንድምችን ታጋይ ለድን ወኔ ያላቸውን ኡስታዞች ሞራላቸውን በማድቀቅ ውኔያቸውን በማስከዳት እንድላሉ እንድልፈሰፈሱ የተቀመረ ሴራ ነው። በአላህ ፈቃድ አይሳካላቸውም።። እንደነዚህ ያሉ የሰው አውሬዎች በጣም ፈጣጣ ባለጌዎች ሀያእ የሚባል የማያውቁ በኡስታዞች ላይ የተለቀቁ ጊንጦች አሉ። ወንድሞች ንቁ እንዳትነጠቁ  👉ማሳሰቢያ አስፈላጊ ከሆነም እኒህን ሴቶች በዝርዝር እናገራለሁ ወሏሂ አንለቃቸውም አበደን። ዋ! ዋ! ;ዋ! ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_sualih_genete 🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀 https://t.me/Abu_sualih_genete https://t.me/Abu_sualih_genete/4407

لأول_مرة_بجودة_عالية_﴿وَاتَّقُوا_النَّارَ﴾_تلاوة_نادرة_وأداء_أسطوري.mp36.29 KB