K+ Tech™
Open in Telegram
Share and Join Channel 🔥
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
6 527
Subscribers
-324 hours
+1757 days
+5130 days
Posts Archive
6 529
JOIN በማለት ብቻ ብር ማግኘት ይፈልጋሉ?
ለነገሩ የማይፈልግ የለም 🤷♂️
ከታች ያሉትን ቻናሎች join በማለት የ500 ብር ተሸላሚ ይሁኑ 🏃♂🏃♂
6 529
Breaking Bad በትርጉም በጥረት በአድሱ ቻናላችን ለቀናል ከታች ያለውን ሊንክ ነክተችሁ join አብላችሁ እዩ 👇👇
join 👉 https://t.me/+v48cs1kYDQcyYWNk
6 529
እስት የምትፈልጉትን ፊልም comment ላይ ፃፉልኝ 👇
👉 እናም አንድ መወቅ ያለበችሁ ነገር የምለቂላቹ ፊልም comment ከተፃፉት ፊልሞች ዉስጥ ከፍተኛውን like ዎይም react ያገኘውን ፊልም ነው እና የዎደዳቹትን ፊልም like አድርጉ🔥 ዳይ ዎደ comment 👇👇👇
6 529
እስት የምትፈልጉትን ፊልም comment ላይ ፃፉልኝ 👇
👉 እናም የምለቂላቹ ፊልም comment ከተፃፉት ፊልሞች ዉስጥ ከፍተኛውን like ዎይም react ያገኘውን ፊልም ነው እና የዎደዳቹትን ፊልም like አድርጉ🔥 ዳይ ዎደ comment 👇👇👇
6 529
ከታች👇 ያለውን link ነክታችሁ bot start በመለት የምሰሩትን taks ስሩ ብያንስ ለሞባይል ከረድ የምትሆነውን ሰንትም ትገኛላችሁ 👇👇👇
https://t.me/FETANKUTR2_BOT?start=7094714605
https://t.me/FETANKUTR2_BOT?start=7094714605
https://t.me/FETANKUTR2_BOT?start=7094714605
6 529
+1
BEAST RACE ✔️ በትርጉም ፊልሙ ከታች👇 ተለቀዋል Download አድርጋችሁ እዮት 🫠
በ300 ብር ብቻ VIP ቻናል ለመቀላቀል በዝህ 👉 @Joey_Recaps ያነጋግሩን።
6 529
Repost from 𝕜𝕓'𝕤 𝕠𝕡𝕡𝕠𝕣𝕥𝕦𝕟𝕚𝕥𝕪 𝕙𝕦𝕓
+1
📣የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏
የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች። የ unity university 2ኛ ዓመት የ management department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የአጥንት ካንሰርን በመዋጋት ላይ ትገኛለች።
በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል።
ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው።
አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች።
በአሁኑ ሰዓት ላይ የሆስፒታል ወጪዋ በቀን አስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል፣ ይህንን ወጪ ቤተሰቦችዋ ብቻቸውን መሸከም አየከበዳቸው ነው፡፡
እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት🙏
መርዳት ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች አንዳደርስ ማድረግ አንዲሁ ትልቅ ትርዳታ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ አንዲሁም በአካል መጥታችሁ መጎብኘት ከፈለጉ አነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ።
0938859859
0911179293
