en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

𝙰𝚋𝚍𝚞𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖_𝚊𝚍𝚍𝚊𝚕𝚘𝚌𝚑𝚢❦አብዱሰላም ሙሀመድ🎙

𝙰𝚋𝚍𝚞𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖_𝚊𝚍𝚍𝚊𝚕𝚘𝚌𝚑𝚢❦አብዱሰላም ሙሀመድ🎙

Open in Telegram

ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው በአሏህ ፍቃድ ስለ ኢስላም ስለ አኼራ እንዲሁም ዱንያዊ ጉዳዮችም ላይ በከፊሉ እንማማርበታለን 🌑ቅርኣት መቅራት ይፈልጋሉ ? @MerkezulAther_bot FACEBOOK https://www.facebook.com/share/1DxYcrCpoQ ሀሳብ ካሎዎ @abdumohammeddbot የኔ ምርጥ ጓደኛዬ አንተ ነህ tg://settings

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 998
Subscribers
+224 hours
+127 days
+13130 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Oct '26
October '26
+57
in 9 channels
September '26
+270
in 9 channels
Get PRO
August '26
+245
in 11 channels
Get PRO
July '26
+291
in 12 channels
Get PRO
June '26
+2 599
in 14 channels
Get PRO
May '260
in 12 channels
Get PRO
April '26
+29
in 6 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 October+2
08 October+16
07 October+11
06 October+2
05 October+10
04 October+4
03 October+3
02 October+2
01 October+7
Channel Posts
أُبَيِّنُ مَنْهَجِي لِلنَّاسِ صَرِيحًا وَلَا أَخْشَى بِذَاكَ مَلَامَ لَائِمْ ​مَنْهَجِيَ الْكِتَابُ وَسُنَّةُ أَحْمَدْ وَفَهْمُ الصَّحْبِ فِي الدِّينِ الْقَوِيمْ ​أَسِيرُ عَلَى طَرِيقِ السَّلَفِ دَوْمًا وَأَرْجُو أَنْ أَكُونَ مِنَ السَّلِيمْ ​وَلَسْتُ صُوفِيًّا وَلَا مِنَ الْأَحْبَاشْ وَلَا حَدَّادِيًّا فِي الْمَنْهَجِ الْمَعْرُوفْ ​وَلَسْتُ حَجُورِيًّا وَلَا مُمَيِّعًا وَلَا إِخْوَانِيًّا ذَا نَهْجٍ مَكْشُوفْ ​وَلَا دَاعِشِيًّا أَرْضَى بِالْغُلُوِّ وَلَا أَرْضَى بِالْفِتَنِ وَالْعُنُوفْ ​أَنَا الدَّالُوچِيُّ، هَذَا هُوَ مَنْهَجِي أَتَّبِعُ السَّلَفَ الصَّالِحَ بِالْيَقِينْ ​كِتَابُ اللهِ وَالسُّنَّةُ دَلِيلِي وَأَسْأَلُهُ الثَّبَاتَ عَلَى الدِّينْ ​إِلَهِي ثَبِّتْنِي عَلَى نَهْجِ الْهُدَى وَاخْتِمْ لِي بِالْإِيمَانِ الْمُبِينْ

2
إذا شِئتَ أن تحيا سليماً من الأذى* > *وحظُّكَ موفورٌ وعِرضُكَ صَيِّنُ* > *لسانَكَ لا تذكرْ به عورةَ امرئٍ* > *فكلُّكَ عوراتٌ وللناسِ أَلْسُنُ* > *وعينُكَ إنْ أبدتْ إليكَ معايباً* > *فصُنْها وقلْ يا عينُ للناسِ أعيُنُ* > *وعاشِرْ بمعروفٍ وسامِحْ مَن اعتدى* > *ودافِعْ ولكنْ بالتي هيَ أحسنُ
61
3
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ
37
4
🛡ሰው ከራሱ + ከምኞቱ + ከነፍሱ + ከሰይጣኑ + ከሀዘኑ + እና ከውድቀቱ ጋር ይታገላል፤ አንዳንድ ጊዜ እሱ ያሸንፋቸዋል፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ እነሱ ያሸንፉታል በእያንዳንዱ ጊዜም የአላህን ርህራሄና
🛡ሰው ከራሱ + ከምኞቱ + ከነፍሱ +  ከሰይጣኑ + ከሀዘኑ + እና ከውድቀቱ ጋር ይታገላል፤ አንዳንድ ጊዜ እሱ ያሸንፋቸዋል፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ እነሱ ያሸንፉታል በእያንዳንዱ ጊዜም የአላህን ርህራሄና ልዩ ውለታ ይሰማል፤ እንዲሁም መሞከሩን እንዳይሰለች ተስፋ ያደርጋል 🛡አሏህ ተስፋ ከማይቆርጡት ያድርገን T.me/Abduselam_Addalochy11 T.me/Abduselam_Addalochy11
113
5
አልሀምዱሊላህ ይሄ ቻናሌ ስልኬ ጠፍቶ ቨሪፊኬሽን ኮዱን በመርሳቴ የተነሳ ከኔ እጅ ወጥቶ ከ owner ነት ወጥቼ admin ሁኜ ነበር የሚፖስት የነበረው አሁን ግን owner ነትን ተቀብያለሁ ከዚህ በፊት ሌላ ስልኬን admin አድርጌ ስለነበረ ከ owner ነት ሲወጣም admin ሁኜ እየተጠቀምኩት ነበር የ TG ሰፖርተሮች ደሞ ከ admin ነት ወደ owner ነት ለመቀየር ከልከለውኝ ነበር አሁን ፍቃድ ተሰጥቶኛል SO ካሁን በኋላ በዚህ በራሱም ቻናል t.me/abduselam_addalochy19 እንዲሁም በኋላ ተከፍቶ በነበረው ቻናል t.me/abduselam_addalochy11 owner ሁኜ በተቻለኝ ያክል ዲንን ለመርዳት ትግል አደርጋለሁ ኢንሻአሏህ 🛡ሌላው የቻናል ባለቤት የሆናችሁ ወንድም ና እህቶች ቻናላችሁ ላይ የሚታምኑትን አካል ወይም ሌላ የራሳችሁን ሲም admin አድርጉ ቻናላችሁ ያለበት ስልክ ቢጠፋባችሁ ወይም verification ኮዱን ብትረሱት እንኳን ይጠቅማችሃልና 🤝ብዙ ወንድሞች ቻናላቸውኝ ያጡበት ሁኔታ ስላለ ማለቴ ነው والسلام عليكم
127
6
🛡“ቁርኣንን ያስተማረ/የሀፈዘ ሰው አፈር ሥጋውን አይበላውም” የሚባለው ነገር ሰሒሕ የሐዲስ መረጃ ፍፁም ዬለውም <<ሸይኽ ኢብን ባዝ ይህ አባባል መሠረት የለውም ብለው ያስቀመጡበት ሁኔታ ኣለ>> ሰዎች ተመሳስሎባቸው ካልሆነ የተረጋገጠው ነገር ምንድነው?ከተባለ ነቢያት ላይ ብቻ አፈር ጀሰዳቸውን አይበላቸውም የሚል የተረጋገጠ ሐዲስ አለ «إِنَّ اللَّهَ حَرَّمَ عَلَى الْأَرْضِ أَنْ تَأْكُلَ أَجْسَادَ الْأَنْبِيَاءِ» “አላህ አፈር የነቢያትን አካል እንዳትበላ ከልክሏል።ይላል ስለዚህ “ሀፊዝ ከሆነ አፈር አይበላውም” ብሎ እንደ ዲን እውነታ መናገር አይገባም እንዲሁም አንዳንድ ሰለፎች ወይም ዑለማዎች የሷሊሖች አካል አፈር እንዳልበላው የታየ ክስተት እንዳለ ይጠቅሳሉ፤ ግን ይህ ለእያንዳንዱ ሀፊዝ የተረጋገጠ ደንብ ሊሆን አይችልም SO ❌“ሀፊዝ ቁርኣን አፈር አይበላውም” — ሰሒሕ ማስረጃ የለውም። ✅ “አፈር የነቢያትን አካል አይበላም” — በሰሒሕ ሐዲስ ተረጋግጧል 🤝ወኢነማ!!ወላጆች ልጆቻቸውን የሚያበረታቱባት ቃል ብቻና ብቻ ናት t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11
198
7
እንድ ፈጅር ሶላት ጣፋጭ ነገር ኣለንን?ወሏህ ማፊ
144
8
🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።
26
9
أسلَمَ من أولاد أبي لهب خمسة: دُرّة وخالدة وعَزّة من الصحابيات ..وعُتبة ومَعتَب من الصحابة.وكانوا يقرؤون ﴿تبَّت يدا أبي لهبٍ وتبَّ﴾ ‏لا مُجاملة في العقيدة والولاء
175
10
t.me/abduselam_addalochy11
t.me/abduselam_addalochy11
148
11
بعض الأشياء تنتهي ظاهرياً فقط ولكنها في نفوس أصحابها تبقى إلى الأبد .. 🛡ሰዎች አንድን ክስተት፣ ግንኙነት ወይም የሕይወት ምዕራፍ "ተጠናቋል" ብለው ሲደመድሙ ያዩትን ውጫዊ ሁኔታ ብቻ ተመልክተው ሊሆን ይችላል። ነገር ግን የሰው ልጅ አእምሮና ልብ ፍጹም የተለየ ማህደር አላቸው። ክስተቱ በአካል ቢያበቃም፣ ያስቀመጠው ስሜታዊና መንፈሳዊ አሻራ ለዘላለም አይጠፋም Emotional Memory አንድ ሰው የደረሰበት በደል፣ ያጣው ውድ ነገር፣ ያሳለፈው መከራ ወይም ያገኘው ታላቅ ደስታ በሰዎች አይን ሲረሳ፣ በባለቤቱ ልብ ውስጥ ግን እንደ አዲስ ይኖራል። ይህ ነገር ሰውን ይቀርፃል፤ የሕይወት አቅጣጫውንና ውሳኔዎቹንም ይወስናል ለምሳሌነት ነቢዩ የዕቆብ (ዐ.ሰ) እና ነብዩ ዩሱፍን (ዐ.ሰ) እናንሳ 🛡ነብዩ የዕቁብ ልጃቸው ዩሱፍ በወንድሞቹ ተወሰዶ በጉድጓድ ውስጥ ሲጣልና "ተበላ" ተብሎ ደምና ልብስ ሲመጣ፣ ለሌሎች ሰዎች ታሪኩ በዚያው ያበቃ ይመስል ነበር። ነገር ግን በነቢዩ ያዕቆብ ልብ ውስጥ የልጃቸው ፍቅር፣ ተስፋና እምነት ለዓመታት አልጠፋም። ዓይናቸው እስኪጠፋ ድረስ ቢያለቅሱም፣ በልባቸው የነበረው ተስፋ አልተቋረጠም፤ በመጨረሻም ያ የቆየ እውነት ተመልሶ ተገልጧል የሙሳ እናት ሕፃኑን ሙሳን በሣጥን አድርጋ ወደ አባይ (ናይል) ወንዝ ሲትጥለው፣ በውጫዊ እይታ ልጅና እናት ለዘላለም የተያያዙበት ገመድ የበጠሰ ይመስል ነበር። ነገር ግን በናትየዋ ልብ ውስጥ የነበረው እምነትና ተስፋ አልሞተም። አላህም ልጇን በሰላም መለሰላት ነቢዩ አዩብ አካላቸው በጽኑ ታምሞ፣ ንብረታቸውና ልጆቻቸው አልቀው፣ ሰዎች ሁሉ ተስፋ ቆርጠውባቸው ጥለዋቸው ሲሄዱ ታሪካቸው ያበቃ ይመስል ነበር። ነገር ግን በልባቸው የነበረው ሶብር እና ለአላህ ያላቸው መሀባ አልተሸነፈም፤ በስተመጨረሻም አላህ የቀደመውን ሁሉ በሁለት እጥፍ ተክቶላቸዋል ነቢዩ ሙሐመድﷺእናታችንን ኸዲጃ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኋላም፣ የነቢዩ ﷺየልብ ፍቅርና አክብሮት አልቀነሰም የኸዲጃ ወዳጆችና ዘመዶች ሲመጡ እንኳን በ ልዩ ሁኔታ ያስተናግዱ፣ ያከብሯቸውም ነበር ውጫዊው ሕይወት በሞት ቢያበቃም፣ በነቢዩ ﷺ ልብ ውስጥ ያለው አሻራ ለዘላለም ሕያው ሆኖ ኖሯል !! አንዳንዶች በቃላት ወይም በድርጊት ሰዎችን ጎድተው "ያ ያለፈ ነገር ነው" ሊሉ ይችላሉ። ነገር ግን የተጎዳው ሰው ልብ ውስጥ ቁስሉ ሳይታይ ይኖራል። ስለዚህ ከሰዎች ጋር በሚኖር ግንኙነት ጥንቃቄ ማድረግን ያለብን መሆኑን ትኩረት እንስጠው t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11
159
12
t.me/abduselam_addalochy11
t.me/abduselam_addalochy11
152
13
🛡ለመመዝገብ ከታች ያለውን የ TG BOT ይጠቀሙ @MerkezulAther_bot @MerkezulAther_bot t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11+3
🛡ለመመዝገብ ከታች ያለውን የ TG BOT ይጠቀሙ @MerkezulAther_bot @MerkezulAther_bot t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11
168
14
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል። 🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች። 🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች። 🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል። 🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !! በድጋሜ የተፖሰተ T.me/abduselam_addalochy11 T.me/abduselam_addalochy11
203
15
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
38
16
✔️ቀናችሁን በቁርኣን ጀምሩት ውብ የሆነ ውሎን ትውላላችሁ t.me/abduselam_addalochy11
✔️ቀናችሁን በቁርኣን ጀምሩት ውብ የሆነ ውሎን ትውላላችሁ t.me/abduselam_addalochy11
224
17
👉   የቢሾፍቱ ኢሬቻ ተግባራት በኢስላም ሚዛን !      ባህል በሚል ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞከርበት ቢሾፍቱ ላይ የሚከበረው ኢሬቻ በዐቅል ባልተቤቶች ስምምነት ጣኦት አምልኮ ነው ። በዚህ በአል ላይ ለዛፍ ይሰገዳል ! ለዛፍ ቅቤ ይቀባል ! ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk      የኢስላምን አስተምሮ ተውት የትኛው አእምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው ? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ ?  የሚሰግዱት እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ አይገርምም ። ይህ ተግባር የእነዚህ ለዛፍ ሰጋጆች እምነት መሆኑን ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት  ከራሳቸው አንደበት መስማት ይቻላል ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇      https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk     በመሆኑም እነርሱ መብታቸው ነው ። የሚገርመው የእነርሱ ሳይሆን አምልኮ አይደለም የሚሉ ተምረናል ባዮች ማስተባበያ ነው ። ለማንኛውም የአላህ ባሬያና የነብዩ ተከታይ ሙስሊሞች ሆይ ይህ ተግባር የሽርክና የኩፍር ተግባር ነውና ሸይጣን ከጎኑ አሰልፎ የጀሀነም ማገዶ እንዳያደርጋችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ። አላህ በተከበረው ቃሉ ከአላህ ውጪ ያሉ አካላትን ስለሚያመልኩ አካላት ሲነግረን እንዲህ ይለናል : – { يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَن يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ } الحج ( 73 ) " እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ ፡፡ ለእርሱም አድምጡት ፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም ፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም) ፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም ፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ "፡፡ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራቸው እሱን ብቻ ከሚያመልኩ ባሮቹ ያድርገን ። http://t.me/bahruteka
230
18
╭━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╮ 🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷 🌸🌺🌷🌹🌷🌺🌸🌺🌷🌹🌷🌺🌸 ╰━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╯     ⚡️ ምርጥ የኢስላማዊ       ቻናሎች ስብስብ ⚡️ ╭━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╮ 🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷 ╰━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╯ ╭━━━🌿🌸🌿━━━━━━━━🌿🌸🌿━━━╮ 🔗 ቻናሉን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ ╰━━━🌿🌸🌿━━━━━━━━🌿🌸🌿━━━╯
33
19
🧿አላህ ለነቢያችን ሙሐመድ ﷺ የነቢይነትን መዕረግ ሲሰጣቸው ሌላም የኩፋሮች ማሳመኛ እንዲሆናቸውና የነብይነት ምልክት ሆነው የሚያገለግሉ ነገራቶችን ሰጥቷቸዋል ከእነዚህም ውስጥ ከኋላቸው ያሉ ነገራቶችን  ያዩ ይመለከቱ  ነበር  ሙስሊም በዘገበው ሀዲስ ﷺ በሶላት ጊዜ ከፊታቸው ያሉትን እንደሚያዩ ከኋላቸው ያሉትንም እንደሚያዩ ተቀምጧል ሌላው ደሞ በሁለቱ ትከሻዎቻቸው መካከል የነቢይነት ማኅተም ነበራቸው ሙስሊም ውስጥ ጃቢር ብን ሰሙራ رضي الله عنه ሲናገር እንደ ርግብ እንቁላል የሚመስል እንደነበር ገልፆታል ሌላው በእውነትና በታማኝነት የታወቁ ነበር አላህ እንዲህ ሲል ገልጿቸዋል ﴿وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَى ۝ إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَى﴾ “ከፍላጎቱ የተነሳ አይናገርም፤ የሚናገረው የሚወርድ ወሕይ እንጂ ሌላ አይደለም።” ሆኖም ታማኝነታቸው ﷺ ከነቢይነት በፊትም የታወቁበት በህሪያቸው መሆኑን አንዘንጋም ሌላው ነቢዩ ﷺ ሚንበር ሳይሰራላቸው በፊት በአንድ የዘንባባ ግንድ ላይ ይቆሙ ነበር ሚንበሩ ከተሠራላቸው በኋላ ወደ ሚንበሩ ሲወጡ ያ ግንድ ድምፅ አሰማ ነቢዩ ﷺ ወደ እሱ ወርደው እጃቸውን በላዩ ላይ ሲያደርጉ ጸጥ አለ ይህ ቡኻሪ በሶሂሁ ላይ ያስቀመጠው ታሪኻቸው ነው ሌላው ደሞ ምግብ በእጃቸው ፊት አላህን ያወድስ ነበር ከሶሃቦች አንዱ  አንድ ላይ ምግብ እየተበላ ሳለ mግቡ ተስቢህ እያደረገ ድምፁ  እንደሰማ የተናገረውን በሶሂህ ሀዲስ ላይ ተቀምጧል ሌላው ውኃ በእጃቸው መካከል ፈስሷል በሁደይቢያ ቀን ሰዎች ለውኃ እጅግ ተቸገሩ ነቢዩ ﷺ እጃቸውን በትንሽ ውኃ ውስጥ አስገቡ፣ ውኃውም ከጣቶቻቸው መካከል እንደ ምንጮች መፍሰስ ጀመረ ሶሐቦችም ጠጡበት እና ውዱእ አደረጉበት። የነበሩትም ወደ 1,500 የሚጠጉ ነበሩ ይባላል  ይህ ታሪኻቸው በሰሒሕ ቡኻሪ የተረጋገጠ ነው ሌላው በነቢዩ ﷺ ፊት ምግብ እጅግ ጥቂት ሆኖ ብዙ ሰዎች እስኪጠግቡ ድረስ የበቃበት ሁኔታም ኣለ ለምሳሌ በሰሒሕ ቡኻሪ የተዘገበው አንድ ምግብ ለአርባ ሰዎች እንደበቃም ተገልጿል ወዘተ....አሁን የሚያልቁ አይደሉም اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. T.me/abduselam_addalochy11 T.me/abduselam_addalochy11
219
20
No text...
171