en
Feedback
NurMunir

NurMunir

Open in Telegram

NurMunir is a Qur'an recitation streaming platform where anyone can record and upload or listen to short Qur'an recitations. As a listener you can scroll through recitations from feed, like, save and share recitations, and also follow qaris you like.

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
243
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days
Posts Archive
💭 ቆም ብለን እናስብ፦ ​የምንኖረው በውክቢያና በከፍተኛ ጫጫታ በተሞላ ዓለም ውስጥ ነው። 📱 ከስልካችን የማያቋርጥ notification ድምፅ ጀምሮ እስከ ዕለት ተዕለት የኑሮ ውጣ ውረድ ፣ በውስ
💭 ቆም ብለን እናስብ፦ ​የምንኖረው በውክቢያና በከፍተኛ ጫጫታ በተሞላ ዓለም ውስጥ ነው። 📱 ከስልካችን የማያቋርጥ notification ድምፅ ጀምሮ እስከ ዕለት ተዕለት የኑሮ ውጣ ውረድ ፣ በውስጣችን ምን እየተካሄደ እንዳለ ለማስተዋልና ቆም ብሎ ለማሰብ ጊዜ አጥተናል። 🏃‍♂️ ከscroll ጋር እሽቅድድም ይዘን ልባችን መረጋገት አቅቶታል። ምን ያህል እስቲ ራሳችንን አረጋግተን የጌታችንን ቅርበት አስተውለነው እናውቃለን።
​“የሰው ልጅንም በእርግጥ ፈጠርነው፤ ነፍሱም የምትንሾካሸከዉን (የምታወራውን) ሁሉ እናውቃለን፤ እኛም ከአንገቱ ስር ደም ስሩ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ነን።”
(ሱረቱ ቃፍ፣ 50:16) ​ይህንን እውነት ለማስተዋል ቆም ብለን አንድ አፍታ እንውሰድ። 🛑 ፈጣሪህ ድርጊቶችህን ብቻ አይደለም የሚያውቀው፤ በአእምሮህ ውስጥ የሚያልፉትን እጅግ በጣም ረቂቅና የተሸሸጉ ሃሳቦችን ጭምር ያውቃል። ​🌅 ​አንድ ቀን መጋረጃውን የሚገልጠው ቀን ሲመጣ ያ ቀን ለዘነጋች ነፍስ ድንገተኛ ድንጋጤና የፀደቀ መርዶ ሲሆን፤ ልባቸውን ወደ ፈጣሪያቸው ላዞሩ፣ ከነፍስ ዉስወሳቸዉ አላህን ለፈሩና ለተጠነቀቁት ግን ፍጹም ሰላም የሰፈነበት፣ የዘላለም ህይወት መጀመሪያ ነው፦ 💚🕊
​“በሰላም ግቧት፤ ይህ የዘላለም ቀን ነው።”
(ሱረቱ ቃፍ፣ 50:34) ​🫀 ለልብህ የሚሆን የዝምታ ቅጽበት ​እነዚህን ቃላት በዓይን ማንበብ ብቻውን አይበቃም። 🕯 አሁን ካለህበት የዓለም ጫጫታና ግርግር ወጣ በል፣ ዓይኖችህን ጨፍንና ይህንን ውብ ቲላዋ በልብህ አዳምጥ። ​[https://nurmunir.com/recitation/0ac74548-2e1f-4406-91c5-54c59d218cf5] ​ይህን ቲላዋ ስታዳምጥ፣ የፈጣሪህን ወደ አንተ መቅረብ በጥልቀት አስብ። ያ መጋረጃውን የሚገልጠው ቀን ሲመጣስ ምን ይዘህ ለመቅረብ ተዘጋጅተሃል ⁉️

🎙 Enhanced reupload 📖 Title: Al-Mulk (1 - 15) 🎤 Qari: إبن سمان 🕌 Surah: Al-Mulk 🔢 Verses: 1 - 15 ⏱️ Duration: 4 min
This recitation is a reupload of a beautiful recitation uploaded yesterday with noise removed; it's now clear and noise-free. Worth checking it out 😊
💡Tip: You can toggle the loop button for automatic playback 🔗 Listen here: https://nurmunir.com/recitation/6083212b-c7d2-45cb-90ad-5f198e9d1eba

🎙 New Recitation (10/10 🥇🥰) 📖 Title: Qaf (16 - 35) 🎤 Qari: عبد الكريم 🕌 Surah: Qaf 🔢 Verses: 16 - 35 ⏱️ Duration: 4 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah Qaf, a first-ever published recitation of عبد الكريم on NurMunir
If you share this with people you know, it'd benefit all of us 😊 🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/0ac74548-2e1f-4406-91c5-54c59d218cf5

🎙 New Recitation (🏆 👏👏) 📖 Title: Al-Mulk (1 - 15) 🎤 Qari: إبن سمان 🕌 Surah: Al-Mulk 🔢 Verses: 1 - 15 ⏱️ Duration: 4 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah Al-Mulk, a first-ever published recitation of إبن سمان on NurMunir
Be generous enough to share it with your friends and family 🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/6083212b-c7d2-45cb-90ad-5f198e9d1eba

🎙 New Recitation (10/10 👌🥰) 📖 Title: Al-Anbiya' (101 - 112) 🎤 Qari: Ifran 🕌 Surah: Al-Anbiya' 🔢 Verses: 101 - 112 ⏱️ Duration: 2 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah Al-Anbiya', a second published recitation of Ifran on NurMunir
Consider being generous enough to share it with others 🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/5809c318-a7eb-4f54-9ba4-d41a961e1648

✨ አይዞህ! ብቻህን አይደለህም! 🫂✨ 😔 ሱብሃነሏህ! በዚህች ምድር ላይ ስንኖር አንዳንዴ ህይወት በጣም ስትከብደን፣ ፈተናዎች ሲያዳክሙን፣ በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ሳይረዱን ሲቀሩ ብቸኝነትና ጭንቀት ይሰማናል። ልቦናችን ዛሬ ሰላምንና መጠጊያ ፍለጋ ሲናፍቅ፣ ከ1,400 ዓመታት በላይ ለሙእሚኖች ልብ መረጋጋትና መፅናኛ የሆኑት የሱረቱ አት-ተውባህ የመጨረሻ አንቀጾች ከመጠጊያ ሁሉ መጠጊያ ከፈዉስ ሁሉ ፈዉስ ናቸዉ። አሏህ ﷻ በእነዚህ አንቀጾች ትልቅ ትምህርት ያስተምረናል፦ ❤️ ነብዩ ﷺ ለኡመታቸው ያላቸው ጥልቅ ውዴታ (አያህ 128) አሏህ ﷻ ልብን በሚያነካ መልኩ ስለ ዉዱ ነብያችን ﷺ ይነግረናል፡-
"ከራሳችሁ የሆነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፤ እናንተ መቸገራችሁ በእርሱ ላይ ከባድ ነው፤ በእናንተ (እምነት) ላይ ጉጉ ነው፤ በምእመናንም (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ ነው፡፡"
ይህንን አንቀጽ ቆም ብለን እናስተውለው። የእኛ መቸገርና መከፋት በነብዩ ﷺ ላይ ከባድ ነበር። ገና ሳንወለድ እንኳ ለእኛ መመራት፣ ለእኛ ሰላምና እፎይታ ከልብ ይጨነቁ ነበር። ምን ቢከፋህ ካንተ በላይ ላንተ ሚያስቡልህ ዉድ ነብይ እንዳሉህ አስታዉስ። أللهم صل وسلم علي نبينا محمد 🛡️ አሏህ በቂያችን ነዉ፣ ምንኛ ያማረ ዋቢ - ተወኩል (አያህ 129) የጭንቀት፣ የፍርሃት እንዲሁም የልብ ስብራት ዋነኛ ፈውስ በሱራው ማጠቃለያ ላይ ታገኛለህ፤ አላህ ለመልእክተኛው እና በእርሳቸዉም በኩል ለእኛ እንዲህ ይላል፡-
"«አላህ በቂዬ ነው፤ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፤ በእርሱ ላይ ተጠጋሁ፤ እርሱም የታላቁ ዐርሽ ጌታ ነው» በል፡፡"
ሰዎች ሲከዱን፣ ሲያገሉን፣ የዱንያ መንገድ በሙሉ ሲዘጋብን እና ብቻችንን የቀረን ሲመስለን ይህች አያህ ዋነኛ መመለሻችን ናት። "ሐስቢያላህ" — አላህ በቂዬ ነው! የታላቁ ዐርሽ ባለቤት የሆነው ጌታ ከአንተ ጋር ከሆነ ታድያ ለምን ትከፋለህ፣ ለምን ታዝናለህ? --- እነዚህ ጭንቅን አስወጋጅ፣ ልብን የሚያርሱ አንቀፆች በአእምሯችን ላይ እንዲመላለሱ፣ ሙሉ በሙሉ ወደ ልባችን እንዲሰርጉ እድል እንስጣቸው። አይኖቻችንን ጨፈን አድርገን፣ ከዱንያ ጫጫታ ራቅ ብለን፣ ከሁሉ ነገር ለአፍታ ቸላ ብለን እነዚህ አንቀጾች ወደ ውስጣችን እንዲፈሱ፣ ልባችን ላይ የማይለቅ ምልክት እንዲፈጥሩ እድል እንስጣቸዉ። ቀደም ሲል በድረ-ገጻችን ላይ ካጋራናቸውና በርካታ ልብን ከሚነኩ የቁርዓን አንቀፆች (Recitations) መካከል የሱረቱ አት-ተውባህን (ከአንቀጽ 123-129) ውብ ቲላዋ ዛሬ በድጋሚ እንጋብዛቿለን። የቲላዋዉን ውበት እና የቃላቶቹን መልእክት እያስተነተናቹ ረጋ ብላቹ አድምጡት። ▶️ሱረቱ አት-ተውባህ (ከአንቀጽ 123-129) 📥 ይህንን መልእክት ዛሬ በዝምታ እየተሰቃየ ወይም እየጨነቀው ላለ ጓደኛቹ ወይም ለምትወዱት ሰው በማጋራት የሰላም ሰበብ ሁኑ። አሏህ በጭንቅ ቀን ሰላም ያደርጋቿል። አላህ ቁርዓንን የልባችን ማደሻና የጭንቀታችን ማስወገጃ ያድርግልን 🤲።

🎙 New Recitation 📖 Title: Qaf (3 - 15) 🎤 Qari: سهل 🕌 Surah: Qaf 🔢 Verses: 3 - 15 ⏱️ Duration: 1 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah َQaf, a second published recitation of سهل on NurMunir
🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/7bdc0d1e-506e-4b38-894f-b160c9405f64

📢 የምስራች ለተከታዮቻችን! 🎙📖 አልሀምዱሊላህ! ዛሬ እዉቅ የሆነዉን ወንድማችን ቃሪ አብዱልመጂድን የNurMunir አባል ማድረጋችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። በቲክቶክ (TikTok) ከ
📢 የምስራች ለተከታዮቻችን! 🎙📖 አልሀምዱሊላህ! ዛሬ እዉቅ የሆነዉን ወንድማችን ቃሪ አብዱልመጂድን የNurMunir አባል ማድረጋችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። በቲክቶክ (TikTok) ከ25,000 በላይ ተከታዮች ያሉትና በድንቅ አቀራሩ የሚታወቀው ዝነኛው ቃሪእ እና creator አብዱልመጂድ የእኛን መድረክ በይፋ ተቀላቅሏል። የመጀመሪያዎቹን ሁለት ተወዳጅ የቁርአን ቅጂዎቹንም ወደ መድረካችን አፕሎድ አድርጓል። ይህን መድረክ መገንባት ስንጀምር ራእያችን ቀላልና ግልጽ ነበረ፦ የላቀውን የአላህ ቃል ማዕከል ያደረገ፣ ቃሪኦች ስራቸውን የሚያጋሩበት፣ አድማጮችም ውብ የሆኑ የቁርአን ድምጾችን በቀላሉ የሚያገኙበት የተለየ መንፈሳዊ መጠለያ መፍጠር። ዛሬ እንደ አብዱልመጂድ ያሉ ስመ-ጥር ቃሪኦች በመድረካችን ላይ እምነት ጥለው ስራዎቻቸውን ማጋራት ሲጀምሩ ስናይ፣ ያለምነው ትልቅ ራእይ በተግባር መሬት እየረገጠ መሆኑን የሚያሳይ ትልቅ ማበረታቻ ነዉ። 🎧 የአብዱልመጂድ የመጀመሪያዎቹን ሁለት ቅጂዎቹን አሁን በመድረካችን ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በማድመጥ፣ አካውንቱን በመከተል (Follow) እና ስራዎቹን ለሌሎች በማጋራት (Share) አጋርነትዎን ያሳዩ። የቅጂዎቹን link ከላይ 👆 ያገኛሉ። እስካሁን ድረስ በማዳመጥ፣ በማጋራት፣ ጠቃሚ አስተያየቶችን በመስጠትም ሆነ ቅጂዎችን አፕሎድ በማድረግ ለዚህ መድረክ እዚህ መድረስ አስተዋፅኦ ላበረከታችሁ በሙሉ፦ ጀዛኩሙላሁ ኸይራን! አላህ ﷻ አብዱልመጂድን ይባርከው፣ ልፋቱንም ይቀበለው፤ ቅጂዎቹንም ለሚያደምጡት ሁሉ የቅን መንገድ መምሪያ (ሂዳያህ) እና የነገ የጀነት ስንቅ ያድርግላቸው። አሚን። 🤲 nurmunir.com/qari/sule

🎙 New Recitation 📖 Title: At-Tawbah (16 - 23) 🎤 Qari: عبد المجيد 🕌 Surah: At-Tawbah 🔢 Verses: 16 - 23 ⏱️ Duration: 3 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah At-Tawbah, a second published recitation of عبد المجيد on NurMunir
🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/59eb0597-4b67-4893-b4fc-832d07e7a46e

🎙 New Recitation 📖 Title: At-Tawbah (27 - 29) 🎤 Qari: عبد المجيد 🕌 Surah: At-Tawbah 🔢 Verses: 27 - 29 ⏱️ Duration: 1 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah At-Tawbah, a first ever published recitation of عبد المجيد on NurMunir
🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/ab976cfe-766e-4fbd-8a22-d87cf0f339a1

🎙 New Recitation 📖 Title: Qaf (29 - 45) 🎤 Qari: selah 🕌 Surah: Qaf 🔢 Verses: 29 - 45 ⏱️ Duration: 3 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah Qaf, a third published recitation of Selah on NurMunir
🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/6498681b-714b-40fd-9a74-ae5b886c34bf

🎙 New Recitation 📖 Title: Al-Baqarah (197 - 202) 🎤 Qari: Abu Reyan 🕌 Surah: Al-Baqarah 🔢 Verses: 197 - 202 ⏱️ Duration: 2 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah Al-Baqarah, a first ever published recitation of Abu Reyan on NurMunir
🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/8157fdec-0a49-40b4-a8d4-61b031557b1c

🎙 New Recitation 📖 Title: Fatir (19 - 35) 🎤 Qari: عبد السلام 🕌 Surah: Fatir 🔢 Verses: 19 - 35 ⏱️ Duration: 4 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah Fatir, a seventh published recitation of عبد السلام on NurMunir
🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/e4fb321f-0e52-475c-a30d-f0f8fe20b6c2

🎙 New Recitation 📖 Title: Yusuf (13 - 18) 🎤 Qari: Ifran 🕌 Surah: Yusuf 🔢 Verses: 13 - 18 ⏱️ Duration: 1 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah Yusuf, a first ever published recitation of Ifran on NurMunir
🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/426be488-f857-4038-bff1-cc537ca6bca0

🎙 New Recitation 📖 Title: Al-Mulk (1 - 30) 🎤 Qari: نجاشي 🕌 Surah: Al-Mulk 🔢 Verses: 1 - 30 ⏱️ Duration: 6 min
Experience a beautifully recited recitation of Surah Al-Mulk, a second published recitation of نجاشي on NurMunir
🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/1cc61554-4227-4285-8762-52bc63015853

🎙 New Recitation 📖 Title: Fatir (9 - 18) 🎤 Qari: عبد السلام 🕌 Surah: Fatir 🔢 Verses: 9 - 18 ⏱️ Duration: 4 min Listen to a beautifully recited recitation of Surah Fatir, a sixth published recitation of عبد السلام on NurMunir 🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/d0bcc4b6-1500-4ac4-953a-f46acb599e27

🎙 New Recitation 📖 Title: Fatir (1 - 8) 🎤 Qari: عبد السلام 🕌 Surah: Fatir 🔢 Verses: 1 - 8 ⏱️ Duration: 3 min Listen to a beautifully recited recitation of Surah Fatir, a fourth published recitation of عبد السلام on NurMunir 🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/07192fe9-a53b-46d7-a717-d64292e8db23

🎙 New Recitation 📖 Title: An-Naml (83 - 93) 🎤 Qari: كنز الدين 🕌 Surah: An-Naml 🔢 Verses: 83 - 93 ⏱️ Duration: 3 min Listen to a beautifully recited recitation of Surah An-Naml, a third published recitation of كنز الدين on NurMunir 🔗 Listen: https://nurmunir.com/recitation/85e458cb-889c-479e-a8b3-c95e1cd91664

🌙✨ የአረፋ ቀን ✨🌙 🤍 تقبل الله منا ومنكم 🤲 ⚠️ ዛሬ የተለመደ ተራ ቀን አይደለም… አሏህ ዘንድ ከሁሉ ቀን የተከበረ ቀን ነው 📖 ነቢዩ ﷺ እንደሚሉት፦ “የአረፋ ቀን መጾም ያለፈውንና የሚመጣውን ኃጢአት ያሰርዛል” 🤲 ዛሬ ቀን ዱዓ በብዛት እናድርግ… አሏህን ከልባችን እንጣራ… 📿 ዚክር እናብዛ… አሏህን እናስታውስ… 📖 ከቁርኣን ጋር እንቀራረብ… 🌿 እነዚህ ሰዓታት በፍጥነት ይሄዳሉ… ግን ምን ያህል እያተረፍንባቸዉ ነዉ? 🎧 በመንገድ ላይ፣ በስራ ላይ፣ ወይም ብቻችንን — ትንሽ ጊዜ እንኳን ብትሆን ከቁርአን ጋር እናሳልፍ። ልባችን ይረጋጋል፣ ሰላምን እናገኛለን 🤍 🌙 nurmunir.com ላይ በመግባት አጭር፣ ውብ እና ልብን የሚያረጋጉ የቁርአን ቅጂዎችን እናድምጥ ✨ ዛሬን ቀን እንጠቀም… አንዴ ካለፈ ቆይቶ ቢሆን እንጂ አይመለስም 🤍 አሏህ ከእኛ ይቀበል 🤲