NurMunir
Open in Telegram
NurMunir is a Qur'an recitation streaming platform where anyone can record and upload or listen to short Qur'an recitations. As a listener you can scroll through recitations from feed, like, save and share recitations, and also follow qaris you like.
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
243
Subscribers
-124 hours
-17 days
-430 days
Posts Archive
243
በኢብኑ ሰማን በሚያምር መልኩ የተቀራው ሱረቱል ሙልክ የዛሬ ግብዣችን ነው ።
ሱረቱል ሙልክ ትልቅ ቦታ ያላት ሱራ ናት፤ በሀዲስ እንደተዘገበው እሷን በየምሽቱ የቀራ የቀብር ቅጣት አይነካውም (Al-Sunan al-Kubra, Hadith 10546 / Vol. 6, p. 179)፣ የባልደረባውም ወንጀል እስኪማር ድረስ ያማልዳል Sunan Abi Dawud (Hadith 1400) / Jami` at-Tirmidhi (Hadith 2891) ።
ታድያ እቺን ትልቅ መልዕክት የያዘች ሱራ እያስተነትንን እናድምጣት።
hቁርኣን ጊዜ ለመስጠት ረመዷንን አንጠብቅ!
243
243
243
የዛሬ የቁርኣን ግብዣ ከተለቀቁ ቅጆዎቻችን
ከጊዚያችን ለቁርአን የሚሆን ጊዜ አንጣ!
https://nurmunir.com/recitation/08b1374b-b2f2-42c7-b96d-c9f2bc86ce7e
243
🆕 Recitation ( ✨❣️)
﴿وَٱلْبَـٰقِيَـٰتُ ٱلصَّـٰلِحَـٰتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلً۠ا﴾— سورة الكهف [١٨:٤٦] https://nurmunir.com/recitation/13c102c6-14b1-4ced-afb4-c9c5816c83f4
243
🆕 Recitation ( ✨❣️)
﴿إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَاقِعٌ﴾
— سورة المرسلات [٧٧:٧]
https://nurmunir.com/recitation/59375edd-a312-466f-bd66-851463e8abcf
243
ሰው ሙዚቃ 3 ሚሊዮን ጊዜ ያዳምጣል እኛ ቁርኣን 300 ጊዜ አናዳምጥም?
ዛሬ ቻሌንጅ ይዘናል! በአሏህ ፍቃድ እስከ መግሪብ 300 ጊዜ ቁርኣን እናዳምጣለን ብለናል። ለጅማሮ ብለን ነው እንጂ ብዙ ሆኖ አደለም። ዛሬ ጁምኣ ነው እንግዲህ ልዩ ቀናችንን በቁርኣን እናድምቀው።
ለዛሬ 300 ቁርኣን stream ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ 300 ሰው ጌጡ ብለን የሎሚውን አባባል ቀይረነዋል። ታድያ አታቅተንም ኢንሻአሏህ።
Just nurmunir.com ብላቹ እንደገባቹ random ቅጂ ይመጣላቿል፣ ማዳመጥ ነው።
የሆነች የቅጂ list ያለባት ካርድ ትመጣለች፣ ዝም ብላቹ ማዳመጥ ከፈለጋቹ just xን ነክታቹ አጥፏት፣ ካርዷ ላይ ባለው ተረታ መሰረት በራሱ ቅጂዎችን እየቀያረ ያጫውትላቿል። ቅጂ መቀየር ከፈለጋቹ just ወደ ጐን scroll ማድረግ ነው ፣ ወደ ላይ ሳይሆን ወደግራ።
አንዱ ከተመቻቹ እና ደጋግማቹ ማዳመጥ ከፈለጋቹ just shuffle በተኗን መንካት ነው።
ድጋሚ ወደ shuffle መመለስ ከፈለጋቹ ደግሞ ደግማቹ ያቺን በተን መንካት ነው፣ ያኔ ካርዱን ያሳያቿል፣ just በፈለጋቹት order መደርዳር ምናምን ትችላላቹ።
ዋና ነጥብ - ወደ exprore page ስትሄዱ ደግሞ በየ 5 ደቂቃው update ሚደረግ Progress bar (ከ300 ምን ያህል እንደተሳካ የሚያሳይ ነገር) ታገኛላቹ። በዛ live መከታተል ትላላቹ እንዴት እየሄደ ነው ሚለውን ነገር።
ይሄንንም ዘመቻ ደግሞ ለማገዝ Share ምትለዋን ተጭናቹ ለምታውቁት ሰው ማጋራት ትችላላቹ። አጋሩም ደሞ ጃዛኩሙሏህ ኸይር፣ Share ማድረግ ዝም ብሎ ከሚሆን በዚ መልኩ ሲሆን ይሻላልም ይቀላልም።
በጣም አሪፍ ነገር ደሞ ከዛው ስር በቀን ውስጥ አንደኛ እየተደመጡ ያሉ 5 ቅጂዎችን እና ቃሪኦችን ማየት ትችላላቹ ፣ መቁጠር የጀመረው ለሊት 6 ሰዓት ነው ፣ ሚያበቃው ደሞ ማታ 6 ሰዓት ነው። like ሰው ተመችቶት እያዳመጣ ያለው ምንድን ነው ሚለውን ነገር idea ይሰጣቿል። እሱም በየ 5 ደቂቃው update ይደረጋል።
ከዚ በተጨማሪ ዛሬ ጁምኣ እንደመሆኑ ፏ በማለት፣ በሰለዋት፣ በዱኣ እንበርታ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
በሉ እንጀምር፣ ቢስሚላህ
243
🆕 Recitation ( ✨❣️)
﴿مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ﴾
— سورة طه [٢٠:٥٥]
https://nurmunir.com/recitation/9cb14a76-a54e-437c-b5be-14fa3cc61baa?p=1
243
🆕 Recitation ( ✨❣️)
﴿مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ﴾— سورة طه [٢٠:٥٥] https://nurmunir.com/recitation/9cb14a76-a54e-437c-b5be-14fa3cc61baa
243
🆕 Recitation ( ✨❣️)
﴿إِنَّا جَعَلْنَا مَا عَلَى الْأَرْضِ زِينَةً لَّهَا لِنَبْلُوَهُمْ أَيُّهُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا﴾— سورة الكهف [١٨:٧] https://nurmunir.com/recitation/e822c71c-b2d1-4f0c-ab83-d5334efb29ea
