en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Strong Islam

Strong Islam

Open in Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
332
Subscribers
+124 hours
-67 days
+230 days
Posts Archive
አንዳንድ ነገሮችን ሲሆኑ ማየት እንጂ እንደፈለግነው እንዲሆኑ ማድረግ አንችልም 😢😢

የሆነ ግዜ ትረጋጋለህ ለምንም ነገር ግድ እስከማይሰጥህ!!!🤌🫰

69// 4ተኛ ሰማይ ለይ የሚገኘው ነብይ?
Anonymous voting

68// የቂያማ ትላልቅ ምልክቶች የሚባሉት ስንት ናቸው?
Anonymous voting

67// የቁርአን ሱራዋች ስንት ናቸው?🤔
Anonymous voting

አላህ ያውቃል። ብሎ ተረጋግቶ መኖር ራሱ ትልቅ maturity ነው።🫀🫀💞💞

ዋናው ምን ያህል ኖርክ ሳይሆን ምን አይነት ህይወት ኖርክ ነው! አላህ ሂወታችንን ያሳምርልን 🥰🥰

ዛሬ 3:00 ሠዓት በቲክቶክ ገፅ ማንም እንዳይቀር !!
ዛሬ 3:00 ሠዓት በቲክቶክ ገፅ ማንም እንዳይቀር !!

حكذا أنا ابدو قويا💪 لكن😢 قلبي ينزف اضحكو لكن قي داخلي حذن عميق أسامح بسرعة لكن الرجوح يبقى احب بعمق لكن الخوف يسيطر علي ابت
حكذا أنا ابدو قويا💪 لكن😢 قلبي ينزف اضحكو لكن قي  داخلي حذن عميق أسامح بسرعة لكن الرجوح يبقى احب بعمق  لكن الخوف يسيطر علي ابتسم العلم لكن وحدتي تخنقني😔 @strong_islama

ደዩስ🗣.......

ለደከመው ልብህ አለህ እንዳለ ንገረው❤️‍🩹 #አላሂ @Strong_islama
ለደከመው ልብህ አለህ እንዳለ ንገረው❤️‍🩹 #አላሂ @Strong_islama

አንዳንድ ጊዜ..... ህመሙ እና ሂደቱ ከባድ ሊሆን ይችላል ነገርግን የአላህ እቅድ ምንጊዜም ምርጥ ነው 🦋🤲 አብሽሩልኝ

እንጃ ይሄ ልቤ ምን ምን እንዳለፈ እንደተሰበረ አስጠላኸኝ ሳይሆን ወድሀለው ሲሉት ይፈራ ጀመረ ! እንጃ ! 😔😔

ከአላህ ያልመጣ ቢሄድ ምን ይገርማል😊 ምንም🤷‍♀

ሆነላቸው ተሳካላቸው አላህ ዱዓቸውን ሰማቸው ይባልልን 🫀💞 ትንሽ ሶብር🫴🙌

ግን ለምን😢😔ለምን???!!😥 ያረብ በረህመትክ🤲❤️‍🩹

66// ረሱል ሰ.ዐ.ወ ከረመዳን ቀጥሎ በብዛት ይፆሙት የነበረ ወር?
Anonymous voting

65// ደጃልን የሚገድል ነብይ?
Anonymous voting

64/ የበክት እንስሳ ቆዳ የሚጠራዉ ምን ሲሆን ነዉ?
Anonymous voting

የገባሽው ባል ✨ 🫴🫶 በፈተና መሀል አስቀምጦሽ በአላህ ትእዛዝ ብቻሽን ህይወትሽን ካሸነፉሽ... 🥹 አንች ልክ እንደ ሀጀራ ነሽ ማለት ነው!!🌹🫶😊 ነብዩላ ኢብራሒም (0.ሰ) ተራራው መሀል
የገባሽው ባል ✨ 🫴🫶 በፈተና መሀል አስቀምጦሽ በአላህ ትእዛዝ ብቻሽን ህይወትሽን ካሸነፉሽ... 🥹 አንች ልክ እንደ ሀጀራ ነሽ ማለት ነው!!🌹🫶😊 ነብዩላ ኢብራሒም (0.ሰ) ተራራው መሀል አስቀምጧት ሄደው ኢስማኤልን ብቻዋን እንዳሳደገችው ማለት ነው ! 🥹🤱🥰 Join @strong_islama