en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Strong Islam

Strong Islam

Open in Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
332
Subscribers
No data24 hours
-57 days
+230 days
Posts Archive
اللهم صل وصلم علي نبينا محمد

sticker.webp0.21 KB

ሠለዋት ማውረድ እንዳይረሳ اللهم صل وصلم علي نبينا محمد❤️ Join 👉 @strong_islama

ደፋር ናቸው አይደል? አንቺን ለኔ ያሙሻል ልቦናቸው ሲገርም ነብሳቸው ሲሰለች ምድር እኮ አትዞርም መልክሽን ካላየች ፣ يا روحي❤️
ደፋር ናቸው አይደል? አንቺን ለኔ ያሙሻል ልቦናቸው ሲገርም ነብሳቸው ሲሰለች ምድር እኮ አትዞርም መልክሽን ካላየች ፣ يا روحي❤️

يا الله ለኔ ላልተፃፈ ነገር እንድለፋ አታድርገኝ🤲
يا الله ለኔ ላልተፃፈ ነገር እንድለፋ አታድርገኝ🤲

ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

አስበኸው መች መለሰህ…ለምነኸው መች ዝም አለህ! ወደሱ ሄደህ በሩን መች ዘግቶብህ ያውቃል!! ኢላሂ❤️
አስበኸው መች መለሰህ…ለምነኸው መች ዝም አለህ! ወደሱ ሄደህ በሩን መች ዘግቶብህ ያውቃል!! ኢላሂ❤️

25// የመስጅድ አል-አቅሷ ስም በቁርአን ውስጥ ስንት ጊዜ ተጠቅሷል?
Anonymous voting

24// የመርየም ቢንት ኢምራን አሳዳጊ ማን ነበር?
Anonymous voting

23//ለሙእሚኖች ይበልጥ የሚፈራላቸው ወንጀል የትኛው ነው ?
Anonymous voting

22//በመዲና የወረደች የመጨረሻ ምዕራፍ ማን በመባል ትታወቃለች??
Anonymous voting

21//ተውሂድ በስንት ይከፈላል?
Anonymous voting

በምን ቀን ነው የውኩት የምትሉትን ሰው ሳይሆን . . . እስከዛሬ የት ነበር እምትሉትን ሠው አላህ ይስጣችሁ 🥰❤️‍🩹 @strong_islama

ዱንያ ፊትዋን ባዞረችብህና ሰው ሁሉ በራቀህ ሰኣት አንተን ብቻ ብዬ ምንም ነገር ሳይኖርህ ብቻ አንተ ደና ሆነህልኝ ልይ እንጂ ሁሌም አግዝሀለው ወረቢ ቃሌ ነው 🥹🥹🥹 ሀላልየው😂 ሁሌም በዱኣዬ
ዱንያ ፊትዋን ባዞረችብህና ሰው ሁሉ በራቀህ ሰኣት አንተን ብቻ ብዬ ምንም ነገር ሳይኖርህ ብቻ አንተ ደና ሆነህልኝ ልይ እንጂ ሁሌም አግዝሀለው ወረቢ ቃሌ ነው 🥹🥹🥹 ሀላልየው😂 ሁሌም በዱኣዬ ውስጥ ቅድሚያ ላንተ ነው ሀቢቢ ባለህበት አላህ ሰላም ያርግህ🥰🤲 እህቴዋ አደራ ከባልሽ ውጪ ይሄ ፍቅር ሚገባው ወንድ የለምና ተሰትረሽ ተውበሽ ጠብቂው🙏❤️‍🔥

ያለምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ ያ! ሰላም 🤌

20//ከሚከተሉት በቢስሚላህ የማይጀምረው ሱራ የቱ ነው?
Anonymous voting

19//ከሴቶች መጀመሪያ እስልምናን የተቀበለች?
Anonymous voting

18//ረሱል ሰ.ዐ.ወ ስንት ጊዜ ሐጅ አድርገዋል?
Anonymous voting

17//በቁርአን ውስጥ የሱጁድ ምልክት ስንት ቦታ ነው ያለው?
Anonymous voting

16// ነብያችን ሰ.ዐ.ወ ለመጀመሪያ ጊዜ ያገቡት በስንት ዓመታቸው ነው?
Anonymous voting