en
Feedback
Her Glow Bar

Her Glow Bar

Open in Telegram

✨Quality womens products at affordable prices. 🆕 New arrivals & special offers posted regularly. 📩 Order via @SamriiGetu /0902994699 🚚 Delivery available

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
819
Subscribers
+724 hours
+407 days
+12230 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '26
August '26
+138
in 4 channels
July '26
+666
in 2 channels
Get PRO
June '260
in 3 channels
Get PRO
May '26
+65
in 2 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
29 August0
28 August+8
27 August+8
26 August+13
25 August+5
24 August+6
23 August0
22 August+6
21 August+3
20 August+7
19 August+3
18 August+4
17 August+2
16 August+4
15 August0
14 August+1
13 August+2
12 August+4
11 August+4
10 August+1
09 August+5
08 August+4
07 August+2
06 August+2
05 August+4
04 August+7
03 August+18
02 August+9
01 August+6
Channel Posts
የማይለቁ ቀለበቶችን ብዛት በ150 ብር እና በ180 ብር መረከብ የምትፈልጉ @SamriiGetu አውሩኝ!
+2
የማይለቁ ቀለበቶችን ብዛት በ150 ብር እና በ180 ብር መረከብ የምትፈልጉ @SamriiGetu አውሩኝ!

2
800 MEMBERS! 🫠✨ Her Glow Bar just hit 800 amazing members! 🤍 Thank you for being part of our journey and for all the love and support. From our first members to 800 we appreciate every single one of you. 🫶🏽 Next stop: 1,000! 🚀
191
3
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢ
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን የ5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ለሶስተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎯 በ5 ቀናት ስልጠና ውስጥ የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ብራንዲን እና ስለ ሶሻል ሚዲያ ✅ ደንበኛ ስለማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች 💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል? አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው! 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! 📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን:: 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። የምዝገባ ቀን = 19/12/2018 - 21/12/2018 ስልጠናው = ነሃሴ 12/12/2018 ይጀምራል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu /0902994699 🔗የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ለማግኘት ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar
2 763
4
✅ Daqiiqaa 30 booda ni balleeffama - Channelee Kanneen ariifadhaa Join Godhadhaa! 🎄 📊⬇️ ┃📩 Now Speak English ┃─ ┃😀 Daily Info ┃─ ┃😁 Kottaa Kolfaa ┃─ ┃⚽️ Football Highlight ┃─ ┃❓ Kana Beektuu ┃─ ┃👤 @Gaggeessummaa ┃─ ┃📚 @Books_Club12 ┃─ ┃😄 Dinqisiisoo Addunyaa ┃─ ┃💡 Beekumsa Waliigalaa ┃─ ┃✍ Seenaa Oromoo Ariifadhaa Join Godhadhaa! 👇👇 Free promotion ✍️ Contact: @Getu_Abera
26
5
ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል! ለራስዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱንም በጥራ+9
ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል! ለራስዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱንም በጥራት፣ በተለያየ ከለር እና አማራጭ እንዲሁም በታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ! 💰 የችርቻሮ ዋጋ፦ [1500-3000] ብር 🎨 ከለርና ዲዛይን፦ በተለያየ ከለር እና አማራጭ የቀረቡ 🛍️ ለግለሰቦች፦ በቅናሽ እና በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ 📦 ለነጋዴዎች፦ በጅምላ ለምትረከቡ ልዩ የንግድ አጋርነት እና አስተማማኝ ቅናሽ 📌 ቻናላችንን Pin እና Mute Unmute በማድረግ አዳዲስ ገቢ እቃዎችን ይከታተሉ! 👇 አሁኑኑ ለማዘዝ እና ለመጠየቅ፦ 📞 ስልክ፦ 0945404648 💬 ቴሌግራም፦
306
6
የሁለተኛ ዙር የኦንላይን ቢዝነስ ክላስ ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል! በዚህ የ5 ቀናት ስልጠና የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ደንበኛ ማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አ
የሁለተኛ ዙር የኦንላይን ቢዝነስ ክላስ ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል! በዚህ የ5 ቀናት ስልጠና የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ደንበኛ ማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች ✅ እንዴት ንግዳችንን እንደምናሳድግ በደንብ እንማራለን 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu
414
7
No text...
286
8
✨ Elegant rings for every style 💍Adjustable free size design easy to wear. Minimum order: 2 pieces Price: 250 Br ✨ Join our
✨ Elegant rings for every style 💍Adjustable free size design easy to wear. Minimum order: 2 pieces Price: 250 Br ✨ Join our channel for more products & updates: https://t.me/Herglowbar 📩 DM us to order yours! @SamriiGetu
409
9
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ! በመጀመሪያው ዙር ስልጠና በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ የኦንላይን ንግ
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ! በመጀመሪያው ዙር ስልጠና በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ የኦንላይን ንግድ አለም ተቀላቅለዋል። ፍላጎቱ እያላችሁ እና ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቷችሁ ለዚህም የ 5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ሁለተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል! 💡 የስኬታማ የOnline Business ሚስጥር ስራውን በብዙ ገንዘብ መጀመር ሳይሆን በቂ እውቀት ይዞ መጀመር ነው። ለዚህም ከ0 ጀምሮ እስከ መሸጥ ድረስ በቀላሉ የሚያስተምር Online Business Course አዘጋጅተናል። 🎯 በ5 ቀናት ስልጠና የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ደንበኛ ማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች 💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል? አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው! 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! 📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን:: 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። የምዝገባ ቀን = 17 /12/2018 ይጠናቀቃል ስልጠናው = ነሃሴ 18/12/2018 ይጀምራል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar
93
10
በቀጣዩ አዲስ ዓመት የራሳችሁን ሥራ መጀመር ለምትፈልጉ በሙሉ! 🔥 አዲሱን ዓመት በባዶ ተስፋ ሳይሆን በእውነተኛ የገቢ ምንጭ እና በራሳችሁ ቢዝነስ ለመቀበል ወሳኝ ውሳኔ የምትወስኑበት ጊዜ አሁን ነ
በቀጣዩ አዲስ ዓመት የራሳችሁን ሥራ መጀመር ለምትፈልጉ በሙሉ! 🔥 አዲሱን ዓመት በባዶ ተስፋ ሳይሆን በእውነተኛ የገቢ ምንጭ እና በራሳችሁ ቢዝነስ ለመቀበል ወሳኝ ውሳኔ የምትወስኑበት ጊዜ አሁን ነው ስልካችሁን ብቻ በመጠቀም በኦንላይን ንግድ እንዴት ስኬታማ ሆኖችሁ መስራት እንደምትችሉ በኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ትማራላችሁ! 🎯 በዚህ ዙር 2 (Batch 2) የ 5 ቀናት ስልጠናችን የምንማራቸው፦ ✔️ የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት ከ0 እንደሚጀመር ✔️Sales ስለማሳደግ ✔️Customer ማግኘት ✔️ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻል ✔️ Supplier ጋር ስለመስራት ✔️Quality Photo & Video ተጠቅሞ Post ስለማድረግ 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። የምዝገባ ቀን = 17 /12/2018 ይጠናቀቃል ስልጠናው = ነሃሴ 18/12/2018 ይጀምራል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu
2 930
11
✅ Daqiiqaa 30 booda ni balleeffama - Channelee Kanneen ariifadhaa Join Godhadhaa! 🎄 📊⬇️ ┃📩 Now Speak English ┃─ ┃😀 Daily Info ┃─ ┃😁 Kottaa Kolfaa ┃─ ┃⚽️ Football Highlight ┃─ ┃❓ Kana Beektuu ┃─ ┃👤 @Gaggeessummaa ┃─ ┃📚 @Books_Club12 ┃─ ┃😄 Dinqisiisoo Addunyaa ┃─ ┃💡 Beekumsa Waliigalaa ┃─ ┃✍ Seenaa Oromoo Ariifadhaa Join Godhadhaa! 👇👇 Free promotion ✍️ Contact: @Getu_Abera
24
12
🚀 ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር (Batch 2) ምዝገባ ተጀመረ! በመጀመሪያው ዙር (Batch 1) ስልጠናችን በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸ
🚀 ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር (Batch 2) ምዝገባ ተጀመረ! በመጀመሪያው ዙር (Batch 1) ስልጠናችን በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ ስኬታማ የኦንላይን ንግድ አለም ተቀላቅለዋል። አሁንም ፍላጎቱ እና ቁርጠኝነቱ እያላችሁ በመጀመሪያው ዙር ላልተካፈላችሁ በሙሉ፣ እነሆ የ 5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ሁለተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል! ብዙ ሰዎች Online Business ይጀምራሉ፣ ግን አይሳካላቸውም ምክንያቱም :- ❌ ትክክለኛ ምርት መምረጥ አያውቁም። ❌ ደንበኛ እንዴት እንደሚያገኙ አያውቁም። ❌ ብራንድ መገንባት አያውቁም። ❌ ትክክለኛ Marketing አይሰሩም። ❌ ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ይገባቸዋል። 💡 ስኬታማ የOnline Business ሚስጥም በብዙ ገንዘብ መጀመር ሳይሆን በቂ እውቀት ይዞ መጀመር ነው። ለዚህም ከ0 ጀምሮ እስከ መሸጥ ድረስ በቀላሉ የሚያስተምር Online Business Course አዘጋጅተናል። 🎯 በ 5 ቀናት ስልጠናችን የምንማራቸው ዋና ዋና ርዕሶች፡ ✨ Basic Online Business knowledge ✨ Product Research and Supplier searching ✨ Branding and Store Setup ✨ Marketing and Customer Handling 💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆንል? • በስልካቸው ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች የቤት እመቤቶች ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu
7 548
13
📢 የOnline Business ስልጠናችን ዛሬ ይጀምራል! ስልጠናው ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ይጀምራል። ለአንድ ሳምንት በTelegram የሚቆይ ሲሆን፣ ከOnline Business ምንነት ጀምረን የራሳችሁን
📢 የOnline Business ስልጠናችን ዛሬ ይጀምራል! ስልጠናው ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ይጀምራል። ለአንድ ሳምንት በTelegram የሚቆይ ሲሆን፣ ከOnline Business ምንነት ጀምረን የራሳችሁን ቢዝነስ እንዴት መጀመር እንደምትችሉ በደንብ እንማራለን። 💼 በዝቅተኛ መነሻ ካፒታል ወይም ያለምንም መነሻ ካፒታል እንኳን መጀመር የምትችሉበትን መንገድ እናሳያችኋለን። 📸 የምትሸጡትን ምርት የፎቶ ድጋፍ ከእኛ እያገኛችሁ፣ ኦርደር ሲኖራችሁ ብቻ ምርቱን በመውሰድ የራሳችሁን ስራ መጀመር ትችላላችሁ! 💰 ሙሉ ስልጠናውን ለመማር 500 ብር ብቻ! ✔️የምዝገባ ጊዜ፦ ዛሬ ✔️ ስልጠናው፦ Telegram ✔️ የስልጠና ጊዜ፦ 1 ሳምንት ✔️መጀመሪያ፦ ዛሬ ማታ 3 ሰዓት የራሳችሁን Online Business ከዜሮ ጀምራችሁ መገንባት ከፈለጋችሁ፣ ይህን እድል እንዳያመልጣችሁ! 📩 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ፦ 👉 @SamriiGetu
614
14
🚨 የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል! አሁንም ቢሆን የኦንላይን ቢዝነስ ለሁሉም ክፍት የሆነ ትልቅ ዕድል ነው! ብዙ ሰዎች ኦንላይን ላይ ቢዝነስ ሲሰሩ ሲታዩ "ገበያው አልሞላም
🚨 የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል! አሁንም ቢሆን የኦንላይን ቢዝነስ ለሁሉም ክፍት የሆነ ትልቅ ዕድል ነው! ብዙ ሰዎች ኦንላይን ላይ ቢዝነስ ሲሰሩ ሲታዩ "ገበያው አልሞላም ወይ?" ብላችሁ ታስቡ ይሆናል ነገር ግን እውነታው ምን መሰላችሁ፡- ✔️ያልተወሰነ ገበያ አለ፡ በአካል የሚከፈት ሱቅ ወሰን ሲኖረው፣ እናንተ ብቻ consistent ሆናችሁ ስሩ እንጂ ኦንላይን ላይ አዳዲስ ደንበኞችን በየቀኑ ማግኘት ይቻላል። ✔️የተጠቃሚ ቁጥር እየጨመረ ነው፡ በስልክ ዕቃ የመግዛት ባህል በየጊዜው እያደገ እንጂ እየቀነሰ የሚሄድ ስላልሆነ እናንተም ከአሁኑ ከሥራችሁ እና ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን በመስራት ውጤታማ መሆን ትችላላችሁ። ✔️የእናንተ ልዩ አቀራረብ፡ ተመሳሳይ ዕቃ ሺ ሰው ቢሸጥ እንኳ የእናንተ አቀራረብ፣ ታማኝነት እና የደንበኞች አያያዝ የራሳችሁን ገበያ ይፈጥራል። ✔️በአነስተኛ ወጪ መስራት ትችላላችሁ፡ የሱቅ ኪራይ ሳያስፈልግ በትንሽ ካፒታል ተነስቶ ትልቅ ትርፍ ማግኘት ይቻላል። ስለዚህ ለእያንዳንዱ ሰው የሚሆን ሰፊ የገበያ ድርሻ አለ፤ ዋናው ነገር ትክክለኛውን እውቀት ይዞ ስራውን መጀመር እና መቀጠል ውጤታማ ያደርጋል። ስለዚህ ከዜሮ ተነስታችሁ የራሳችሁን የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መመሥረት እንደምትችሉ ያላችሁን እውቀት ወይም ምርት እንዴት ወደ ገቢ የሚቀይሩበትን መንገድ መንገድ በዚህ ስልጠና እንማራለን የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ስለቀረው አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ተምራችሁ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምሩ። ለመመዝገብ እና ሙሉ ትምህርቱን ለመማር 500 ብር ብቻ ይከፍላሉ ትምህርቱን በቴሌግራም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ይሆናል!! ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡ 👉 @SamriiGetu
7 792
15
⏳ 2018ን ለመጨረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የሚቀሩን! ዓመቱን በምን ዓይነት ስሜት ልታጠናቅቁት ነው? በሚመጣው አዲስ ዓመትስ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ የራሳችሁን ስኬት መፃፍ አትፈልጉም? ታዲያ
⏳ 2018ን ለመጨረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የሚቀሩን! ዓመቱን በምን ዓይነት ስሜት ልታጠናቅቁት ነው? በሚመጣው አዲስ ዓመትስ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ የራሳችሁን ስኬት መፃፍ አትፈልጉም? ታዲያ ይህን አዲስ ዓመት እንዲሁ በባዶ ተስፋ ሳይሆን በተግባር ለመቀየር ይህ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና አዘጋጅተናል! በዚህ ስልጠና ውስጥ፦ = ከዜሮ ተነስተው የራስዎን የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መመሥረት እንደሚችሉ = ያለዎትን እውቀት ወይም ምርት ወደ ገቢ የሚቀይሩበትን ቀጥተኛ መንገድ = ዲጂታል ገበያ ላይ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ ወሳኝ ስልቶችን ይማራሉ። 📅 አዲሱን ዓመት በራሳችሁ ቢዝነስ ለመቀበል ዛሬውኑ ወስኑ! 📍የሚቀረን ውስን ቦታ ነው ፈጥነው ይመዝገቡ! 👉 ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ inbox ያድርጉልን @SamriiGetu
713
16
Thank you for your order! 🤍 We truly appreciate your support. Looking for a perfume? ✨ You can order your favorite fragrance
Thank you for your order! 🤍 We truly appreciate your support. Looking for a perfume? ✨ You can order your favorite fragrance from Her Glow Bar anytime. @SamriiGetu DM us to place your order! 🛍️
457
17
"አንድ ቀን እጀምራለሁ" የሚለውን ዛሬ ወደ "ዛሬ እጀምራለሁ" ይቀይሩ! ብዙ ሰዎች ትልቅ ህልም አላቸው፣ ግን የሚያግዛቸው ትክክለኛ እውቀት እና መመሪያ ይጎድላቸዋል። ይህ የOnline Business
"አንድ ቀን እጀምራለሁ" የሚለውን ዛሬ ወደ "ዛሬ እጀምራለሁ" ይቀይሩ! ብዙ ሰዎች ትልቅ ህልም አላቸው፣ ግን የሚያግዛቸው ትክክለኛ እውቀት እና መመሪያ ይጎድላቸዋል። ይህ የOnline Business ስልጠና ሀሳብዎን ወደ ተግባር፣ ተግባርዎን ደግሞ ወደ ገቢ እንዲቀይሩ ያግዝዎታል። ይህን ሥራ ለመጀመር ከፍተኛ ካፒታል አያስፈልግም፤ በትንሽ መነሻ ብር እውቀት እና ትክክለኛ አቅጣጫ ያስፈልጋል ። ዛሬ ተመዝግበው ነገ የራስዎን ቢዝነስ የሚያስተዳድር ሰው ይሁኑ። በዚህ ስልጠና ውስጥ፦ ✅ Online Business ከ0 እንዴት እንደሚጀመር ✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ ✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛን መረዳት ✅ Digital Marketing እና የሽያጭ ስልቶች ✅ ሽያጭ መፍጠር እና ቢዝነስን ማሳደግ ከስልጠናው በኋላ የተማሩትን በተግባር እንዲጀምሩ ድጋፍ እናደርጋለን። እንዲሁም የProduct ፎቶና ቪዲዮ ድጋፍ፣ በመርካቶ ዋጋ እቃ የማግኘት እድል እና የራስዎን Online Business ለመጀመር አቅጣጫ ያገኛሉ። 💰 የመመዝገቢያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። 📌 ስልጠናው በኦንላይን ነው ያላችሁበት ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ! 📩 ምዝገባ በመቀጠል ላይ ነው። ቦታዎን ከአሁኑ ያስይዙ! ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡ 👉 @SamriiGetu
1 230
18
🚨 የስልጠናው መግቢያ ቀን ተራዝሟል! ብዙዎቻችሁ የኦንላይን ቢዝነስ ክላስ የመመዝገቢያ ቀን እንዲራዘምላችሁ በተደጋጋሚ በጠየቃችሁት መሰረት፣ ጥያቄያችሁን ከግምት ውስጥ በማስገባት የመመዝገቢያው እና የመግቢያው ቀን እስከ እሁድ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን። 📘 በዚህ ስልጠና ውስጥ ምን ያገኛሉ? = የኦንላይን ቢዝነስ መሰረቶች (Online Business from Zero): ከምንም ተነስተው የራስዎን የኢንተርኔት ንግድ እንዴት መጀመር እንደሚችሉ = የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ እና ኮንቴንት አሰራር: ደንበኞችን የሚስብ የሶሻል ሚዲያ ገጽ መገንባት እና ማስተዋወቅ = የገንዘብ እና የንግድ አመራር: የመጀመሪያ ሂሳብዎን እና ትርፍዎን አቃናትተው የሚመሩበት ቀላል መንገድ ስልጠናው በጽሁፍ እና በድምፅ ትምህርቶች የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በራሳችሁ ይመችሃል በሚል ሰዓት መከታተል ትችላላችሁ! እስካሁን የመመዝገብ እድሉ ያመለጣችሁ እስከ እሁድ ድረስ ተመዝግባችሁ ቦታችሁን ያዙ። ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡ 👉 @SamriiGetu
647
19
✨lip Stain ✨on hand ✨1500 Contact:@Samriigetu
✨lip Stain ✨on hand ✨1500 Contact:@Samriigetu
630
20
🚀 ከ0 ጀምሮ Online Business መጀመር ይፈልጋሉ? ንግድ የመጀመር ሀሳብ አለዎት ነገር ግን ከየት እንደሚጀምሩ አያውቁም? ይህንንም ክፍተት ለመሙላት የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና አዘጋጅተናል! በዚህ ስልጠና የሚማሩት፦ • Online Business እንዴት እንደሚጀምሩ • የሚያተርፍ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ • Telegram እና Social Media ለቢዝነስ መጠቀም • ደንበኞችን ማግኘት እና ሽያጭ መጨመር • በትንሽ ገንዘብ ቢዝነስ መጀመር ✅ ለጀማሪዎች ተስማሚ ✅ ተግባራዊ ስልጠና ✅ ከስልጠናው በኋላም ቀጣይ ድጋፍ 📌 ቦታዎን አሁኑኑ ያስያዙ! @SamriiGetu ስልጠናው ነሐሴ 1 ይጀምራል 😍 የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። ዛሬ የሚጀምሩት አንድ እርምጃ፣ ነገ የሚቀይረው ህይወትዎ ሊሆን ይችላል።
4 695