هداية القلوب (የልቦች መሪ)
Open in Telegram
228
Subscribers
No data24 hours
+177 days
+1530 days
Posts Archive
የኔውድ እህት
በድቅድቅ ጨለማ በጉድጓድ ውስጥ ጉንዳንን የሚንከባከበው አሏህ ! ይረሳኛል ብለሽ ታስቢያለሽ ? በጭራሽ !!! አይረሳሽም አንችብቻ ተወኩልሽን አሳምሪ
ዱአ ስታረጉ እኔንም በዱአችሁ አስቡኝ አሉ እሽ
ቁርአን የሁለቱም ዓለም ስኬት ነው
ቁርአንን መቅራት ለነገው የቂያማ ቀን ብቻ ሳይሆን፣ ለዛሬው ህይወታችሁም በረካ ነው። አእምሮን ይከፍታል፣ ትውስታን (Memory) ያጠነክራል፣ በልብ ውስጥም ሰላምን ያሰፍናል። ለቁርአን ጊዜ ከሰጣችሁ፣ አላህ ለእናንተ ጉዳዮች ሁሉ ጊዜና በረካ ይሰጣችኋል።
ሰዋች እንዲረዱሽ መጣር አድካሚ ነው።
እነሱ ቀድመው የተረዱትን እንጂ አንቺ
ልታስረጃቸው የምትፈልጊውን አይረዱሽም
ስለ አንቺ ጉዳይ እነሱ ማብራሪያ ይሰጡሻል...
ከነሱ ጋር ከመቆም እንደፈለጉት እንዲረዱት
ትተሻቸው የራስሽን ህይወት ቀጥይ።
እርሻቸው
⚡️አሏህን አምፀህ ደስታው ለሰኣታት ብቻ ነው የሚቆይልህ !
መጨረሻው ሀዘን፣ ቁጭት ፣ራስን መጥላት ፣ ነገሮች ሁሉ ይጠሙበሃል ኪሳራ ,,,,ነው ትርፉ
⚡️ከሀራም ብትሶብር ግን ደስታው ዘላለም መደሰት ፣ የልብ ሰላም ፣ ራስን መውደድ፣ ነገሮች ሁሉ ይገሩለሃል .... ስኬት ነው ትርፉ
🎉 መጨረሻውም ይሄ በዱንያ ሶብር አድርገህ ስለነበር ምንዳህ ነው! በሰላም ጀነትን ግባ ትባላለህ ።
⚡️ዛሬ ነገ አትበል ሀራም የሚያሰራህ ስራ ካለ አቋርጥ ፤ ሀራም የሚያሰራህ ግንኙነት ካለ አቋርጥ በተቻለህ መልካም የአሏህ ባሪያ ሁነህ ኑር!! ሞት አይቀርም እና ነቃ በል ።
https://t.me/kur_retul_ain2308
በለተሚዮች ላይ አጥጋቢ ረድ
ሙሓደራ ክፍል 232 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ
ተከታታይ የሆነ ረድ ክፍል አንድ
ረድ በ ሸይኽ አቡዘር ላይ
በ ሸይኽ ሙሓመድ አሚን ላይ ላደረገው ንግግር የተሰጠ መልስ
ይህ ጀማዓ 👇
✔️አዲስን ፈጠራ የፈጠሩበትን ነጥብ ምን ምን እንደሆኑ የተገለፀበት
✔️ሰዎች በሌሉበት እየከሰሱ ተልቢስ እያደረጉ መሆኑን
✔️ ሸይኽ አቡዘር ከ ኢኽዋኖች የወረሰው አካሄድ አሁን ላለበት አቋም ለማራመድ እየሞከረ መሆኑ የተብራራበት
..........ወዘተ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/10092
https://t.me/UstazKedirAhmed/10092
ዓለሽ ወይ ጓደኛ
ያችነት ነፀብራቅ ከክፉ የምታርቅ፡
ስታገኝ ተጠግታ ስታጭ የማትርቅ፡
በኢማን የፀዳች ያልሆነች ሙናፊቅ፡
ዓለሽ ወይ ጓደኛ ታናሿን የማንቅ፡
ለእዉነት ያደረች ተምራ የምታስተምር፡
ዉሸትን የራቀች ሀራምን የናቀች፡
በዘር ያልተመካች በድን የተለካች፡
በክፉም በደጉም በአላህ የተመካች ፡
ለአንች ተጋርዳ ለአላህ ብላወዳሽ፡
እድህ አሉሽ ብላ የማታማሽ ሂዳ፡
አለሽ ወይ ጓደኛ ሰብዕና ያነፃት፡
ገዘብ የማይጋርዳት ጊዜ የማይለዉጣት፡
የኢማን ሙሉነት ጌታችን የሰጣት ፡
ሁሌየም ይጠቅማሉ እድህ አይነት
ጓደኛ ፡ዱአም ያደርጋሉ መቃረብ ስንተኛ
ከንቱም አለም አልቆ ስንገባ መቃብር
ለአላህ ብለው የተዋደዱት ተብሎ ፡
በአኼራ ሲመርጥ፡ከሀዘን ትካዜ ነጃ
እድትወጡ ፡አላህን ፍሩ የሚል ጎደኛ ምረጡ ፡፡፡
እድህ አይነት ጎደኛ ካለሽ
አልሀምዱሊላህ ማሻአሏህ
ከለለሽ አላህ መልካም
ጎደኛ ይስጥሽ!!!
copy
Repost from jelalu husseyn (abu zikra)
⭕️አላህ ቁርአንን በሂፍዝ አሰምቶ ለመጨረስ ለገጠመሽ ውድ እህቴ.........
ታላቁ ስራሽ አሁን ነው የሚጀምረው!!! ጀመርሽ እንጂ አልጨረሽም ከዚህ ብኋላ የሚጠብቅሽ ስራ ትልቁ እና አብዛኞች ችላ የሚሉበት እና የሚዘናጉበት ስራ ነው።አደራ አላህ በችሮታው ልብሽ ላይ ያስገባልሽን ብርሃን ተዘናግተሽ እንዳይጠፋብሽ! ይሄ ብርሃን የጠፋ ጊዜ የሚተካው መውጫ የማይገኝለት ድርብርድ ጨለማ ነው…… ቁርአንን አደራ ! ቀልብሽን የበለጠ ከቁርአን ጋር አቅርቢው ቀልብሽ ቁርአንን እያወቀ እና ከቁርአን ጋር የበለጠ እየተቆራኘ በመጣ ቁጥር ባላሰብሽው መልኩ የአላህን ውዴታ፣ አላህን ከምንም በላይ መናፈቅን፣አላህን መፍራትን፣ አኺራን ማሰብ…… ልብሽ ላይ ይጥልልሻል ከቁርአን ጋር እየቀረብሽ በመጣሽ ቁጥር የቁርአን ምንነት የበለጠ ይገባሻልና ቁርአንን ችላ እንዳትይው አደራ
🧡ለደረቀችው ልቤ!
💖በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!
🫴🫴
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=19ee89cad7f2d9b4de
✨ሶብር ማለት ዝም ብሎ መጠበቅ ሳይሆን፣ በፈተና ውስጥ ሆነህ አላህ መጨረሻውን እንደሚያሳምረው በልብህ ሙሉ በሙሉ መተማመን ነው
የጨለመው ሌሊት በብርሃን እንደሚተካ ሁሉ፣ የጨነቀህ ጉዳይም በአላህ ፈቃድ መውጫ ቀዳዳ ይበጅለታል።
۞إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ۞
አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና [አል-በቀራህ፡ 153]
https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk
ሙሓደራ ክፍል 189
አዲስ ሙሓደራ ክፍል 01
ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ
የ ሚዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት 👇
““የ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ እና ሁሰይን ሙሀመድ ስህተቶች እና ግጭጭቶች…““
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም)
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በዚህ የኑሮ ሩጫና የሕይወት ትንቅንቅ በበዛበት ዘመን፣ ለሰው ልጅ ትልቁ ስጦታ «ሁኔታን መረዳት ነው»። ብዙ ጊዜ ግንኙነቶችን የሚያሻክሩትና የጠበቀ ወዳጅነትን የሚያፈርሱት ሩቅ ሆነው የሚሰነዘሩ ቅሬታዎች ናቸው። «ለምን አልደወልክም? ለምን ጠፋህ? ለምን አላስታወስከኝም?» የሚሉ ተደጋጋሚ ወቀሳዎች አእምሮን ያስጨንቃሉ።
ዛሬ ላይ እያንዳንዱ ሰው በራሱ ዓለም ውስጥ ብዙ ሸክሞችን ተሸክሞ ይኖራል። የዕለት ኑሮው፣ የልጆቹ ጉዳይ፣ የሥራው ሁኔታ፣ የኢማኑ ጉዳይ... አእምሮውን ሞልተውታል።
ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ በሆነበት በዚህ ጊዜ፣ ሰው ራሱንና ቤተሰቡን ለማቅናት በሚያደርገው ትግል ውስጥ ሆኖ የአንተን «ለምን አልጠየቅከኝም» ወቀሳ ለመሸከም ትከሻው ላይዝ ይችላል።ደሞ ወዳጅነት የሚለካው በስልክ ጥሪ ብዛት ሳይሆን በልብ መተሳሰብ ነው። ከመጠን ያለፈ ቅሬታ ግንኙነትን ከማደስ ይልቅ መሸሽ እንዲፈጠር ያደርጋል።
ወዳጃችን ቢጠፋብን "የሆነ ችግር ገጥሞት ይሆናል" ብለን በበጎ እንገምት።ካልደወለልን እኛ እንደውል፤ ካልመጣ እኛ እንሂድ። ፍቅርን በሂሳብ ስሌት አንለካው።ባጭሩ...ዛሬ ላይ ሰዎች የራሳቸው የኑሮ ሸክም ይበቃቸዋልና ለምን አልደወልክም፣ስደውል አላነሳህም እያላችሁ አታጨናንቁ!
----
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሴት ልጂ ሀያእ ስትይዝ ነዉ
የሚያምርባት በየቦታዉ ስትታይ
ዉበቷን ታጣለች ላንች ትልቁ ክብርሽ
መሰተርሽ ሀያእሽ ነዉና ቀን በቀን አታርግፊዉ
ሁሌም ሀያን የጠቀች እንቁ እንስት ሁኝ
ዉድ እቃ መገኘት የለለበት ቦታ ሲገኝ ይረክሳል ::
የኦላይን ባል እና የሸኤን ልብስ አንድ ናቸው በፎቶ ውብ በአካል ደግሞ ___እናተው ሙሉት👁‼️
ኦላይን ላይ የምታያቸው 'ባሎች' ሸይኽ' መስለው የሚቀርቡ ሰዎች አንድ ናቸው ከፊት ለፊት ውብ ትሁት ዲን ያላቸው ይመስላሉ ግን ከውስጥ በእውነታው ደም አፋሳሽ ጎጂ አደገኛ ሃሰተኛ ናቸው
ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሁሉም ሰው እውነተኛ አይደለም ፎቶ ላይ ሸይኽ መስሎ ዲን እየሰበከ የሚታይ ሰው ከጀርባ ሌላ ነገር ሊሆን ይችላል እንዲሁም የኦላይን ፍቅር" ብሎ የሚመጣ ሰውም ከፊት ቆንጆ ቃል ይናገራል፣ ግን ዓላማው መጥፎ ሊሆን ይችላል
الطيبون للطيبات
ያረቢ መልካሞቹን ከመልካሞቹ አኗኑራቸው
=
✍️መሳሳትሽን አትፍሪ ካልተሳሳትሽ ስህተትሽን አታውቂም እና So ያ ስህተትሽ ዳግም ላለመፈጸም ቆራጥ አቋም ይኑርሽ፣
✍️እራስሽን ከበፊቱ ሁኔታሽ ቀይሪ/ለውጭ አንቺን የማይመጥንሽ ቦታ አትገኚ፣
✍️የተግባር ሰው ጠንካራ ሁኚ ሰበቦችን አድርሽ ከዚያም በአላህ ላይ ተመኪ ውጤቱን ታገኝዋለሽ።
ሰናይ ለይል
አለ የሆነ ቀን በጣም የምናፍቀው ቀን አለብቻ ለዬት ያለ ቀን ልቤ ሊደርስበት የሚጓጓ ኢንሻ አላህ ይሳካል እደርሳለሁ በአሏህ ፍቃድ አላህ ሆይ የሚባትሉ ነፍሶችን ሰብስባቸው ህልማቸው ለመድረስ የሚፈልጉ ልቦችን ከሚፈልጉት ህልማቸው አንተ በጌትነትህ አድርሳቸው🙌🤲
وَلَا يَحْزُنكَ قَوْلُهُمْ ۘ إِنَّ الْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًا ۚ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
ሰዎች የሚመቀኙሽ ስለበለጥሻቸውና የደረስሽበት ቦታ ላይ መድረስ ስላልቻሉ ነው።ይሄ ደግሞ አንች ጥሩ ላይ መሆንሽን ከሚጠቁም አንድ ማሳያ ነው።እውነትም ያለሽበት ጥሩ ከሆነ ጠንክሪ ! ወደፊትጅ ወደሏላ አትበይ
