♨️♨️🎤🎤🎤ደዓዋ ሰለፍያ 🔻በዛቁናት➝አባቦሩ🔻 ከተንታ አጅባር
Open in Telegram
🔥🔥ይህ ቻናል የተለያዩ የሰለፍይ ኡስታዞች ዱዓቶችና ኡለማዎች ጠቃሚ የሆኑ ዳዓዋዎችና ቂረዓቶች ሙሀضራዎች ፈትዋዎች ጠቃሚ ፁሁፎችና ጥቅሶች የሚለቀቁበት ስለሆነ 🌹አድ 🌹ሸር 🌹 ጆይን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሆኑ።🔥
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
407
Subscribers
+3224 hours
+1267 days
+15130 days
Posts Archive
تمكن من تحرير ملفات PDF وتوقيعها ومشاركتها أثناء التنقل. اعمد إلى تنزيل تطبيق Acrobat Reader: https://adobeacrobat.app.link/Mhhs4GmNsxb
تمكن من تحرير ملفات PDF وتوقيعها ومشاركتها أثناء التنقل. اعمد إلى تنزيل تطبيق Acrobat Reader: https://adobeacrobat.app.link/Mhhs4GmNsxb
ምድር ላይ ደስተኝነትን ከፈለክ ወላሂ
ነዉ የምልህ ዲንህን ተማር ብዙ ገንብ
ቢኖርህ ዓቂዳህ ከሚሰጥህ ደስታ ቅንጣት
አይወዳደርም እናማ ሸኪቻ ስልህ ነዉ
የምንሳሳለት ሸይኻችን የተፍር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ሼር እያደረግን እንቅራ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👂የዓዚሮቹን ሙስሊም ወንድም የሚለውን ስሙ
የቦረናው ሸህየ መሀን የነበረች ሴትን ልጅ ሰጥተዋል ልጇ ሲሞትባትም ከሞት አስነስተዋል እያለ ነው ይህ የቀብር አምሎኮ ሰባኪ
#ጥምሩ የኢርጃህ በሽታ ተጠቂችወና የዳውድ ኢብኑ #ጂርጂስ ጎበዝ ተማሪወች ቡድን ይህን ሰወየና አምሳየወቹ ሙሽሪክ እንዳይባሉባቸው ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ነው ሰለፍዮች ላይ ተክፊሪ ብለው ዘመቻ የከፈቱት
#ዓቂዳ ተምሪያለሁ #ተውሂድ ገብቶኛል መንሀጄ ሰለፍይ ነው የምትል እስኪ ከአቅል ሁንና ፍረድ እውነት እነዚህን ማክፈር ተክፊሪ ያስብላልን?
የእነዚህን ሰወች አምሳያስ በማክፈሩ ተክፊይ የተባለ አለን? ከሚታወቁ ዐሊሞች ቀብር አምላኪን ያከፈረ ተክፊሪ ነው ያለ #አንድ አለን? መልሱን ለአንተው …
👉 t.me/Al_menjeniq_R
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና
ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል
እናም በአላህ ፍቃድ በሸይኻችን የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት
ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው
ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት
ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ
በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ
ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው
ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده
ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን
ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው
عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم
ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል
https://t.me/Al_menjeniq_R
