en
Feedback
♨️♨️🎤🎤🎤ደዓዋ ሰለፍያ 🔻በዛቁናት➝አባቦሩ🔻 ከተንታ አጅባር

♨️♨️🎤🎤🎤ደዓዋ ሰለፍያ 🔻በዛቁናት➝አባቦሩ🔻 ከተንታ አጅባር

Open in Telegram

🔥🔥ይህ ቻናል የተለያዩ የሰለፍይ ኡስታዞች ዱዓቶችና ኡለማዎች ጠቃሚ የሆኑ ዳዓዋዎችና ቂረዓቶች ሙሀضራዎች ፈትዋዎች ጠቃሚ ፁሁፎችና ጥቅሶች የሚለቀቁበት ስለሆነ 🌹አድ 🌹ሸር 🌹 ጆይን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሆኑ።🔥

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
398
Subscribers
+3224 hours
+1267 days
+15130 days
Posts Archive
ትንሽ ምክር ጥሩ ስለሆነ ትዳር 🔻🔻🔻🔻 ወንድሜ ጥሩ ትዳር ትፈልጋለህ? ☞ ከፈለክ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው ሲያገባ የለገሱት ምክር ለኔ ብለህ ስማኝ ☞ ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር ከዛም ፈፅም ተግባራዊ አድርግ 1- 👌👉ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት 2-👌👉 ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል 3- 👌👉ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር። 4- 👌👉ሴቶችን መልካም ንግግር ውብ ገጽታ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ 5-👌👉 ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው። ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል። በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ። 6- 👌👉ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም። አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር። ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል። 7-👌👉 ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ። ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው። ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት። መካከለኛ ሰው ሁንላት። 8- 👌👉ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች። (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ነገር ግን እንዲህ አደረገች በማለት ብቻ እንዳትጠላት። ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ። 9- 👌👉ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል። በዚህን ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ጾም ) ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህን ጊዜ እዘንላት ትእዛዝ አታብዛባት 10- 👌👉ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ። ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት፡ እዘንላት በድክመቷ (የምትፈጽመውን ስህተት) እለፋት። ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች።” ወንድሜ ደግመህ ደጋግመህ አንብበው   ከዛም ኮፒ ሸር ይ ቀ ላ ቀ ሉ↘️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat festeqm

የሴት_ልጅ_ኢስላማዊ_አለባበስ_በኡስታዝ_አቡኒሙሪያስ.mp32.63 MB