en
Feedback
♨️♨️🎤🎤🎤ደዓዋ ሰለፍያ 🔻በዛቁናት➝አባቦሩ🔻 ከተንታ አጅባር

♨️♨️🎤🎤🎤ደዓዋ ሰለፍያ 🔻በዛቁናት➝አባቦሩ🔻 ከተንታ አጅባር

Open in Telegram

🔥🔥ይህ ቻናል የተለያዩ የሰለፍይ ኡስታዞች ዱዓቶችና ኡለማዎች ጠቃሚ የሆኑ ዳዓዋዎችና ቂረዓቶች ሙሀضራዎች ፈትዋዎች ጠቃሚ ፁሁፎችና ጥቅሶች የሚለቀቁበት ስለሆነ 🌹አድ 🌹ሸር 🌹 ጆይን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሆኑ።🔥

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
398
Subscribers
+3224 hours
+1267 days
+15130 days
Posts Archive
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በሳዑዲ ውስጥ ለምትኖሩ ስራ ለምትፈልጉ ወንዲሞች ስራው:-የበግ ስራ ቦታው:- ሀይል(حاءل) ልዩ ቦታ ሸሪ(شري) ብዛት=2 መስፈርት:-ሶብር እና ስራ ፍላጎት ያለው 👇👇👇👇👇👇 በቀጥታ ስልክ በመደወል 0573851840 በዋሳብ ወይም ቴሌግራም 0547756894 አናግሩኝ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በሳዑዲ ውስጥ ለምትኖሩ ስራ ለምትፈልጉ ወንዲሞች ስራው:-የበግ ስራ ቦታው:- ሀይል(حاءل) ልዩ ቦታ ሸሪ(شري) ብዛት=2 መስፈርት:-ሶብር እና ስራ ፍላጎት ያለው 👇👇👇👇👇👇 በቀጥታ ስልክ በመደወል 0573851840 በዋሳብ ወይም ቴሌግራም 0547756894 አናግሩኝ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በሳዑዲ ውስጥ ለምትኖሩ ስራ ለምትፈልጉ ወንዲሞች ስራው:-የበግ ስራ ቦታው:- ሀይል(حاءل) ልዩ ቦታ ሸሪ(شري) መስፈርት:-ሶብር እና ስራ ፍላጎት ያለው 👇👇👇👇👇👇 በቀጥታ ስልክ በመደወል 0573851840 በዋሳብ ወይም ቴሌግራም 0547756894 አናግሩኝ

⭕️🔻 አግብተህ አትሽጥ🔻⭕️    ሚስት ዘውድህ እንጅ አይደለችም ሸቀጥ ወንድሜ እያገባህ ለአረብ አትሽጥ አንተ ወጥተህ ስራ እርሷ ቤት ትቀመጥ የጌታዋን ትዛዝ ትፈፅም በቤቷ ምነው ላንተ ህይወት እርሷ መዋተቷ ለዚህ ለዚህ እማ ምን አላት አባቷ እሱን ጥላ መጥታ ባል አገኘሁ ብላ አንተ ልትሸጣት የኋላ የኋላ እርሷ ሽንት ጠርጋ አንተ ልትበላ አግብተህ አትሽጥ ወንድሜ አደራ ባለህ ተብቃቅተህ ኑር ደግሞ አሏህን ፍራ አንተ ልጆች ይዘህ እርሷ ወደ ሸቀል ይሄ ፍትህ ሳይሆን ነው ትልቅ በደል አንችም ተረጋጊ ለገባያ አትውጭ እርሱ ሰርቶ ያምጣ አርፈሽ ተቀመጭ ትንሽ ጎደል ሲል አትነጫነጭ ጌታሽን አምፀሽ የትስ ልታመልጭ የተፈጠርሽበት አላማው  ከገባሽ መቸም ልወጣ አትይም  ጌታሽን አምፀሽ ተናባችሁ ኑሩ ለዱንያ ማደሮ አትነታረኩ አታብዙ እሮሮ የኔ የብቻው ነው አትበይ ወይይ ዘንድሮ በትግስት እለፉት አላችሁ ቀጠሮ ነገ በጀነቱ ሊያስገባችሁ አብሮ እውነተኛ ህይወት ነው የጀነቱ ኑሮ አግብተህ አትሽጥ ብለህ ለዚች ኑሮ ወንድሜ ፀና በል እንዳትሆን ንፍሮ ጌታ ይዘጋታል የናንተን ጉሮሮ እሱው ይዘጋታል የናንተን ጉሮሮ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat

------- ⭕️👌 የ ዛሬው የ ጀሜ "እሁድ" ማታው ቂርአት ማንሻ .................. "" -----___-- ✅﴿فَدَلّاهُما بِغُرورٍ فَلَمّا ذاقَا الشَّجَرَةَ
------- ⭕️👌  የ ዛሬው  የ  ጀሜ "እሁድ" ማታው   ቂርአት    ማንሻ  .................. "" -----___-- ✅﴿فَدَلّاهُما بِغُرورٍ فَلَمّا ذاقَا الشَّجَرَةَ بَدَت لَهُما سَوآتُهُما وَطَفِقا يَخصِفانِ عَلَيهِما مِن وَرَقِ الجَنَّةِ وَناداهُما رَبُّهُما أَلَم أَنهَكُما عَن تِلكُمَا الشَّجَرَةِ وَأَقُل لَكُما إِنَّ الشَّيطانَ لَكُما عَدُوٌّ مُبينٌ﴾ [Al-A'râf: 22]   _------------__ --------____--------- 👇---- ቀጥታ  ስርጭት---👇 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

       ⭕️👉 ጿግሜና እንቁጣጣሽ⭕️ 👉قال تعالى 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 📱👈​​إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ (36) سورة التوبة    ⭕️የጿግሜና የእንቁጣጣሽ አደጋወች የተብራሩበት አስፈላጊ ደእዋ  ⭕️ በኦላይን 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰 24:57🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺 🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች  የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን 🔻.......ማሳሰቢያ........🔻 👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን  የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው 👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት 🔺..............................🔺 🔺https://t.me/deawaselefiyabealansha 🔻..............................🔻 🔺......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባhttps://t.me/Deawaselefiyabegorarba012 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሃይቅ ሰማይ ስርhttps://t.me/daewaselefyahaik 🔻........................🔻 🔺...................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዋይተክሎ 🔺https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በጊንባ በጭሮ 🔺https://t.me/ALMZREA_1233 🔻.....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በቀይ መብራት 🔺https://t.me/+Nhp-2ybEMrE1YTQ8 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ በከላላ 🔺https://t.me/kelalaFurqan 🔻.....................🔻 🔺....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በኢሶላ 🔺https://t.me/dawaselefyabeesola 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሚዛን ሱሉልታ 🔺https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ 🔺https://t.me/Daewaberayakobo 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዳውንት 🔺https://t.me/Alfirketu_nagiya 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሩፋ ሊባኖስ 🔺https://t.me/DEAWASELEFYARUFA 🔻.........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በለሚ 🔺https://t.me/httpdaewaselefyalemi54321 🔻.......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዛቁናት➝ አባቦሩ ተንታ 🔺https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር 🔺https://t.me/daewa_selefya_be_deger 🔻.......................🔻 🔺......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሰንዳፋ 🔺https://t.me/sendafa_medresa 🔻......................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በአምባሰል ሮቢት 🔺https://t.me/furqan999 🔻.....................🔻

🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺 🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች  የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን 🔻.......ማሳሰቢያ........🔻 👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን  የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራምም እንድካሄድበት ተብሎ የተዘጋጀ ውድ የሰለፍዮች ቻናል ነው 👌ስለዚህ እባካችሁ የጀማችሁን ቻናል ተንከባከቡ የግላችን ቻናል ላይ እንደምንሯሯጠው የከተማውንም ቻናል ለማሳደግ እንልፋ ምንአልባት የግላችሁ ይቅር ማለት ሳይሆን እኩል በኩል የሚሆንበትን ደረጃ ታገሉና አድርሱት 🔺..............................🔺 🔺https://t.me/deawaselefiyabealansha 🔻..............................🔻 🔺......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሰሜኑ ጎራርባhttps://t.me/Deawaselefiyabegorarba012 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 👉ዳዕዋ ሰለፍያ በሃይቅ ሰማይ ስርhttps://t.me/daewaselefyahaik 🔻........................🔻 🔺...................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዋይተክሎ 🔺https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በጊንባ በጭሮ 🔺https://t.me/ALMZREA_1233 🔻.....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በቀይ መብራት 🔺https://t.me/+Nhp-2ybEMrE1YTQ8 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ በከላላ 🔺https://t.me/kelalaFurqan 🔻.....................🔻 🔺....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በኢሶላ 🔺https://t.me/dawaselefyabeesola 🔻....................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሚዛን ሱሉልታ 🔺https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa 🔻......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ 🔺https://t.me/Daewaberayakobo 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዳውንት 🔺https://t.me/Alfirketu_nagiya 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሩፋ ሊባኖስ 🔺https://t.me/DEAWASELEFYARUFA 🔻.........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በለሚ 🔺https://t.me/httpdaewaselefyalemi54321 🔻.......................🔻 🔺.......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በዛቁናት ተንታ 🔺https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat 🔻........................🔻 🔺........................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር 🔺https://t.me/daewa_selefya_be_deger 🔻.......................🔻 🔺......................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በሰንዳፋ 🔺https://t.me/sendafa_medresa 🔻......................🔻 🔺.....................🔺 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በአምባሰል ሮቢት 🔺https://t.me/furqan999 🔻.....................🔻

ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል

☘☘☘☘🔺አስደሳች ዜና🔺.☘☘☘          السلام عليكن ورحمةالله وبركاته             ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 🔺እንደተለመደው  ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም እንደ አይናችን በምንሳሳላት  የእህቶቻችን መድረሳ  ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ  የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::    ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘    🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም  ጁሙዓ ከቀኑ  በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله 🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺 ➢የደዕዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች➢ ☘☘☘☘☘☘☘☘ 🔻ታላቁ አባታችን ሸህ አህመድ ጭፍራ  እና 🔻እንድሁም ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዘከርያ ፊጦ ይሆናሉ... 🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል:: 🔺☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👈 النبي ﷺ: من يرد الله به خيرًا يفقهه في الدين ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👈 العلم يحرس صاحبه، بينما صاحب المال يحرس ماله. ስለዚህ እህትየ ተማሪ ሁኝ ኢልም ይኑርሽ ይጠብቅሻልና وَمَنْ لَمْ يَذُقْ مُرَّ التَّعَلُّمِ سَاعَةً           تَجَرَّعَ ذُلَّ الْجَهْلِ طُولَ حَيَاتِهِ وَمَنْ فَاتَهُ التَّعَلُّمُ وَقْتَ شَبَابِهِ               فَكَبِّرْ عَلَيْهِ أَرْبَعاً لِوَفَاتِهِ وَذَاتُ الْفَتَى وَاللَّهِ بِالْعِلْمِ وَالتُّقَى             إِذَا لَمْ يَكُونَا لا اعْتِبَارَ لِذَاتِه https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ወንድማማችነት_በኡስታዝ_አቡኒሙሪያስ.mp33.18 MB

🔊 የ ጷግሜ ላይ ሽርክያቶች በሚል ርዕስ 🎤 በታላቁ አባታችን ሸይኽ አቡ ሀቢባ (حفظه الله ⚡ከአመት በፊት የተደረገ ወቅታዊ የሆነ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩሉዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse