♨️♨️🎤🎤🎤ደዓዋ ሰለፍያ 🔻በዛቁናት➝አባቦሩ🔻 ከተንታ አጅባር
Open in Telegram
🔥🔥ይህ ቻናል የተለያዩ የሰለፍይ ኡስታዞች ዱዓቶችና ኡለማዎች ጠቃሚ የሆኑ ዳዓዋዎችና ቂረዓቶች ሙሀضራዎች ፈትዋዎች ጠቃሚ ፁሁፎችና ጥቅሶች የሚለቀቁበት ስለሆነ 🌹አድ 🌹ሸር 🌹 ጆይን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሆኑ።🔥
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
398
Subscribers
+3224 hours
+1267 days
+15130 days
Posts Archive
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ታሪከኛዋ አቅሷ
አይ አቅሷ
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين
ثم الحمد لله
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ምስጋና ይገባህ ሀያሉ ጌታችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መስጅዳችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መድረሳችን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታሪከኛዋ አቅሷ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታርከኛዋ አቅሷ ባለብዙ ታርክ
መች ተፅፎ ያልቃል ቢወራ ቤተረክ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በሸራ በኬዳ ግድግዳው ሲሰራ
ያንኑም ሲያፈርሱት በምቀኞች ሴራ
ቢፈርስ ቢፈራርስ ቢበዛም ኪሳራ
ጀግኖቹ በፅናት ተጓዙትያንሁሉ መከራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ ሁሉ እንግልት ያ ሁሉ መከራ
ዛሬ ታሪክ ሆነ አቅሷየ ስትበራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አቅሷ በደሴ ላይ ስትበራ እንደፋኑስ
ያ የፈሰሰ እምባ ይታበሳል በደረስ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በትግስት ተክኖ በዱዓ ለፀና
የፈተናው መብዛት መቸ በገረውና
ይሄው ዱዓው ሰምሮ አቅሷየ አለች ቀና
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👈 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا • إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የእምባው ጊዜ አልፎ የደስታው ቀን መጣ
ያለፈው ትካዜ እንደ ታሪክሆኖ አቅሷየ ስትመጣ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ የእንግልቱ ጊዜ በደስታ ተተካ
የተመኘነው ቀን በእውነቱም ተሳካ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አሁንም ይቀራል አለንብዙ ተስፋ
በአላህ ቸርነት ይታያል በይፋ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀☘️🥀🥀🥀
በእሱ ቸርነት ይህ ሁሉ አልፏልና፣
ለኃያሉ ጌታ ይድረሰው ምስጋና
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
الحمد لله ثم الحمد لله
👌👉ደስታየን ለመግለፅ ያክል ፃፍኳት
ወንድማችሁ ሰኢድ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ታሪከኛዋ አቅሷ
አይ አቅሷ
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين
ثم الحمد لله
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ምስጋና ይገባህ ሀያሉ ጌታችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መስጅዳችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መድረሳችን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታሪከኛዋ አቅሷ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታርከኛዋ አቅሷ ባለብዙ ታርክ
መች ተፅፎ ያልቃል ቢወራ ቤተረክ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በሸራ በኬዳ ግድግዳው ሲሰራ
ያንኑም ሲያፈርሱት በምቀኞች ሴራ
ቢፈርስ ቢፈራርስ ቢበዛም ኪሳራ
ጀግኖቹ በፅናት ተጓዙትያንሁሉ መከራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ ሁሉ እንግልት ያ ሁሉ መከራ
ዛሬ ታሪክ ሆነ አቅሷየ ስትበራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አቅሷ በደሴ ላይ ስትበራ እንደፋኑስ
ያ የፈሰሰ እምባ ይታበሳል በደረስ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በትግስት ተክኖ በዱዓ ለፀና
የፈተናው መብዛት መቸ በገረውና
ይሄው ዱዓው ሰምሮ አቅሷየ አለች ቀና
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👈 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا • إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የእምባው ጊዜ አልፎ የደስታው ቀን መጣ
ያለፈው ትካዜ እንደ ታሪክሆኖ አቅሷየ ስትመጣ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ የእንግልቱ ጊዜ በደስታ ተተካ
የተመኘነው ቀን በእውነቱም ተሳካ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አሁንም ይቀራል አለንብዙ ተስፋ
በአላህ ቸርነት ይታያል በይፋ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀☘️🥀🥀🥀
በእሱ ቸርነት ይህ ሁሉ አልፏልና፣
ለኃያሉ ጌታ ይድረሰው ምስጋና
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
الحمد لله ثم الحمد لله
👌👉ደስታየን ለመግለፅ ያክል ፃፍኳት
ወንድማችሁ ሰኢድ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ታሪከኛዋ አቅሷ
አይ አቅሷ
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين
ثم الحمد لله
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ምስጋና ይገባህ ሀያሉ ጌታችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መስጅዳችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መድረሳችን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታሪከኛዋ አቅሷ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታርከኛዋ አቅሷ ባለብዙ ታርክ
መች ተፅፎ ያልቃል ቢወራ ቤተረክ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በሸራ በኬዳ ግድግዳው ሲሰራ
ያንኑም ሲያፈርሱት በምቀኞች ሴራ
ቢፈርስ ቢፈራርስ ቢበዛም ኪሳራ
ጀግኖቹ በፅናት ተጓዙትያንሁሉ መከራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ ሁሉ እንግልት ያ ሁሉ መከራ
ዛሬ ታሪክ ሆነ አቅሷየ ስትበራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አቅሷ በደሴ ላይ ስትበራ እንደፋኑስ
ያ የፈሰሰ እምባ ይታበሳል በደረስ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በትግስት ተክኖ በዱዓ ለፀና
የፈተናው መብዛት መቸ በገረውና
ይሄው ዱዓው ሰምሮ አቅሷየ አለች ቀና
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👈 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا • إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የእምባው ጊዜ አልፎ የደስታው ቀን መጣ
ያለፈው ትካዜ እንደ ታሪክሆኖ አቅሷየ ስትመጣ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ የእንግልቱ ጊዜ በደስታ ተተካ
የተመኘነው ቀን በእውነቱም ተሳካ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አሁንም ይቀራል አለንብዙ ተስፋ
በአላህ ቸርነት ይታያል በይፋ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀☘️🥀🥀🥀
በእሱ ቸርነት ይህ ሁሉ አልፏልና፣
ለኃያሉ ጌታ ይድረሰው ምስጋና
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
الحمد لله ثم الحمد لله
👌👉ደስታየን ለመግለፅ ያክል ፃፍኳት
ወንድማችሁ ሰኢድ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ታሪከኛዋ አቅሷ
አይ አቅሷ
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين
ثم الحمد لله
ምስጋና ይገባህ ሀያሉ ጌታችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መስጅዳችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መድረሳችን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታሪከኛዋ አቅሷ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታርከኛዋ አቅሷ ባለብዙ ታርክ
መች ተፅፎ ያልቃል ቢወራ ቤተረክ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በሸራ በኬዳ ግድግዳው ሲሰራ
ያንኑም ሲያፈርሱት በምቀኞች ሴራ
ቢፈርስ ቢፈራርስ ቢበዛም ኪሳራ
ጀግኖቹ በፅናት ተጓዙትያንሁሉ መከራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ ሁሉ እንግልት ያ ሁሉ መከራ
ዛሬ ታሪክ ሆነ አቅሷየ ስትበራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አቅሷ በደሴ ላይ ስትበራ እንደፋኑስ
ያ የፈሰሰ እምባ ይታበሳል በደረስ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በትግስት ተክኖ በዱዓ ለፀና
የፈተናው መብዛት መቸ በገረውና
ይሄው ዱዓው ሰምሮ አቅሷየ አለች ቀና
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👈 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا • إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የእምባው ጊዜ አልፎ የደስታው ቀን መጣ
ያለፈው ትካዜ እንደ ታሪክሆኖ አቅሷየ ስትመጣ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ የእንግልቱ ጊዜ በደስታ ተተካ
የተመኘነው ቀን በእውነቱም ተሳካ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አሁንም ይቀራል አለንብዙ ተስፋ
በአላህ ቸርነት ይታያል በይፋ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀☘️🥀🥀🥀
በእሱ ቸርነት ይህ ሁሉ አልፏልና፣
ለኃያሉ ጌታ ይድረሰው ምስጋና
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
الحمد لله ثم الحمد لله
👌👉ደስታየን ለመግለፅ ያክል ፃፍኳት
ወንድማችሁ ሰኢድ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ታሪከኛዋ አቅሷ
አይ አቅሷ
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين
ثم الحمد لله
ምስጋና ይገባህ ሀያሉ ጌታችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መስጅዳችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መድረሳችን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታሪከኛዋ አቅሷ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታርከኛዋ አቅሷ ባለብዙ ታርክ
መች ተፅፎ ያልቃል ቢወራ ቤተረክ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በሸራ በኬዳ ግድግዳው ሲሰራ
ያንኑም ሲያፈርሱት በምቀኞች ሴራ
ቢፈርስ ቢፈራርስ ቢበዛም ኪሳራ
ጀግኖቹ በፅናት ተጓዙትያንሁሉ መከራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ ሁሉ እንግልት ያ ሁሉ መከራ
ዛሬ ታሪክ ሆነ አቅሷየ ስትበራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አቅሷ በደሴ ላይ ስትበራ እንደፋኑስ
ያ የፈሰሰ እምባ ይታበሳል በደረስ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በትግስት ተክኖ በዱዓ ለፀና
የፈተናው መብዛት መቸ በገረውና
ይሄው ዱዓው ሰምሮ አቅሷየ አለች ቀና
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👈 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا • إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የእምባው ጊዜ አልፎ የደስታው ቀን መጣ
ያለፈው ትካዜ እንደ ታሪክሆኖ አቅሷየ ስትመጣ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ የእንግልቱ ጊዜ በደስታ ተተካ
የተመኘነው ቀን በእውነቱም ተሳካ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አሁንም ይቀራል አለንብዙ ተስፋ
በአላህ ቸርነት ይታያል በይፋ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀☘️🥀🥀🥀
በእሱ ቸርነት ይህ ሁሉ አልፏልና፣
ለኃያሉ ጌታ ይድረሰው ምስጋና
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
الحمد لله ثم الحمد لله
👌👉ደስታየን ለመግለፅ ያክል ፃፍኳት
ወንድማችሁ ሰኢድ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ታሪከኛዋ አቅሷ
አይ አቅሷ
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين
ثم الحمد لله
ምስጋና ይገባህ ሀያሉ ጌታችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መስጅዳችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መድረሳችን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታሪከኛዋ አቅሷ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታርከኛዋ አቅሷ ባለብዙ ታርክ
መች ተፅፎ ያልቃል ቢወራ ቤተረክ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በሸራ በኬዳ ግድግዳው ሲሰራ
ያንኑም ሲያፈርሱት በምቀኞች ሴራ
ቢፈርስ ቢፈራርስ ቢበዛም ኪሳራ
ጀግኖቹ በፅናት ተጓዙትያንሁሉ መከራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ ሁሉ እንግልት ያ ሁሉ መከራ
ዛሬ ታሪክ ሆነ አቅሷየ ስትበራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አቅሷ በደሴ ላይ ስትበራ እንደፋኑስ
ያ የፈሰሰ እምባ ይታበሳል በደረስ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በትግስት ተክኖ በዱዓ ለፀና
የፈተናው መብዛት መቸ በገረውና
ይሄው ዱዓው ሰምሮ አቅሷየ አለች ቀና
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👈 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا • إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የእምባው ጊዜ አልፎ የደስታው ቀን መጣ
ያለፈው ትካዜ እንደ ታሪክሆኖ አቅሷየ ስትመጣ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ የእንግልቱ ጊዜ በደስታ ተተካ
የተመኘነው ቀን በእውነቱም ተሳካ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አሁንም ይቀራል አለንብዙ ተስፋ
በአላህ ቸርነት ይታያል በይፋ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀☘️🥀🥀🥀
በእሱ ቸርነት ይህ ሁሉ አልፏልና፣
ለኃያሉ ጌታ ይድረሰው ምስጋና
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
الحمد لله ثم الحمد لله
👌👉ደስታየን ለመግለፅ ያክል ፃፍኳት
ወንድማችሁ ሰኢድ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
Repost from 🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺
قال رسوا الله صلى الله عليه وسلم
الدنيا سجن المؤمن وجنة الكافر
የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “ይህች ዓለም ለአማኝ እስር ቤት፣ ለካፊር ደግሞ ገነት ናት።”
معنى الحديث الشرح باختصار:
سجن المؤمن: لأن المؤمن مقيد بأحكام الشرع، يمتنع عن الشهوات المحرمة، ويصبر على الطاعات والمكاره؛ فالدنيا بالنسبة لما أعد الله له في الآخرة من نعيم دائم كالسجن.
جنة الكافر: لأنه يتمتع بملذاته وشهواته بلا قيود دينية أو أخلاقية، فالدنيا بالنسبة لما ينتظره في الآخرة من عذاب أليم كالجنة.
የአማኝ እስር ቤት፡- አማኙ በሸሪዓ ድንጋጌዎች የታሰረ ስለሆነ፣ ከተከለከሉ ፍላጎቶች ይርቃል፣ የታዛዥነትና የመከራ ድርጊቶችንም ይቋቋማል፤ ስለዚህ ዓለም፣ الله በመጨረሻው ዓለም ለእርሱ ካዘጋጀው ዘላለማዊ ደስታ ጋር ሲነጻጸር፣ እንደ እስር ቤት ነው።
የካፊር ጀነት ናት፡- ሃይማኖታዊም ሆነ ሥነ ምግባራዊ ገደቦች ሳይኖሩበት ደስታውንና ምኞቱን ስለሚደሰት፣ ይህ ዓለም ከሞት በኋላ ከሚጠብቀው አስጨናቂ ስቃይ ጋር ሲነጻጸር እንደ ጀነት ነው።
https://t.me/Daewaberayakobo
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
ለፈገግታ ያክል👇👇
እስቲ ፈገግ የሚያደርግ ነገር ልንገራቹ አንዳንዴ ሳይበዛ መጫወት ጥሩ ነው
ሰዎች አንድ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ሀዲስ እያዳመጡ ሳሉ ኡስታዙ እስኪ ከእናንተ ውስጥ ሚስቶቻቹ አዛ ያደረጓቹሁ ተነሱና ቁሙ ሲላቸው ሁሉም ተነስተው ቆሙ
⭕️ አንድ ሰውዬ ብቻ ቁጭ አለ ከዛ ኡስታዙ ماشاءالله አንተብቻ ቀረህ እደው ምን አይነት ጥሩ ሚስት ብትኖርህ ነው ምንም ሳትጣሉ እዴት ከሚስህ ጋር ኖርክ ብሎ ሲጠይቀው ❓❓
ምን ቢለው ጥሩ ነው👇
👉አይ ያልቆምኩትኮ ሚስቴ ወገቤን ሰብራኝ መቆም ስለማልችል ነው አለው‼👍👍
⭕️የባሰ አለው ሀገርክን አትልቀቅ
ይላል የሀገሬ ሰው⭕️
👌👉 በሉ እየሳቃችሁ Share,copy link አድርጉ ዝም ብሎ በነፃ ዘና ማለት የለም‼️‼️
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
👇👇
http://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
ለፈገግታ ያክል👇👇
እስቲ ፈገግ የሚያደርግ ነገር ልንገራቹ አንዳንዴ ሳይበዛ መጫወት ጥሩ ነው
ሰዎች አንድ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ሀዲስ እያዳመጡ ሳሉ ኡስታዙ እስኪ ከእናንተ ውስጥ ሚስቶቻቹ አዛ ያደረጓቹሁ ተነሱና ቁሙ ሲላቸው ሁሉም ተነስተው ቆሙ
⭕️ አንድ ሰውዬ ብቻ ቁጭ አለ ከዛ ኡስታዙ ماشاءالله አንተብቻ ቀረህ እደው ምን አይነት ጥሩ ሚስት ብትኖርህ ነው ምንም ሳትጣሉ እዴት ከሚስህ ጋር ኖርክ ብሎ ሲጠይቀው ❓❓
ምን ቢለው ጥሩ ነው👇
👉አይ ያልቆምኩትኮ ሚስቴ ወገቤን ሰብራኝ መቆም ስለማልችል ነው አለው‼👍👍
⭕️የባሰ አለው ሀገርክን አትልቀቅ
ይላል የሀገሬ ሰው⭕️
👌👉 በሉ እየሳቃችሁ Share,copy link አድርጉ ዝም ብሎ በነፃ ዘና ማለት የለም‼️‼️
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
👇👇
http://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️የባሰ አለው ሀገርክን አትልቀቅ
ይላል የሀገሬ ሰው⭕️
ለፈገግታ ያክል👇👇
እስቲ ፈገግ የሚያደርግ ነገር ልንገራቹ አንዳንዴ ሳይበዛ መጫወት ጥሩ ነው
ሰዎች አንድ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ሀዲስ እያዳመጡ ሳሉ ኡስታዙ እስኪ ከእናንተ ውስጥ ሚስቶቻቹ አዛ ያደረጓቹሁ ተነሱና ቁሙ ሲላቸው ሁሉም ተነስተው ቆሙ
⭕️ አንድ ሰውዬ ብቻ ቁጭ አለ ከዛ ኡስታዙ ماشاءالله አንተብቻ ቀረህ እደው ምን አይነት ጥሩ ሚስት ብትኖርህ ነው ምንም ሳትጣሉ እዴት ከሚስህ ጋር ኖርክ ብሎ ሲጠይቀው ❓❓
ምን ቢለው ጥሩ ነው👇
👉አይ ያልቆምኩትኮ ሚስቴ ወገቤን ሰብራኝ መቆም ስለማልችል ነው አለው‼👍👍
⭕️የባሰ አለው ሀገርክን አትልቀቅ
ይላል የሀገሬ ሰው⭕️
👌👉 በሉ እየሳቃችሁ Share,copy link አድርጉ ዝም ብሎ በነፃ ዘና ማለት የለም‼️‼️
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
👇👇
http://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔺
🔺
🔺
👌ሐያያያ ወደ ተፍሲር ውዶች ...!!!!
http://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️የባሰ አለው ሀገርክን አትልቀቅ
ይላል የሀገሬ ሰው⭕️
ለፈገግታ 👇👇
እስቲ ፈገግ የሚያደርግ ነገር ልንገራቹ አንዳንዴ ሳይበዛ መጫወት ጥሩ ነው
3ሰዎች
አንድ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ሀዲስ እያዳመጡ ሳሉ ኡስታዙ እስኪ ከእናንተ ውስጥ ሚስቶቻቹ አዛ ያደረጓቹሁ ተነሱና ቁሙ ሲላቸው ሁሉም ተነስተው ቆሙ
⭕️ አንድ ሰውዬ ብቻ ቁጭ አለ ከዛው ኡስታዙ ماشاءالله አንተብቻ ቀረህ እደው ምን አይነት ጥሩ ሚስት ብትኖርህ ነው ምንም ሳትጣሉ እዴት ከሚስህ ጋር ኖርክ ብሎ ሲጠይቀው ❓❓
ምን ቢለው ጥሩ ነው👇
👉አይ ያልቆምኩትኮ ሚስቴ ወገቤን ሰብራኝ መቆም ስለማልችል ነው አለው‼👍👍
👌👉 በሉ እየሳቃችሁ Share,copy link አድርጉ ዝም ብሎ በነፃ ዘና ማለት የለም‼️‼️
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
👇👇
http://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሳዑዲ ውስጥ ለምትኖሩ
ስራ ለምትፈልጉ ወንዲሞች
ስራው:-የበግ ስራ
ቦታው:- ሀይል(حاءل) ልዩ ቦታ ሸሪ(شري)
ብዛት=2
መስፈርት:-ሶብር እና ስራ ፍላጎት ያለው
👇👇👇👇👇👇
በቀጥታ ስልክ በመደወል
0573851840
በዋሳብ ወይም ቴሌግራም
0547756894
አናግሩኝ
🔻🔻 ያማረ የኾነ መጨረሻ🔻🔻
[حسن الخاتمة]
👌👉ያማረ የኾነ መጨረሻ ብሎማለት👇
ሸይህ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው የሚከተለውን ብለዋል
👇👇👇
➝ ያማረ የኾነ መጨረሻ ማለት የግድ መስጅድ ውስጥ ልትሞት ወይንም ሱጁድ በተደፋህበት ልትሞት ወይንም ቁርኣንን በእጅህ እንደ ያዝከው ልትሞት ወይም ሶላት ላይ ቆመህ ልትሞ ብቻ ማለት አይደለም።
⭕️ በእርግጥም
✍ ከፍጥረታት ሁሉ በላጭ የሆኑት የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ፍራሻቸው ላይ ኾነው ሞተዋል፤
✍ ባልደረባቸው የነበረውም አቡ በከር ስዲቅ አላህ ስራውን ይውደድለትና ፍራሹ ላይ ኾኖ ሞቷል፤
✍ ያ "የተሰላ የኾነው የአላህ ሰይፍ" ተብሎ የተሰየመው እስከ 100 የሚደርሱ ዘመቻዎችን የመራውና በአንደኛቸውም ዘመቻዎች ያልተሸነፈ የኾነው "ኻሊድ ኢብኑ ወሊድም" በፍራሹ ላይ ነው የሞተው።
⭕️👉ነገር ግን ከመሆኑም ጋ ያማረ የኾነው ኻቲማ "حسن الخاتمة" ብሎ ማለት፦
👇
➢ ከሽርክ ሙሉ ለሙሉ የጠራህ ኾነህ ስትሞት
👇
➢ ከንፍቅና እና ከኩፍር ሙሉ ለሙሉ ጠርተህ ስትሞት
👇
➢ከሁሉም የቢድዐ አይነት እና ከቢድዐ ባልተቤቶች የጠራህ ኾነህ ስትሞት
👇
➢ በቁርኣን እና በሐዲስ ያመንክ እና በውስጣቸው ባለው ነገር ያለ ምንም መቀየር ያመንክና የሠራህ ኾነህ ስትሞት
👇
➢ከሙስሊሞች ደም፣ ከንብረታቸው እና ከክብራቸው የጠራህ የአላህን ሀቅ እና የባሮቹን ሀቅ በአግባቡ ያደረስክ ኾነህ ስትሞት
👇
➢ ቀልብህ ጤነኛ ኾኖ፣ አላማህ ኒያህ ያማረ ኾኖ እና ስነ ምግባርህም የተስተካከለ ኾኖ ምንም አይነት ቂም በቀልና ጥላቻ ሳይኖርብህ ስትሞት
👇
➢ አምስት አውቃት ሰላቶችህን በወቅታቸው በጀምዐ እየሰገድክ እና በጀምዐ የማይሰገዱትንም ግዴታህን በአግባቡ እየተወጣህ ስትሞት
እና ሌሎችንም ያልተጠቀሱትን አላህ የሚወዳቸውን በሙሉ በመፈፀም ላይ ሆነህ ስትሞት ያእኔ ነው ::
⭕️👉ያማረ ኻቲማ "حسن الخاتمة" ብሎ ማለት👈⭕️
🔥አላህ ሆይ፦🔥
🤲 በሁሉም ነገር ላይ መጨረሻንን አሳምርልን
🤲ከዱንያም ከአኼራም ውርደትናጭንቀት
አንተው ጠብቀን
አሚን‼
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻🔻🔻🔻
🔻🔻 https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሳዑዲ ውስጥ ለምትኖሩ
ስራ ለምትፈልጉ ወንዲሞች
ስራው:-የበግ ስራ
ቦታው:- ሀይል(حاءل) ልዩ ቦታ ሸሪ(شري)
ብዛት=2
መስፈርት:-ሶብር እና ስራ ፍላጎት ያለው
👇👇👇👇👇👇
በቀጥታ ስልክ በመደወል
0573851840
በዋሳብ ወይም ቴሌግራም
0547756894
አናግሩኝ
