Ethio Goal Room ⚽️
Open in Telegram
⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው
Show more940
Subscribers
+224 hours
+337 days
+6530 days
Posts Archive
ማንችስተር ዩናይትድ ለባይንዲር መልካም ዕድል ተመኝቶለታል !
На постинг ДПС пт
የትኛውንም መንገድ ብትመርጥ አትሳሳትም። 🚀
ሁለቱም ወደሚገባህ ቦታ ያደርሱሃል — ወደ ትልቅ ሽልማቶች ከMelbet ጋር። 💰🔥...
🗣 ኒኮ ጎንዛሌዝ :-
"ህልሜ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ነው። ምንም አይነት ጨዋታ ሳልጫወት በሚቀጥለው አመት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ዋንጫ ካሸነፍን በጣም ደስተኛ እሆናለሁ።
🇲🇦 አዩብ ቡአዲ ወደ ማንቸስተር ሲቲ የሚደረገው ዝውውር ወደ መጨረሻው ደረጃ እየተሸጋገረ ሲሆን በክለቦች መካከል ሊጠናቀቅ የደረሰ ስምምነት አለ
ማን ሲቲ ከሊል ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከጫፍ ላይ ሲሆን በተጫዋቾች በኩል ንግግሮች እየተካሄዱ ነው።
🚨አርሰናል ዛሬ ብሩኖ ጉማሬስን ለማስፈረም እና ለመጨረስ ዝግጅት እያደረገ ነው። ታማኝ ምንጮች እንደሚሉት አጠቃላይ የጥቅሉ ዋጋ 80 ሚሊዮን ፓውንድ ደርሷል
ብራዚላዊው ተጫዋች ነገ የህክምና እና የመደበኛ የወረቀት ስራዎችን ለማጠናቀቅ ዛሬ በረራ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። [ Hand of Arsenal ]
Repost from ኢትዮ ማንቸስተር ዩናይትድ ፋንስ
| OFFICIAL
ሴልታ ቪጎ አልታይ ባይንድርን በማንችስተር ዩናይትድ በውሰት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
መልካም እድል፣ Altay Bayindir
🇧🇷 ብሩኖ ጉማሬሽ አዲስ የአርሰናል ተጫዋች ሆኖ ኮንትራቱን ፈርሟል። 🔐
ሕክምናው ተከናውኗል፣ ሐሙስ ምሽት ላይ ውል የተፈረመ ሲሆን ስምምነቱ በቅርቡ ይፋ ይሆናል ።
FABRIZIO ROMANO
⚡ ፒኤስጂ በአውሮፓ እግር ኳስ ካሉ ታላላቅ ተስፋ ያላቸው ተጫዋቾች አንዱን ለማስፈረም ተቃርቧል። እንደ የዝውውር ምንጮች መረጃ፣ የፓሪሱ ክለብ የአያክስ ተከላካይ ዮሬል ሃቶን ለማስፈረም በንቃት እየሰራ ነው። ስምምነቱ በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ማን ሲቲ የሮድሪን ዝውውር እንደሚጨርሱ በራሳቸው ተማምነዋል።
ይፋዊ የክለብ ድርድሮች እየተካሄዱ ሲሆን ባርሳ ከ €45 ሚልየን ዩሮ ከፍ ያለ ጥያቄ አቅርበዋል ።
ሮድር ባርሳን ብቻ ይፈልጋል 🔜
