Ethio Goal Room ⚽️
Open in Telegram
⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
896
Subscribers
-424 hours
+187 days
+12230 days
Posts Archive
🗣 አርቴታ :-
"ተጫዋቾቹ ምን ያህል እንደተራቡ እና ምን ያህል ማሸነፍ እንደሚፈልጉ ማየት ትችላላችሁ። ይህም በጣም ምርጥ ነው።"
▪️|| በጣም ጠንካራ ተጋጣሚ የምንገጥመው ቢሆንም፤
የውድድር አመቱን ለመጀመር እና በውድድር አመቱ ለመጀመሪያ ዋንጫ ለመወዳደር ጓግተናል ተጨዋቾች ላይ ጥሩ ስሜት ይታያል ለሀገራቸው ተጠርተው የነበሩት ተጨዋቾች በተመለሱበት ሁኔታ ደስተኛ ነኝ
እናም በድጋሚ ለመወዳደር መጠበቅ አልቻልንም::"
▪️|| "ኢታን ኢንዲቆይ እፈልጋለሁ፤
ነገርግን የአሁኑን ፣ የረጅም ጊዜ ሁኔታ እና ለተጨዋቹ ጥሩ የሆነውን ማሰብ አለብን ኢታን አሁን መጫወት አለበት እና በዚ ሚቆይ ከሆነ የመጫወቻ ደቂቃዎች ልናረጋግጥለት ይገባል እንደዛ ማይሆንከሆነ ለሁለቱም ወገኖች አይጠቅምም::"
🚨ፒኤስጂ ለብራድሌይ ባርኮላ የጠየቀው £145m ዋጋ አሁን ወደ £125m ሊወርድ ይችላል ነገርግን ሊቨርፑል አሁንም ያንን መክፈል አይፈልግም።
የላሊጋዉ ክለብ ራዮ ቫይካኖ ሜዳ የሆነዉ ቫሌካስ ሰታድየም አሁን ያለበት ሁኔታ
ክለቡ አሁንም ከ1 ሳምንት በኋላ ከአላቬስ ላለበት የሜዳ ጨዋታ በሜዳው በላሊጋው በራሱ ሜዳ እንደሚጫወት እርግጠኛ ነው።
🚨 አርሰናል ጃሬል ኩዋንሳህን ለማስፈረም ፍላጎት አለው። ለመከላከላቸው አማራጮችን እያሰቡ ነው።
ሊቨርኩሰን የ23 ዓመቱን ተጫዋች መሸጥ አይፈልጉም። በተጨማሪም Liverpool የ€70m የመመለሻ (buy-back) አማራጭ ጊዜው አልፏል፣ ስለዚህ ሊቨርፑል በዚህ ጉዳይ ላይ ጫና ማድረግ አይችልም።
🎖️David ornstein
🚨በአሁኑ ወቅት ድርድሩ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ነው ፤ ነገር ግን ምንጮች በ ጃሬል ኩዋንሳህ ዝውውር ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚቻል ይጠቁማሉ ።
- Sami Mokbel 🎖
▪️| ከ 30 አመት በፊት በዚች ቀን የቀድሞ የክለባችን የመሃል ሜዳ ሞተር “የሆነዉ ፓትሪክ ቬራ” ክለባችንን ተቀላቀለ።
“ሌጀንድ ❤️
🚨ጁሊያን አልቫሬዝ በአርሰናል ማልያ!
እኛ የአርሰናል ደጋፊዎች የምንመኘውን በሁለገብነት (Versatility) የያዘው ጁሊያን አልቫሬዝ ነው ።
🔴 ሁለገብ ተጫዋች: አልቫሬዝ በመሀል አጥቂነት ብቻ ሳይሆን በመስመርም ሆነ ከአጥቂው ጀርባ በመጫወት ቡድኑን ሊረዳ ይችላል። ይህም ለሚካኤል አርቴታ ተጫዋቹን በተለያዩ የጨዋታ ሁኔታዎች እንዲጠቀምበት ትልቅ አማራጭ ይሰጠዋል።
🔴 ጎል አስቆጣሪነቱ: ጎል ማስቆጠር ብቻ ሳይሆን ጎል የሚሆኑ ኳሶችን ፈጣሪ ሲሆን ፤ ተከላካዮችን በመጫን ወደ ጎል መቀየር የሚችል ተጫዋች ነው። ይህም ከአርሰናል የአጨዋወት መንገድ ጋር በጣም ይስማማል።
🔴 የአሸናፊነት ጥንካሬው: አልቫሬዝ በወጣትነቱ ትልልቅ ዋንጫዎችን የማሸነፍ ልምድ አለው። ይህ ልምዱ በአርሰናል ያሉትን ተጫዋቾች ሊያግዝ እና ቡድኑን ወደ ተጨማሪ ዋንጫዎች ለማድረስ ጥሩ እገዛ ሊሆን ይችላል።
በአጠቃላይ ጁሊያን አልቫሬዝን በአርሰናል ማልያ ማየት ብዙ የአርሰናል ደጋፊዎች የሚመኙት ነገር ነው።
እናንተስ ምን ትላላችሁ ?
▪️| የአርሰናል ተጫዋቾች ቪክቶር ዩኮሬሽን በተለየ መልኩ እያወደሱት ይገኛሉ። 🔴⚪️
እናንተ ምን ይመስላችኋል? የቡድን አጋሮቹ ዩኮሬሽ በዚህ መልኩ በተደጋጋሚ እያወደሱት ያሉት ለምን ይመስላችኋል? 👀
አጨዋወቱ፣ የጎል አጨራረሱ ወይስ አርሰናል ከሌላ አጥቂ ጋር ስሙ መነሳቱ? 🤔
⚡ ፈጣን እርምጃ፣ ፈጣን ደስታ!
MelBet Fast Gamesን ይመልከቱ እና የማያቋርጥ የጨዋታ ደስታን ለሚወዱ ተጫዋቾች የተዘጋጁ ፈጣን ዙሮችን ይደሰቱ። 🎮🔥
⚡ ፈጣን እና አስደሳች ጨዋታ።
🎯 ለመጀመር ቀላል።
🏆 ቀጣዩን ትልቅ ድልዎን ይከታተሉ!
ጨዋታዎን ይምረጡ እና አሁኑኑ ይጫወቱ! 🚀
⚡ ፈጣን እርምጃ፣ ፈጣን ደስታ!
MelBet Fast Gamesን ይመልከቱ እና የማያቋርጥ የጨዋታ ደስታን ለሚወዱ ተጫዋቾች የተዘጋጁ ፈጣን ዙሮችን ይደሰቱ። 🎮🔥
⚡ ፈጣን እና አስደሳች ጨዋታ።
🎯 ለመጀመር ቀላል።
🏆 ቀጣዩን ትልቅ ድልዎን ይከታተሉ!
ጨዋታዎን ይምረጡ እና አሁኑኑ ይጫወቱ! 🚀
⚡ ፈጣን እርምጃ፣ ፈጣን ደስታ!
MelBet Fast Gamesን ይመልከቱ እና የማያቋርጥ የጨዋታ ደስታን ለሚወዱ ተጫዋቾች የተዘጋጁ ፈጣን ዙሮችን ይደሰቱ። 🎮🔥
⚡ ፈጣን እና አስደሳች ጨዋታ።
🎯 ለመጀመር ቀላል።
🏆 ቀጣዩን ትልቅ ድልዎን ይከታተሉ!
ጨዋታዎን ይምረጡ እና አሁኑኑ ይጫወቱ! 🚀
⚡ ፈጣን እርምጃ፣ ፈጣን ደስታ!
MelBet Fast Gamesን ይመልከቱ እና የማያቋርጥ የጨዋታ ደስታን ለሚወዱ ተጫዋቾች የተዘጋጁ ፈጣን ዙሮችን ይደሰቱ። 🎮🔥
⚡ ፈጣን እና አስደሳች ጨዋታ።
🎯 ለመጀመር ቀላል።
🏆 ቀጣዩን ትልቅ ድልዎን ይከታተሉ!
ጨዋታዎን ይምረጡ እና አሁኑኑ ይጫወቱ! 🚀
🚨ባርሳዎች ማንቸስተር ሲቲ ጋር ከስምምነት ላይ እስኪደርሱ ሮድሪ ልምምድ ላይ መገኘት እንደማይፈልግ ተናግሯል።
🥇 Diario As
