en
Feedback
Ethio Goal Room ⚽️

Ethio Goal Room ⚽️

Open in Telegram

⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
Buy Ad
894
Subscribers
-124 hours
-47 days
+10030 days
Posts Archive
🚨የስፖርት ዳኝነት ፍርድ ቤት (CAS) የ2025ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ማን እንዳሸነፈ ለመወሰን ችሎቱ የሚካሄድበት ቀን ጥቅምት 8 እንዲሆን ወስኗል። ችሎቱ የሚካሄደው በዝግ በር ነው። 👉ይመዝገቡ እ
🚨የስፖርት ዳኝነት ፍርድ ቤት (CAS) የ2025ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ማን እንዳሸነፈ ለመወሰን ችሎቱ የሚካሄድበት ቀን ጥቅምት 8 እንዲሆን ወስኗል። ችሎቱ የሚካሄደው በዝግ በር ነው። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

📆 ከ26 ዓመታት በፊት ልክ በዚህች ቀን ሪያል ማድሪድ ሉዊስ ፊጎን ከባርሴሎና አስፈረመ። ✅ በወቅቱ 37 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ የተደረገበት ይህ ዝውውር ፊጎን በዓለም ላይ እጅግ ውድ የእግር ኳስ ተ
📆 ከ26 ዓመታት በፊት ልክ በዚህች ቀን ሪያል ማድሪድ ሉዊስ ፊጎን ከባርሴሎና አስፈረመ። ✅ በወቅቱ 37 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ የተደረገበት ይህ ዝውውር ፊጎን በዓለም ላይ እጅግ ውድ የእግር ኳስ ተጫዋች እንዲሆን አስችሎት ነበር። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🗣️ ኤንዞ ማሬስካ ከፔፕ ጋርዲዮላ በኋላ ስለመምጣት፦ «ፔፕ ባለፉት 20–25 ዓመታት ውስጥ ምናልባትም በዓለም ላይ ምርጡ አሰልጣኝ ነው ብዬ አስባለሁ። እሱን መተካት ፈተናም ክብርም ነው። ብዙ ዓመ
🗣️ ኤንዞ ማሬስካ ከፔፕ ጋርዲዮላ በኋላ ስለመምጣት፦ «ፔፕ ባለፉት 20–25 ዓመታት ውስጥ ምናልባትም በዓለም ላይ ምርጡ አሰልጣኝ ነው ብዬ አስባለሁ። እሱን መተካት ፈተናም ክብርም ነው። ብዙ ዓመታት በአንድ ክለብ የቆዩ አሰልጣኞችን ታሪክ ስትመለከት፣ ከሄዱ በኋላ ቀጣዩ አሰልጣኝ ትንሽ ይቸገራል። ይህ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን እና ከአርሰን ቬንገር በኋላም ተከስቷል። ነገር ግን ለዚህ ክለብና ለደጋፊዎቹ ከመጀመሪያው ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ለእኔ ፈተና ነው። ድርጅታዊ መረጋጋት ዋናው ነገር ነው ብዬ አስባለሁ። ይህ ክለብ በ17 ዓመታት ውስጥ 3 አሰልጣኞች ብቻ ነበሩት። ይህ የተለመደ አይደለም፤ ብዙ ጊዜም የሚከሰት ነገር አይደለም። ስለዚህ ትልቅ ሥራ መሥራት እንደምንችል እና ባለፉት 14–15 ዓመታት የተሰራውን ጥሩ ሥራ መቀጠል እንደምንችል እርግጠኛ ነኝ። ከሮቤርቶ ማንቺኒ ጀምሮ፣ ከዚያ ማኑኤል ፔሌግሪኒ እና ከዚያም ፔፕ ለ10 ዓመታት የሰሩትን ሥራ እንቀጥላለን።» 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ቫን ሄክ በቶተንሃም ቤት የ 6 ቁጥር ማልያን ተረክቧል ! 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ቫን ሄክ በቶተንሃም ቤት የ 6 ቁጥር ማልያን ተረክቧል ! 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

የሊጉ ክለቦች ዋንጫ ብለዉ እንዳይጓጉ ለማስደንገጫ ዩናይትድ ማታ 1 ሰዓት ይጫወታል 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ዲዮጎ ዳሎት በ Instagram ላይ ለቢንያም ሼሽኮ የሰውነት ለውጥ ምላሽ ሰጥተዋል 💪📲 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ዲዮጎ ዳሎት በ Instagram ላይ ለቢንያም ሼሽኮ የሰውነት ለውጥ ምላሽ ሰጥተዋል 💪📲 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ከስድስት አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ቡካዮ ሳካ ይፋዊ የአርሰናል የ7 ቁጥር መለያን ለባሽ ሆነ !! 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ከስድስት አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ቡካዮ ሳካ ይፋዊ የአርሰናል የ7 ቁጥር መለያን ለባሽ ሆነ !! 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ያን ዲዮማንዴ ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ፍላጎት ቢኖረውም ፒኤስጂን ለመቀላቀል ቁርጠኛ ሆኖ ቀጥሏል። አርሰናል ፣ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ሁሉም የክንፍ ተጫዋቹን ተወካዮች አነጋግረዋል። ፒኤስጂ 1
ያን ዲዮማንዴ ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ፍላጎት ቢኖረውም ፒኤስጂን ለመቀላቀል ቁርጠኛ ሆኖ ቀጥሏል። አርሰናል ፣ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ሁሉም የክንፍ ተጫዋቹን ተወካዮች አነጋግረዋል። ፒኤስጂ 110 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል ዝግጁ ሲሆን ከአርቢ ሌፕዚግ ጋር የሚደረገው ውይይት እየተፋጠነ ነው። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨ሮድሪ በጀርቢ ጉዳት ሳቢያ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ሊርቅ ይችላል። የ30 አመቱ የማንችስተር ሲቲው አማካኝ በአለም ዋንጫው ከፍተኛ ብቃቱን አሳይቶ ሀገሩን የአለም ሻምፒዮን በማድረግ የውድድሩ ምርጡ ተጨ
🚨ሮድሪ በጀርቢ ጉዳት ሳቢያ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ሊርቅ ይችላል። የ30 አመቱ የማንችስተር ሲቲው አማካኝ በአለም ዋንጫው ከፍተኛ ብቃቱን አሳይቶ ሀገሩን የአለም ሻምፒዮን በማድረግ የውድድሩ ምርጡ ተጨዋች (Golden Ball) ሽልማትን አግኝቷል። ተጨዋቹ አሁን ላይ የጀርባ ጉዳት ችግሩን ለማስተካከል ቀዶ ጥገና ሊያደርግ ይችላል። ይህም በአዲሱ የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ በጉዳት ጨዋታዎች የሚያመልጡት ይሆናል። ሮድሪ የጀርባ ጉዳቱን ያስተናገደው በማንችስተር ሲቲ የወደፊት ቆይታው ጥርጣሬ ውስጥ በገባበት ወቅት ነው። ነገር ግን የላሊጋው ክለብ እስከአሁን ተጨዋቹን ለማስፈረም ተጨባጭ እርምጃ ያልወሰደ ሲሆን አዲሱ የማን ሲቲ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካም ተጨዋቹን ለማቆየት ይመርጣል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

አርጀንቲና ከአለም ዋንጫ እንድትባረር የሚጠይቅ አቤቱታ አሁን ከ23 ሚሊዮን በላይ ፊርማዎችን ሰብስቧል! 🤯✍️ የ"አርጀንቲና ውጪ" አቤቱታ በታሪክ ውስጥ በጣም የተፈረመ አቤቱት ለመሆን እየተቃረበ
አርጀንቲና ከአለም ዋንጫ እንድትባረር የሚጠይቅ አቤቱታ አሁን ከ23 ሚሊዮን በላይ ፊርማዎችን ሰብስቧል! 🤯✍️ የ"አርጀንቲና ውጪ" አቤቱታ በታሪክ ውስጥ በጣም የተፈረመ አቤቱት ለመሆን እየተቃረበ ነው፣ አሁን ያለው ሪከርድ ከ1997 ጀምሮ 24,319,181 ፊርማዎችን አስመዝግቧል። 😳 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨 አርሰናል ለያን ዲያሞንዴ 100 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል። ሆኖም ተጫዋቹ አሁንም ዋነኛ ምርጫው ፒኤስጂ ነው። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨 አርሰናል ለያን ዲያሞንዴ 100 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል። ሆኖም ተጫዋቹ አሁንም ዋነኛ ምርጫው ፒኤስጂ ነው። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ቪካሪዮ ከቶተንሀም የቅድመ ውድድር ዝግ ስብስብ ውጭ ተደርጓል ። ቪካሪዮ በዚህ ክረምት ስፐርስን መልቀቁ አይቀርም ተብሏል ። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ቪካሪዮ ከቶተንሀም የቅድመ ውድድር ዝግ ስብስብ ውጭ ተደርጓል ። ቪካሪዮ በዚህ ክረምት ስፐርስን መልቀቁ አይቀርም ተብሏል ። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ሊቨርፑል የክሪስታል ፓላሱን አማካይ አዳም ዋርተን የዚህ የዝውውር ገበያ ዋና ኢላማ አድርገውታል። ተጫዋቹ እስከ 2029 ድረስ ውል አለው፣ ስለዚህ ፓላስ የሚያዳምጠው ከ100 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ከ
ሊቨርፑል የክሪስታል ፓላሱን አማካይ አዳም ዋርተን የዚህ የዝውውር ገበያ ዋና ኢላማ አድርገውታል። ተጫዋቹ እስከ 2029 ድረስ ውል አለው፣ ስለዚህ ፓላስ የሚያዳምጠው ከ100 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ከቀረበ ብቻ ነው። 🔥 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ጊለርሞ ኦቾአ ራሱን ከእግር ኳስ ማግለሉን አስታውቋል። 👋 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ጊለርሞ ኦቾአ ራሱን ከእግር ኳስ ማግለሉን አስታውቋል። 👋 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ፊፋ ከዘንድሮው የአለም ዋንጫ ምን ያህል ገቢ አገኙ? በጂያኒ ኢንፋቲኖ የሚመራው ፊፋ ከዘንድሮው 2026 አለም ዋንጫ በአጠቃላይ 13 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘታቸው ተገልጿል። ከውድድሩ ጅማሬ በፊት የ
ፊፋ ከዘንድሮው የአለም ዋንጫ ምን ያህል ገቢ አገኙ? በጂያኒ ኢንፋቲኖ የሚመራው ፊፋ ከዘንድሮው 2026 አለም ዋንጫ በአጠቃላይ 13 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘታቸው ተገልጿል። ከውድድሩ ጅማሬ በፊት የታቀደው 11 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ ለማግኘት የነበረ ቢሆንም ከታቀደው 2 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያለ ሆኗል። የቡድኖች ብዛት እና የትኬት ዋጋ ውድነት ለገቢው መጨመር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ነበራቸው። ለዚህም ነው ፊፋ በ2030 የአለም ዋንጫ የቡድኖችን ቁጥር ከ48 ወደ 64 ለማሳደግ የበለጠ እንዲያጠና የዳረገው ተብሏል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨 𝗖𝗢𝗡𝗙𝗜𝗥𝗠𝗘𝗗 ሉካ ሞድሪች በኤሲ ሚላን የአንድ አመት ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨 𝗖𝗢𝗡𝗙𝗜𝗥𝗠𝗘𝗗 ሉካ ሞድሪች በኤሲ ሚላን የአንድ አመት ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

✅🚨 የዚርክዚ በዩናይትድ የመቆየቱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል ?!! ✍️ ጆሹዋ ዚርክዚ በ€35-40M ውል ወደ ጁቬንቱስ ሊያመራ ይችላል፣ ንግግሮችም እየተካሄዱ ነው። ሪፖርቶች እንደሚጠቁሙት አጥቂው የዩ
✅🚨 የዚርክዚ በዩናይትድ የመቆየቱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል ?!! ✍️ ጆሹዋ ዚርክዚ በ€35-40M ውል ወደ ጁቬንቱስ ሊያመራ ይችላል፣ ንግግሮችም እየተካሄዱ ነው። ሪፖርቶች እንደሚጠቁሙት አጥቂው የዩናይትድ እቅድ አካል አይደለም እና ክለቡ በዚ ክረምት እንዲለቅ ለመፍቀድ ክፍት ነው። ✍️ abdulhak abdi ✍️ በጣም የሚችል ተጨዋች በተለይ መልበሻ ክፍል እና ከሜደ ውጪ ጨዋታ ያውቃል ድመቀት ነው ✍️አረ ወደዛ ሸጣችሁ ለሴስኮ ተፎካካሪ የሚሆን ተጨዋች አምጡ ። ሴስኮ የመጀመሪያዎቹ ጨዋታዎች ሊያመልጡት የሚችልበት እድል አለ ። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

BREAKING 🚨❌ አሌክስ ስኮት እና የእሱ ቡድን ለሁለተኛ የቀረበለትን የኮንትራት ውል እድሳት ውድቅ ለማድረግ መወሰነቻቸውን ለቦርንማውዝ አሳውቀዋል። ቦርንማውዝ ተጫዋቹን ለማቆየት አጥብቀው ጠይቀ
BREAKING 🚨❌ አሌክስ ስኮት እና የእሱ ቡድን ለሁለተኛ የቀረበለትን የኮንትራት ውል እድሳት ውድቅ ለማድረግ መወሰነቻቸውን ለቦርንማውዝ አሳውቀዋል። ቦርንማውዝ ተጫዋቹን ለማቆየት አጥብቀው ጠይቀዋል ነገር ግን እስካሁን ስምምነት የለም። [Fabrizio Romano] 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🗣 | የዶሚኒክ ሶቦስላይ ወኪል ስለ አዲሱ ኮንትራት ድርድር ሲናገር፦ “ድርድሩን በጥቅምት ወር ጀመርን። ድርድሩ ረጅም እና አስቸጋሪ ነበር ፣ ግን ባለፉት ስድስት ሳምንታት ውይይቶቹ በጣም ጥሩ ሆኑ
🗣 | የዶሚኒክ ሶቦስላይ ወኪል ስለ አዲሱ ኮንትራት ድርድር ሲናገር፦ “ድርድሩን በጥቅምት ወር ጀመርን። ድርድሩ ረጅም እና አስቸጋሪ ነበር ፣ ግን ባለፉት ስድስት ሳምንታት ውይይቶቹ በጣም ጥሩ ሆኑ። ሁሉም ተመሳሳይ አላማ እንዳላቸው ግልጽ ነበር ፣ ከዚያም ሁሉንም ቀላል ያደረጉ መፍትሄዎችን አገኘን።” “ዋናው ነገር ሁልጊዜ ተጫዋቹ በሊቨርፑል መቆየት እንደፈለገ እና ክለቡም እሱን ማቆየት እንደፈለገ ነበር። ነገር ግን በዚህ ስራ ውስጥ በውሉ ላይ ሁሉም ጉዳዮች ላይ መስማማት ያስፈልጋል ፤ ሙያዊ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ የፋይናንስ ጉዳዮችም ጭምር ፣ ከዚህ በፊት ልንደርስበት ያልቻልነውን መፍትሄ አግኝተናል።” “እንደኔ አመለካከት ፣ በእጅግ ከፍተኛ የጋራ ክብር መንፈስ ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ሪቻርድ ሂውዝ ጋር በጣም ጥሩ ስምምነት ላይ ደርሰናል ፣ በመጨረሻም ስምምነቱ ተጠናቋል። ተጫዋቹ በሊቨርፑል መቀጠል እንደፈለገ ወይም ሊቨርፑልም እሱን ማቆየት እንደፈለገ ፈጽሞ ጥርጣሬ አልነበረም ፤ ነገር ግን ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ትክክለኛውን መንገድ ማግኘት ነበረብን።” 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰