en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Ethio Goal Room ⚽️

Ethio Goal Room ⚽️

Open in Telegram

⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው

Show more
Buy Ad
980
Subscribers
+2324 hours
+747 days
+11030 days
Posts Archive
🚨 አርሰናል ለያን ዲያሞንዴ 100 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል። ሆኖም ተጫዋቹ አሁንም ዋነኛ ምርጫው ፒኤስጂ ነው። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨 አርሰናል ለያን ዲያሞንዴ 100 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል። ሆኖም ተጫዋቹ አሁንም ዋነኛ ምርጫው ፒኤስጂ ነው። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ቪካሪዮ ከቶተንሀም የቅድመ ውድድር ዝግ ስብስብ ውጭ ተደርጓል ። ቪካሪዮ በዚህ ክረምት ስፐርስን መልቀቁ አይቀርም ተብሏል ። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ቪካሪዮ ከቶተንሀም የቅድመ ውድድር ዝግ ስብስብ ውጭ ተደርጓል ። ቪካሪዮ በዚህ ክረምት ስፐርስን መልቀቁ አይቀርም ተብሏል ። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ሊቨርፑል የክሪስታል ፓላሱን አማካይ አዳም ዋርተን የዚህ የዝውውር ገበያ ዋና ኢላማ አድርገውታል። ተጫዋቹ እስከ 2029 ድረስ ውል አለው፣ ስለዚህ ፓላስ የሚያዳምጠው ከ100 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ከ
ሊቨርፑል የክሪስታል ፓላሱን አማካይ አዳም ዋርተን የዚህ የዝውውር ገበያ ዋና ኢላማ አድርገውታል። ተጫዋቹ እስከ 2029 ድረስ ውል አለው፣ ስለዚህ ፓላስ የሚያዳምጠው ከ100 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ከቀረበ ብቻ ነው። 🔥 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ጊለርሞ ኦቾአ ራሱን ከእግር ኳስ ማግለሉን አስታውቋል። 👋 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ጊለርሞ ኦቾአ ራሱን ከእግር ኳስ ማግለሉን አስታውቋል። 👋 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ፊፋ ከዘንድሮው የአለም ዋንጫ ምን ያህል ገቢ አገኙ? በጂያኒ ኢንፋቲኖ የሚመራው ፊፋ ከዘንድሮው 2026 አለም ዋንጫ በአጠቃላይ 13 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘታቸው ተገልጿል። ከውድድሩ ጅማሬ በፊት የ
ፊፋ ከዘንድሮው የአለም ዋንጫ ምን ያህል ገቢ አገኙ? በጂያኒ ኢንፋቲኖ የሚመራው ፊፋ ከዘንድሮው 2026 አለም ዋንጫ በአጠቃላይ 13 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘታቸው ተገልጿል። ከውድድሩ ጅማሬ በፊት የታቀደው 11 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ ለማግኘት የነበረ ቢሆንም ከታቀደው 2 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያለ ሆኗል። የቡድኖች ብዛት እና የትኬት ዋጋ ውድነት ለገቢው መጨመር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ነበራቸው። ለዚህም ነው ፊፋ በ2030 የአለም ዋንጫ የቡድኖችን ቁጥር ከ48 ወደ 64 ለማሳደግ የበለጠ እንዲያጠና የዳረገው ተብሏል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨 𝗖𝗢𝗡𝗙𝗜𝗥𝗠𝗘𝗗 ሉካ ሞድሪች በኤሲ ሚላን የአንድ አመት ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨 𝗖𝗢𝗡𝗙𝗜𝗥𝗠𝗘𝗗 ሉካ ሞድሪች በኤሲ ሚላን የአንድ አመት ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

✅🚨 የዚርክዚ በዩናይትድ የመቆየቱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል ?!! ✍️ ጆሹዋ ዚርክዚ በ€35-40M ውል ወደ ጁቬንቱስ ሊያመራ ይችላል፣ ንግግሮችም እየተካሄዱ ነው። ሪፖርቶች እንደሚጠቁሙት አጥቂው የዩ
✅🚨 የዚርክዚ በዩናይትድ የመቆየቱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል ?!! ✍️ ጆሹዋ ዚርክዚ በ€35-40M ውል ወደ ጁቬንቱስ ሊያመራ ይችላል፣ ንግግሮችም እየተካሄዱ ነው። ሪፖርቶች እንደሚጠቁሙት አጥቂው የዩናይትድ እቅድ አካል አይደለም እና ክለቡ በዚ ክረምት እንዲለቅ ለመፍቀድ ክፍት ነው። ✍️ abdulhak abdi ✍️ በጣም የሚችል ተጨዋች በተለይ መልበሻ ክፍል እና ከሜደ ውጪ ጨዋታ ያውቃል ድመቀት ነው ✍️አረ ወደዛ ሸጣችሁ ለሴስኮ ተፎካካሪ የሚሆን ተጨዋች አምጡ ። ሴስኮ የመጀመሪያዎቹ ጨዋታዎች ሊያመልጡት የሚችልበት እድል አለ ። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

BREAKING 🚨❌ አሌክስ ስኮት እና የእሱ ቡድን ለሁለተኛ የቀረበለትን የኮንትራት ውል እድሳት ውድቅ ለማድረግ መወሰነቻቸውን ለቦርንማውዝ አሳውቀዋል። ቦርንማውዝ ተጫዋቹን ለማቆየት አጥብቀው ጠይቀ
BREAKING 🚨❌ አሌክስ ስኮት እና የእሱ ቡድን ለሁለተኛ የቀረበለትን የኮንትራት ውል እድሳት ውድቅ ለማድረግ መወሰነቻቸውን ለቦርንማውዝ አሳውቀዋል። ቦርንማውዝ ተጫዋቹን ለማቆየት አጥብቀው ጠይቀዋል ነገር ግን እስካሁን ስምምነት የለም። [Fabrizio Romano] 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🗣 | የዶሚኒክ ሶቦስላይ ወኪል ስለ አዲሱ ኮንትራት ድርድር ሲናገር፦ “ድርድሩን በጥቅምት ወር ጀመርን። ድርድሩ ረጅም እና አስቸጋሪ ነበር ፣ ግን ባለፉት ስድስት ሳምንታት ውይይቶቹ በጣም ጥሩ ሆኑ
🗣 | የዶሚኒክ ሶቦስላይ ወኪል ስለ አዲሱ ኮንትራት ድርድር ሲናገር፦ “ድርድሩን በጥቅምት ወር ጀመርን። ድርድሩ ረጅም እና አስቸጋሪ ነበር ፣ ግን ባለፉት ስድስት ሳምንታት ውይይቶቹ በጣም ጥሩ ሆኑ። ሁሉም ተመሳሳይ አላማ እንዳላቸው ግልጽ ነበር ፣ ከዚያም ሁሉንም ቀላል ያደረጉ መፍትሄዎችን አገኘን።” “ዋናው ነገር ሁልጊዜ ተጫዋቹ በሊቨርፑል መቆየት እንደፈለገ እና ክለቡም እሱን ማቆየት እንደፈለገ ነበር። ነገር ግን በዚህ ስራ ውስጥ በውሉ ላይ ሁሉም ጉዳዮች ላይ መስማማት ያስፈልጋል ፤ ሙያዊ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ የፋይናንስ ጉዳዮችም ጭምር ፣ ከዚህ በፊት ልንደርስበት ያልቻልነውን መፍትሄ አግኝተናል።” “እንደኔ አመለካከት ፣ በእጅግ ከፍተኛ የጋራ ክብር መንፈስ ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ሪቻርድ ሂውዝ ጋር በጣም ጥሩ ስምምነት ላይ ደርሰናል ፣ በመጨረሻም ስምምነቱ ተጠናቋል። ተጫዋቹ በሊቨርፑል መቀጠል እንደፈለገ ወይም ሊቨርፑልም እሱን ማቆየት እንደፈለገ ፈጽሞ ጥርጣሬ አልነበረም ፤ ነገር ግን ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ትክክለኛውን መንገድ ማግኘት ነበረብን።” 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ቼልሲ አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ጠይቋል ፤ ነገር ግን የተጫዋቹ ክለብ በርንማውዝ አይሆንም ብሏል። አሁን ስኮትን ለመልቀቅ ፍላጎት የላቸውም። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ!
ቼልሲ አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ጠይቋል ፤ ነገር ግን የተጫዋቹ ክለብ በርንማውዝ አይሆንም ብሏል። አሁን ስኮትን ለመልቀቅ ፍላጎት የላቸውም። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨🔄 ማንቸስተር ሲቲዎች ከቀዳሚ ቦታዎቻቸው ባሻገር በርካታ ጥራት ያላቸውን ተጫዋቾች ለማስፈረም በአሁኑ ሰዓት ተዘጋጅተዋል። የቀኝ ተከላካይ፣ የመሃል ሜዳ ተጫዋች እና የክንፍ መስመር አጥቂ። ~ S
🚨🔄 ማንቸስተር ሲቲዎች ከቀዳሚ ቦታዎቻቸው ባሻገር በርካታ ጥራት ያላቸውን ተጫዋቾች ለማስፈረም በአሁኑ ሰዓት ተዘጋጅተዋል። የቀኝ ተከላካይ፣ የመሃል ሜዳ ተጫዋች እና የክንፍ መስመር አጥቂ። ~ SamLee 🎖 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

በ Sofa Score መሠረት የ2026 ቱ የአለም ዋንጫ Team Of Tournament ምርጥ 11 ! 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
በ Sofa Score መሠረት የ2026 ቱ የአለም ዋንጫ  Team Of Tournament ምርጥ 11 ! 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

✅OFFICIAL አስቶንቪላ ጆአኦ ጎሜስን ከዎልቭስ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
✅OFFICIAL አስቶንቪላ ጆአኦ ጎሜስን ከዎልቭስ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ከ26 የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች 25 ተጫዋቾች ቢያንስ አንድ ጨዋታ በዓለም ዋንጫ በቋሚነት ወይም በተቀያሪነት ተጫውተዋል ። ብቸኛው ምንም ደቂቃ ያልተጫወተው ተጫዋች ኮቢ ሜይኑ ሆኗል 🫣 �
ከ26 የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች 25 ተጫዋቾች ቢያንስ አንድ ጨዋታ በዓለም ዋንጫ በቋሚነት ወይም በተቀያሪነት ተጫውተዋል ። ብቸኛው ምንም ደቂቃ ያልተጫወተው ተጫዋች ኮቢ ሜይኑ ሆኗል 🫣 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

የጨዋታው ኮከብ ፌራን ቶሬስ💫 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
የጨዋታው ኮከብ ፌራን ቶሬስ💫 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

መጨረሻህን አያሳምረው ሚለው እርግማን ቦታውን ሲያገኝ😂 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
መጨረሻህን አያሳምረው ሚለው እርግማን ቦታውን ሲያገኝ😂 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰