en
Feedback
የሱና ኡለማዎች ፈትዋ መድረክ فتاوى علماء السنة

የሱና ኡለማዎች ፈትዋ መድረክ فتاوى علماء السنة

Open in Telegram

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ! ይህ ቻናል የሱና ኡለማዎች ለተለያዩ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በቁርኣንና በሐዲስ ማስረጃነት በአማርኛ የሰጧቸውን ፈትዋዎች(መልሶች) የሚያገኙበት መድረክ ነው። ትክክለኛውን የዲን እውቀት ለማግኘት እና ለጥያቄዎችዎ መልስ ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
614
Subscribers
+124 hours
+57 days
+3130 days
Posts Archive
አዳዲስ የፈትዋ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ በቶሎ ለመከታተል የትኛው ሰዓት ይመቻችኋል? (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) የምርጫ አማራጮች ፦👇
Anonymous voting

አዳዲስ የፈትዋ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ በቶሎ ለመከታተል የትኛው ሰዓት ይመቻችኋል? (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) የምርጫ አማራጮች ፦👇
Anonymous voting

ሙተነቂብ ሴቶች ሊያውቁት የሚገባ ወሳኝ ነጥብ በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው 👇👇 https://youtube.com/watch?v=cJgjO9D7nEk&si=UX9x5P8PmS4V5LT5

ለሴቶች ጥፍር ቀለም መቀባት በሸሪአ እንዴት ይታያል? በየመንገዱ ማስቲካ መብላት ይቻላልን? ሙተነቂብ ሴቶች ሲሰግዱ አጅነብይ ቢገባባቸው ምን ማድረግ አለባቸው? ነገ ማክሰኞ ምሽት በኢትዮ 3 ሰአት ላ
ለሴቶች ጥፍር ቀለም መቀባት በሸሪአ እንዴት ይታያል? በየመንገዱ ማስቲካ መብላት ይቻላልን? ሙተነቂብ ሴቶች ሲሰግዱ አጅነብይ ቢገባባቸው ምን ማድረግ አለባቸው? ነገ ማክሰኞ ምሽት በኢትዮ 3 ሰአት ላይ በሸይኽ ሀሰን ገላው ማብራሪያ የኡለማዎች ፈትዋዎች የዩቱብ ቻናል ላይ ይለቀቃል ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ። #አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ  [የዩቱብ ቻናል ሊንክ ] 👇👇 https://www.youtube.com/@SunnahFatawa 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA ▯ የቴሌግራም ቻናል 👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa https://t.me/Sunnah_Fatawa

➾  ከሙብተዲዕ ጋር በዲን መተባበር እንዴት ይታያል ⁉️ በዚህ ላይ የኢብኑል ቀይም አቋም ምንድ ነው? መልስ 🔊በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ
▯የሱና ኡለማዎች ፈትዋዎች 👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa https://t.me/Sunnah_Fatawa

ዩቱቡ ለሌሎች እንዲያሰራጨው ላይክ በማድረግ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተመልከቱ ባረኸሏሁ ፊኩም ኮመንትም ✍ ጫርጫር አድርጉ

በዝሙት የተወለደ ልጅ እና የአባትነት (ነሰብ) ጥያቄ በዝሙት የተወለደ ልጅ ወደ ማን ይጠጋል? የውርስስ ጉዳይ እንዴት ይታያል? በዝሙት የተወለዱ ልጆች ክብራቸው ይቀንሳል ወይ? ሸሪዓው በዚህ ጉዳይ
በዝሙት የተወለደ ልጅ እና የአባትነት (ነሰብ) ጥያቄ በዝሙት የተወለደ ልጅ ወደ ማን ይጠጋል? የውርስስ ጉዳይ እንዴት ይታያል? በዝሙት የተወለዱ ልጆች ክብራቸው ይቀንሳል ወይ? ሸሪዓው በዚህ ጉዳይ ላይ ያለው አቋም ምንድነው? በታላቁ ሸይኽ ሀሰን (ሀፊዘሁሏህ) ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ 👇👇 https://youtube.com/watch?v=HdOmFMvU4Eo&si=iq0oMYCDa-wPRe-9

አል-ፈታዋ፦ በዝሙት የተወለደ ልጅ በአባቱ ስም መጠራት ይችላልን? በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግም እንዳይረሳ 👇👇👇 https://youtube.com/watch?v=HdOmFMvU4Eo&si=iq0oMYCDa-wPRe-9

በዝሙት የተወለደ ልጅ እና የአባትነት (ነሰብ) ጥያቄ በዝሙት የተወለደ ልጅ ወደ ማን ይጠጋል? የውርስስ ጉዳይ እንዴት ይታያል? በዝሙት የተወለዱ ልጆች ክብራቸው ይቀንሳል ወይ? ሸሪዓው በዚህ ጉዳይ
በዝሙት የተወለደ ልጅ እና የአባትነት (ነሰብ) ጥያቄ በዝሙት የተወለደ ልጅ ወደ ማን ይጠጋል? የውርስስ ጉዳይ እንዴት ይታያል? በዝሙት የተወለዱ ልጆች ክብራቸው ይቀንሳል ወይ? ሸሪዓው በዚህ ጉዳይ ላይ ያለው አቋም ምንድነው? ነገ ማክሰኞ ምሽት በኢትዮ 3 ሰአት ላይ በሸይኽ ሀሰን ገላው ማብራሪያ የኡለማዎች ፈትዋዎች የዩቱብ ቻናል ላይ ይለቀቃል ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ። #አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ፦ [የዩቱብ ቻናል ሊንክ ] 👇👇 https://www.youtube.com/@SunnahFatwa 👇 https://youtube.com/watch?v=7--84w1al-Q&si=E9yMJ0Zg_gmHJRfy ▯ የቴሌግራም ቻናል 👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa https://t.me/Sunnah_Fatawa

አል-ፈታዋ፦ ስልክን በመቀየር ሂደት ላይ ያለ የሸሪአ ብይን በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው ላይክ ፣ ሰብስክራይብ ሼር ያድርጉ 👇👇👇 https://youtube.com/watch?v=7--84w1al-Q&si=E9yMJ0Zg_gmHJRfy

➾ ለሙብተዲዕ ጠበቃ የሆኑትን ሙመይአዎች ኢስላማዊ ሰላምታ ማቅረብ እንችላለን? መልስና ማብራሪያ 🎙በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሀፊዘሁሏሁ)
▯የሱና ኡለማዎች ፈትዋዎች 👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa https://t.me/Sunnah_Fatawa

አል-ፈታዋ፦ ስልክን በመቀየር ሂደት ላይ ያለ የሸሪአ ብይን በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው 👇👇👇 https://youtube.com/watch?v=7--84w1al-Q&si=E9yMJ0Zg_gmHJRfy
አል-ፈታዋ፦ ስልክን በመቀየር ሂደት ላይ ያለ የሸሪአ ብይን በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው 👇👇👇 https://youtube.com/watch?v=7--84w1al-Q&si=E9yMJ0Zg_gmHJRfy

ጥራቱን አስተካክለን በድጋሚ ለቀነዋል

አል-ፈታዋ፦ ስልክን በመቀየር ሂደት ላይ ያለ የሸሪአ ብይን በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ ሰብስክራይብ & ሼር 👇👇👇 https://youtube.com/watch?v=7--84w1al-Q&si=E9yMJ0Zg_gmHJRfy

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ! ይህ ቻናል የሱና ኡለማዎች ለተለያዩ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በቁርኣንና በሐዲስ ማስረጃነት የሰጧቸውን ፈትዋዎች(መልሶች) የሚያገኙበት መድረክ ነው። ትክክለኛውን የዲን እውቀት ለማግኘት እና ለጥያቄዎችዎ መልስ ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ። 👇 https://www.youtube.com/@SunnahFatwa https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA የቴሌግራም ቻናል 👇 https://t.me/Sunnah_Fatwa https://t.me/Sunnah_Fatwa