en
Feedback
የሱና ኡለማዎች ፈትዋ መድረክ فتاوى علماء السنة

የሱና ኡለማዎች ፈትዋ መድረክ فتاوى علماء السنة

Open in Telegram

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ! ይህ ቻናል የሱና ኡለማዎች ለተለያዩ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በቁርኣንና በሐዲስ ማስረጃነት በአማርኛ የሰጧቸውን ፈትዋዎች(መልሶች) የሚያገኙበት መድረክ ነው። ትክክለኛውን የዲን እውቀት ለማግኘት እና ለጥያቄዎችዎ መልስ ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
614
Subscribers
+124 hours
+57 days
+3130 days
Posts Archive
ከዝሙት የተወለደች ሴት ልጅን ሊድራት የሚችለው ማን ነው? እንዲሁም አዲስ ሰለምቴ ሴት ወሊይ (አስዳሪ) የሚሆናት ማነው? በየአካባቢው ያሉ ቃዲዎች (ዳኞች) የሱፊያ እምነት ተከታዮች (ቁቡርዬዎች) ከሆኑስ ማን ይዳራት? ሸሪዓው በዚህ ጉዳይ ላይ ያለው ግልጽ አቋም ምንድነው? በታላቁ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (ሀፊዘሁሏህ) ማብራሪያ ተለቋል👇 ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ። #አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ  የዩቲዩብ ቻናል ሊንክ👇👇  https://youtube.com/watch?v=_dPrDhh53a4&si=vwgyOlSLXy3VTPvm https://youtube.com/watch?v=_dPrDhh53a4&si=vwgyOlSLXy3VTPvm ▯ የቴሌግራም ቻናል 👇  https://t.me/Sunnah_Fatawa

ተ ለ ቋ ል ግቡና ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ጀምሩ

ከዝሙት የተወለደች ሴት ልጅን ሊድራት የሚችለው ማን ነው? እንዲሁም አዲስ ሰለምቴ ሴት ወሊይ (አስዳሪ) የሚሆናት ማነው? በየአካባቢው ያሉ ቃዲዎች (ዳኞች) የሱፊያ እምነት ተከታዮች (ቁቡርዬዎች) ከ
ከዝሙት የተወለደች ሴት ልጅን ሊድራት የሚችለው ማን ነው? እንዲሁም አዲስ ሰለምቴ ሴት ወሊይ (አስዳሪ) የሚሆናት ማነው? በየአካባቢው ያሉ ቃዲዎች (ዳኞች) የሱፊያ እምነት ተከታዮች (ቁቡርዬዎች) ከሆኑስ ማን ይዳራት? ሸሪዓው በዚህ ጉዳይ ላይ ያለው ግልጽ አቋም ምንድነው? ዛሬ ማክሰኞ ምሽት በኢትዮጵያ 3 ሰዓት ላይ በታላቁ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (ሀፊዘሁሏህ) ማብራሪያ በየኡለማዎች ፈትዋ መድረክ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል። ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ። #አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ፦ የዩቲዩብ ቻናል ሊንክ 👇👇  https://www.youtube.com/@SunnahFatwa https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA ▯ የቴሌግራም ቻናል 👇  https://t.me/Sunnah_Fatawa

በአላህ ፍቃድ ነጌ አዲስ ፈትዋ የሚለቀቅ ይሆናል

WAVE ማስታወቂያ ✨ 📢 1000+ ሰብስክራይበር ላላችሁ የቻናል ባለቤቶች ብቻ!! 🌊 ቻናላችሁን በአጭር ግዜ ውስጥ ማሳደግ ይፈልጋሉ። 💎 እኛጋር አሪፍ መላ አለላችሁ 📌 1000+ Subscribers ላላቸው ቻናሎች ብቻ! 💬 ለመመዝገብ ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ ያናግሩን👇 📩 @Al_istikamah_S_bot ያድርጉልን

አል -ፈታዋ ➾ ስለ ንፍቅና እና ኩፍር የሚመጡ አስፈሪ ውስጣዊ ሃሳቦች ፍርዳቸው ምንድነው? ይህንንስ ለማስወገድ ምን መደረግ አለበት? ➾ በዩኒቨርሲቲ ምግብ ቤቶች የሚቀርብን ስጋ ምንጩ ካልታወቀ መብላት ይፈቀዳል? ➾ ሲህር (ድግምት) ያለባት ሴት ሂጃብ/ጅልባብ ስትለብስ ለሚገጥማት የጤና እና የጭንቀት ችግር መፍትሄው ምንድነው? ➾ አንድ ሰው ከእስልምና ወጥቶ (ሙርተድ ሆኖ) ሲመለስ የቀድሞ ስራዎቹ ምን ይሆናሉ? ይፃፍለታልን? ምንስ ማድረግ ይጠበቅበታል? ➾ ወንድ ሲያልፍ ሴቶች መቆም አለባቸው የሚለው ባህል ከእስልምና እይታ አንጻር እንዴት ይታያል? 🎙በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሃፊዘሁሏህ)   ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/rvTAvrXZYk4?si=TvYfQqo6NFoED87L ሼር በማድረግ አሰራጩት ባረኸላሁ ፊኩም
ቴሌግራም ቻናል👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa

ፈትዋው ተለቋል ገብታችሁ ተመልከቱ

⚠️ በውስጥዎ የሚመላለሰው "አስፈሪ ሃሳብ" የኢማንዎ ምልክት ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ? ብዙዎቻችን በውስጣችን የሚመላለሱ የንፍቅና ወይም የኩፍር ሃሳቦች አስፈርተውን ሊሆን ይችላል፤ "አላህ ዘንድ የ
⚠️ በውስጥዎ የሚመላለሰው "አስፈሪ ሃሳብ" የኢማንዎ ምልክት ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ? ብዙዎቻችን በውስጣችን የሚመላለሱ የንፍቅና ወይም የኩፍር ሃሳቦች አስፈርተውን ሊሆን ይችላል፤ "አላህ ዘንድ የተጠላሁ ነኝ" ብለን ተጨንቀንም ይሆናል። ነገር ግን እውነታው ከምናስበው የተለየ ቢሆንስ? ነጌ ማታ በሚለቀቀው ፈትዋ ምላሽ ይዞ ይመጣል። ➾ በፈትዋው የሚመለሱ 5 ወሳኝ ነጥቦች
📍ስለ ንፍቅና እና ኩፍር የሚመጡ አስፈሪ ውስጣዊ ሃሳቦች ፍርዳቸው ምንድነው? ይህንንስ ለማስወገድ ምን መደረግ አለበት? 📍በዩኒቨርሲቲ ምግብ ቤቶች የሚቀርብን ስጋ ምንጩ ካልታወቀ መብላት ይፈቀዳል? 📍ሲህር (ድግምት) ያለባት ሴት ሂጃብ/ጅልባብ ስትለብስ ለሚገጥማት የጤና እና የጭንቀት ችግር መፍትሄው ምንድነው? 📍 አንድ ሰው ከእስልምና ወጥቶ (ሙርተድ ሆኖ) ሲመለስ የቀድሞ ስራዎቹ ምን ይሆናሉ? ይፃፍለታልን? ምንስ ማድረግ ይጠበቅበታል? 📍 ወንድ ሲያልፍ ሴቶች መቆም አለባቸው የሚለው ባህል ከእስልምና እይታ አንጻር እንዴት ይታያል?
🎙 በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው 📅 ነገ ዕሁድ ምሽት 🕒 በኢትዮ 3:00 ሰዓት 📺 የኡለማዎች ፈትዋ መድረክ የዩቱብ ቻናል ላይ ይለቀቃል::
ፈትዋዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 የዩቱብ ቻናል ሊንክ👇👇👇 [ https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA ] የቴሌግራም ቻናል 👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa
ሼር በማድረግ የአጅሩ ካፋይ ይሁኑ

ውድ የሱና ወንድምና እህቶች፤ የእናንተ አንድ 'ላይክ' እና 'ኮሜንት' ቪዲዮው ለብዙዎች እንዲደርስ ምክንያት ይሆናል። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) 'መልካምን ነገር ያመላከተ ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው' ብለዋል። ስለዚህ ኮሜንትና ሼር በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።"

የምለቃቸው ፈትዋዎች ጠቃሚ ስለሆነ 'አላህ ይጠብቃችሁ' ወይም 'ጀዛኩሙላህ ኸይረን' ብለው ኮሜንት በማድረግ ይሳተፉ። ✍️ የእርስዎ አስተያየት እና ምላሽ (ኮሜንት/ላይክ) ፈትዋው ለብዙዎች ለሌሎች ወንድም እህቶች እንዲደርስና ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ይረዳል። ዩቱብ ቪዲዮዎችን ለሰዎች የሚያሰራጨው ተመልካቾች በሚሰጡት ምላሽ (ኮሜንት፣ ላይክ) ላይ ተመስርቶ ስለሆነ

አል - ፈትዋ ⓵ በግብይት ወቅት በስህተት ብር ተጨምሮልዎት ባለቤቱን ቢያጡት ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? ሸሪዓው በዚህ ላይ ያለው ብይን ምንድነው? ❓ ⓶ በፊርቃ ደረጃ 'ሙመይአ' የሚባል መስራች ኢማም ያለው፣ የተመሰረተበት ጊዜ ያለው፣ አወቃቀርና መርሆ ያለው ቡድን በስም ደረጃ የተቀመጠ አለ ወይ? ከአህለሱና መንገድ ያፈነገጡበትን ነጥቦች በማስረጃ የዳሰሰ ልዩ ማብራሪያ 🎙በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሃፊዘሁሏህ)   ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ👇👇 https://youtube.com/watch?v=kR4QVrqc-e4&si=oADT2HSlBYS5-xHl ሼር በማድረግ አሰራጩት ባረኸላሁ ፊኩም

አል - ፈትዋ ⓵ በግብይት ወቅት በስህተት ብር ተጨምሮልዎት ባለቤቱን ቢያጡት ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? ሸሪዓው በዚህ ላይ ያለው ብይን ምንድነው? ❓ ⓶ በፊርቃ ደረጃ 'ሙመይአ' የሚባል መስራች ኢማም ያለው፣ የተመሰረተበት ጊዜ ያለው፣ አወቃቀርና መርሆ ያለው ቡድን በስም ደረጃ የተቀመጠ አለ ወይ? ከአህለሱና መንገድ ያፈነገጡበትን ነጥቦች በማስረጃ የዳሰሰ ልዩ ማብራሪያ 🎙በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሃፊዘሁሏህ)   ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ሰብስከሰራይብ ፣ ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ👇👇 https://youtube.com/watch?v=kR4QVrqc-e4&si=oADT2HSlBYS5-xHl ሼር በማድረግ አሰራጩት ባረኸላሁ ፊኩም

🔖 በስህተት የተጨመረ ገንዘብ እና ስለ ሙመይአ ፊርቃ ❓ እቃ ሲሸጡ በስህተት ብር ተጨምሮልዎት ባለቤቱን ቢያጡት ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? ሸሪዓው በዚህ ላይ ያለው ብይን ምንድነው? ❓በተጨማሪም በ
🔖 በስህተት የተጨመረ ገንዘብ እና ስለ ሙመይአ ፊርቃ ❓ እቃ ሲሸጡ በስህተት ብር ተጨምሮልዎት ባለቤቱን ቢያጡት ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? ሸሪዓው በዚህ ላይ ያለው ብይን ምንድነው? ❓በተጨማሪም በፊርቃ ደረጃ 'ሙመይአ' የሚባል መስራች ኢማም ያለው፣ የተመሰረተበት ጊዜ ያለው፣ አወቃቀርና መርሆ ያለው ቡድን በስም ደረጃ የተቀመጠ አለ ወይ? ከአህለሱና መንገድ ያፈነገጡበትን ነጥቦች በማስረጃ የዳሰሰ ልዩ ማብራሪያ።
🎙 በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው 📅 ነገ ዕሮብ ምሽት 🕒 በኢትዮ 3:00 ሰዓት ላይ 📺 የኡለማዎች ፈትዋ መድረክ የዩቱብ ቻናል ላይ ይለቀቃል::
#አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል🔔 ምልክቱን ተጭነው All የሚለው ላይ አድርገው ይጠብቁ። የዩቱብ ቻናል ሊንክ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA የቴሌግራም ቻናል 👇 https://t.me/Sunnah_Fatawa

ለአዲሱ የፈትዋ ቪዲዮ ልቀቃ የሚሆን የተሻለውን ሰዓት ለመምረጥ ባደረግነው ምርጫ መሰረት፣ ማታ 3:00 ሰዓት ከፍተኛውን (34%) ድምፅ አግኝቷል። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ፈትዋዎችን በዚሁ ሰዓት የሚለቀቁ ይሆናል! የሚለቀቅበት ጊዜም ቀደም ብለን የምናሳውቅ ይሆናል። በምርጫው ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን። https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA https://t.me/Sunnah_Fatawa