en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

Open in Telegram

ዋና አላማችን ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት 👉 ከቁርዓን እና ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]፣ 👉 ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች ፣ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች፣ ምክሮች፣ሙሀደራዎች ፣ 👉ማህበረሰባችንን የሚመለከቱ ጥቆማዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ የምናደርስበት የመረጃ አውታር ነው። https://t.me/Rayaselefi

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
195
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-730 days
Posts Archive
ፊትን ከመምታት ተጠንቀቅ! ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا ضرَب أحَدُكم فليتَّقِ الوَجْهَ.﴾ “አንዳችሁ በተማታችሁ ግዜ ፊትን ከመምታት ይጠንቀቅ።” አል
ፊትን ከመምታት ተጠንቀቅ! ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا ضرَب أحَدُكم فليتَّقِ الوَجْهَ.﴾ “አንዳችሁ በተማታችሁ ግዜ ፊትን ከመምታት ይጠንቀቅ።” አልባኒ በሱነን አቢ ዳውድ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 4493

قُلْ أَفَغَيْرَ اللَّهِ تَأْمُرُونِّي أَعْبُدُ أَيُّهَا الْجَاهِلُونَ (الزمر64) «እናንተ መሃይማን ሆይ! ከአላህ ሌላን እንድግገዛ ታዙኛላችሁን?» በላቸው፡፡

#የቱንም ቢሆን መልካም ስራን አትናቅ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لقَدْ رَأَيْتُ رَجُلًا يَتَقَلَّبُ في الجَنَّةِ، في شَجَرَةٍ قَطَعَها مِن ظَهْرِ
#የቱንም ቢሆን መልካም ስራን አትናቅ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لقَدْ رَأَيْتُ رَجُلًا يَتَقَلَّبُ في الجَنَّةِ، في شَجَرَةٍ قَطَعَها مِن ظَهْرِ الطَّرِيقِ، كانَتْ تُؤْذِي النّاسَ﴾ “አንድን ሰው በመንገድ ላይ ሰዎችን ያስቸግር የነበረን ዛፍ ቆርጦ በማስወገዱ ምክንያት በጀነት ውስጥ ሲጣቀም አየሁት።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1914

🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 🔻ከታዛቢ ብዕር ✍ የአክሱም የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ በሃይማኖት መነፀር ብቻ መመልከት ተገቢ አይደለም፡፡ በጋራ በምንኖርባት ሀገር ላይ መስጂድ ለመገንባት ፈቃድ ሰጪና ፈቃድ ከልካይ ማነው? ይህቺ ሀገርስ የማን ነች? ሙስሊሙ ከሀገሩ የት ሄዶ ይስገድ? የአክሱም ሙስሊሞች ለበርካታ አመታት ሲጠይቁት የነበረው የመስጂድ ግንባታ ጥያቄ ሳይመለስ ሰሞኑን ደግሞ ሒጃብ አትለብሱም  ጁምዓ ስግደት አትሰግዱም ተብለው ተከልክለዋል፤ ሙስሊም ወገኖቻችን ሶላት እንዳያደርጉ የከለከሉ ባለስልጣናትን ለመቃወም ግዴታ ሙስሊም ልንሆን አይገባም፡፡ ሐይማኖት ከተገፉት ወገን እንድቆም የሚያስገድድ መለኮታዊ ኃይል እንጂ ከእኛ በእምነት የተለዩትን ሰዎች እንድናሳድድ የሚያስገድድ ህገ አራዊት አይደለም፡፡ አንዳንድ ሰዎች አክሱም ላይ መስጂድ መገንባት እንዳለበት ስታጫውታቸው መካ ላይ እኮ ቤተክርስቲያን የለም ይሉሃል፡፡ መካ የኢትዮጵያ ንብረት አይደለም፤ መካ ላይ ቤተክርስቲያን ይገነባ ዘንድ መጠየቅ ያለበት ሳውዲ ያለ ክርስቲያን ብቻ ነው፡፡ አክሱም ግን የኢትዮጵያውያን ነው፤ ኢትዮጵያ ደግሞ የሁሉም እምነት ተከታዮች ሀገር ነች በመሆኑም አክሱም ላይ መስጂድ እንዳይገነባ መከልከል ፍፁም ህገወጥነት ነው፡፡ አክሱምን ከአንድ እምነት ጋር የማያያዝ አመል መቆም አለበት፡፡ ኢትዮጵያን በንብረትነት የያዘ የሃይማኖት ተቋም የለም፡፡ በአሁኑ ወቅት ብዙ ተከታይ ያሏቸው ሃይማኖቶች በሙሉ ከውጭ ፈልሰው የመጡ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠሩ አይደሉም፡፡ ሁሉም ኃይማኖቶች የጉምሩክ ስርዓትን ሳያልፉ ወደኢትዮጵያ የገቡ ናቸው፡፡ በዚህ ሀገር ማንም እንግዳ ማንም ቤተኛ አይደለም፤ ሀገራችን የሁላችንም እንጂ የጥቂቶች አይደለችምና ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊስ ሀገሩ የት ነው? ኢትዮጵያ አይደለምን? በኑሮ ውድነቱና በቤት ኪራይ የተነሳ ዜግነቴን ተቀምቻለሁ ብሎ ለሚያስብ እንደኔ አይነት ሰው የአክሱምን ሁኔታ ሲመለከት የባሰም አለ ያስብላል። ✍ይሁኔ ኤፍሬም 🔻 ከእውነት ጎን በመቆምህ እናመሰግናለን!

አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ እሕት ወድሞች እነሆ አዲስ ብስራት አለ ለእውቀት ፈላጊዎች እሱም ምንዲነው ከተባለ ሁላችንም እንደምናውቀው የቀራናቸውን ኪታቦች ስራየ ብለን ለራሳችን ሙራጅዓ እምናዴርገው ሰዎች ከብዙወቻችን ጥቂቶች ነን እናማ የተማርናቸውን ኪታቦች በዴብ ተገንዝበን ለሌሎችም ማስተማር እንድንችል ታስቦ በተከበሩ ወንድሞቻችን የሙራጅዓ ስነ ስርዓት ሊዴረግ ነው ሙራጅዓውን ማድረግ እምትፈልጉ እሕቶች እና ወንድሞች አሁን በሩ ክፍት ነው ቶሎ ተመዝግባችሁ መቀጠል ትችላላችሁ ነገር ግን ጠበቅ ያለ ቁጥጥር አለው እሱም ትመዘገቡና ቀን በቀን ሙራጅዓውን እሚከታተለው አካል አቴንዳስ ይያዝለታል ይህም እናንተ እንድትጠነክሩ ታስቦ እጂ እናንተን ለማስቸገር አይዴለም ኩቱቦቹ የአቂዳ ኪታቦች ናቸው ከታች ተጀምሮ እስከላይ ድረስ በተርቲብ ይሰጣል እያንዳዱን ኪታብ ስንጨርስ ፈተና አለው ፈተናውን ያለፈ ወደ ቀጣዩ የዴርስ ሙራጅዓ ይሸጋገራል ከናተ እሚፈለገው ተመዝግቦ መከታተል ብቻና ብቻ ነው ክፍያ የለውም በነፃነው ቁርአን የከተማቹህ ወንድምና እህቶች አብሽሩ ሁላቹህም ተመዝገቡ እና ተከታተሉ እድሉን ተጠቀሙበት መመዝገብ እምትፈልጉ ወንድሞች በዚህ ዩዜር ኔም እየገባችሁ ተመዝገቡ @abu_sadat_jemal ሴቶች ዴሞ በዝህኛው @Hhhh_Aaaaa_12

ቁርአን የልብ ብርሀን

ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፦ "በሃብት፣ በሁኔታና በጤና ጉዳይ ካንተ በታች ወዳሉት ተመልከት። በዲን፣ በእውቀትና በመልካም ስብእና ጉዳይ ደግሞ ካንተ በላይ ወዳሉት ተመልከት።" [ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም: 1/344]

የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ ተዋዱዕ (መተናነስ)። አንዴ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ "ሪያድ ከተማ ላይ ለምን ደርስ አይሰጡም።" እሳቸውም ፦ "ወንዝ ውቅያኖስን አያጠግብም!" በማለት መለሱ። (መጅሙዕ አልፈታዋ ወረሳኢል አልዑሰይሚን ገፅ 209) የዚያኔ ሪያድ ከተማ ውስጥ ታላቁ ኢማም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ በሕይወት ነበሩ።

#በመለስ_ጊዜ_በወቅቱ የነበረ አገዛዝ ለመስጂድ መገንቢያ ቦታ ሲጠየቅ የአዲስ አበባ ከተማ ቆሻሻ መጣያ የነበረን ስፍራ የሚሆናችሁ ከሆነ ብለው ነበር የሰጡን ይህ ተግባር በወቅቱ የመስጂድ ግንባታ ኮሚ
+1
#በመለስ_ጊዜ_በወቅቱ የነበረ አገዛዝ ለመስጂድ መገንቢያ ቦታ ሲጠየቅ የአዲስ አበባ ከተማ ቆሻሻ መጣያ የነበረን ስፍራ የሚሆናችሁ ከሆነ ብለው ነበር የሰጡን ይህ ተግባር በወቅቱ የመስጂድ ግንባታ ኮሚቴውን አናዶ የነበረ ቢሆንም በሀጂ ሰኢድ ያሲን አማካኝነት ቦታውን ለመስጂድ መገንቢያነት በፅናት እና በቁርጠኝነት እናሳምራለን፤ እናደርገዋለን፤ እንገነባዋለን በሚል ቆሻሻውን አስነስተው ይህንን የመሰለ ድንቅ መስጂድ አፍንጮ በር ላይ ከነ ግርማ ሞገሱ ገነቡ። አላህ ገንዘቡን በረካ ያድርግላቸው አሁን ደግሞ በመንገድ ፕሮጀክት ልማት ምክንያት ከጀርባው የነበረው መጥፎ ገፅታ እንዲህ ውብ ሆኖ ተመለከትን አልሀምዱሊላህ። በወቅቱ እስልምናን ያነሱ፤ የበደሉ፤ የጨቆኑ መስሏቸው ነበር ይህንን ቦታ የሰጡት ግን አሁን ላይ ለእነዚያ ሰዎች የእግር እሳት ሆነውባቸዋል። የአላህ ሂክማ እንዲህ ነው እንዴት እንደሚጠቅምህ፣ እንዴት እንደሚያነሳህ፣ እንዴት መጥፎውን በጥሩ እንደሚተካልህ አታውቅም። በእርግጥም ከችግር በኋላ ደስታ፣ ተስፋ፣ ስኬት፣ ክፍታ አለ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ! #መስጅዶች_የመሬት_ጌጦች_

ሉቅማን ለልጁ ባለጊዜ አስታዉስ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️خَرْدَلٍۢ فَتَكُن فِى صَخْرَةٍ أَوْ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ أَوْ فِى ٱلْأَرْضِ يَأْتِ بِهَا ٱللَّهُ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ لَطِيفٌ خَبِيرٌۭ (ሉቅማንም አለ) «ልጄ ሆይ! እርሷ የሰናፍጭ ቅንጣት ክብደት ያህል ብትሆንና በቋጥኝ ውስጥ ወይም በሰማያት ውስጥ ወይም በምድር ውስጥ ብትሆን አላህ ያመጣታል፡፡ አላህ ሩኅሩኅ ውስጥ ዐዋቂ ነውና፡፡ ▪️يَٰبُنَىَّ أَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ وَأْمُرْ بِٱلْمَعْرُوفِ وَٱنْهَ عَنِ ٱلْمُنكَرِ وَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَآ أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ ٱلْأُمُورِ «ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡ ▪️وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِى ٱلْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍۢ فَخُورٍۢ «ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡ ▪️وَٱقْصِدْ فِى مَشْيِكَ وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ «በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡፡» 📚ሱረቱል ሉቅማን 16-19

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ከወንጀል ሁሉ ድንበር ከማለፍ (ከበደል) እና ዝምድናን ከመቁረጥ የበለጠ አላህ ለባለቤቱ በኣኺራ ከሚያቆይለት ቅጣት ጋር ቅጣቱን በዱንያ ሊያፋጥንለት ተገቢ የሆነ የለም።" (ቲሪሚዚ)

ከሰለፎች አንደበት! ኢብኑ ዑሰይሚን (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿فكل إنسان يكــره النساء ويعاملهــن معاملة سيئــة ففيــہ شبــہ من أهل الجاهلية﴾
ከሰለፎች አንደበት! ኢብኑ ዑሰይሚን (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿فكل إنسان يكــره النساء ويعاملهــن معاملة سيئــة ففيــہ شبــہ من أهل الجاهلية﴾ “እያንዳንዱ ሴቶችን የሚጠላና፤ መጥፎ አያያዝን የሚይዛቸው ሰው ከጃሂሊያው ዘመን ሰዎች ጋር መመሳሰል ያለበት ሰው ነው።” 📙 ኑሩን ዐለ ደርብ፡ 314

ሸኾቹ!! እንደው በዚች ነገር ዱዐ አድርጉልኝ ብሎ ሸጎጥ(ወተፍ ማድረግ) ለአላህ ብለህ መልካም ለምትውልለት ድሃ ምስጋናም ሆነ ዱዓእ አትጠይቅ! የላቀው አላህ (ﷻ) እንዲህ ይላል፦ {وَيُطْعِمُ
ሸኾቹ!! እንደው በዚች ነገር ዱዐ አድርጉልኝ ብሎ ሸጎጥ(ወተፍ ማድረግ) ለአላህ ብለህ መልካም ለምትውልለት ድሃ ምስጋናም ሆነ ዱዓእ አትጠይቅ! የላቀው አላህ (ﷻ) እንዲህ ይላል፦ {وَيُطْعِمُونَ الطَّعَامَ عَلَى حُبِّهِ مِسْكِينًا وَيَتِيمًا وَأَسِيرًا۝ إِنَّمَا نُطْعِمُكُمْ لِوَجْهِ اللَّهِ لَا نُرِيدُ مِنْكُمْ جَزَاءً وَلَا شُكُورًا۝} “ምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድኻ፣ ለየቲምም፣ ለምርኮኛም ለእስረኛም ያበላሉ።۝ የምናበላችሁ ለአላህ ውዴታ ብቻ ነው። ከእናንተ ዋጋንም ማመስገንንም አንፈልግም።۝” 📗 [ምዕራፍ አል‐ዒንሳን፡ 8‐9] ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿ومَن طَلَبَ مِنَ الفُقَراء الدعاء أو الثناء خرج مِنْ هذه الآية﴾ “ድጎማ (ድጋፍ) ከሚያደርግላቸው ድሃዎች ዱዓእ እንዲያደርጉለት ወይም እንዲያሞግሱት የፈለገ ከዚህ አያት (አንቀፅ) ይወጣል።” 📙 መጅሙዓ አል‐ፈታዋ፡ 11/111