en
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Open in Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
197
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-530 days
Posts Archive
👉 ልዩ ምላሽ!! ርእስ:- የሀዳዲያ አደጋ!፣ የየህየል ሀጁሪና የተከታዮቹ ስህተቶች በኢትዮጵያ 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) ቂልጦ ከተማ ጥቅምት 19/2015 የተደረገ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Abdulham https://t.me/Abdulham https://t.me/Abdulham

🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል።
🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል። ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የውላውላ  ሰለፍያ  ጀምዓዎች 🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዳዎቻችን ፦↩️ 🎙ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ)    🔴ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል 🟢ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል 🗓ፕሮግራሙ የፊታችን ሰኞ ከምሸቱ 3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/YweIaweIa_Groups https://t.me/YweIaweIa_Groups 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ

[ዱንያ ለአኼራ ድልድይ ናት እንጂ መቆያ አደለቺም] قال عثمان بن عفان: إِنَّ اللَّهَ إِنَّمَا أَعْطَاكُمُ الدُّنْيَا لِتَطْلُبُوا بِهَا الْآخِرَ
[ዱንያ ለአኼራ ድልድይ ናት እንጂ መቆያ አደለቺም] قال عثمان بن عفان: إِنَّ اللَّهَ إِنَّمَا أَعْطَاكُمُ الدُّنْيَا لِتَطْلُبُوا بِهَا الْآخِرَةَ، وَلَمْ يُعْطِكُمُوهَا لِتَرْكَنُوا إِلَيْهَا. [البداية والنهاية لابن كثير(٣٩١/١٠)]. ኡስማን ቢን አፋን አላህ ከሱ ይውደድለትና አለ "አላህ ዱንያን የሰጣችሁ በዱንያ አኼራን እንድትፈልጉባት ነው ወደሷ እንድትዘነበሉ አደለም የሰጣችሁ" አቡል ቡኻሪ https://t.me/hussenabass123

ከጁሙዓ ሶላት ቡህላ የተደረገ እጠር ያለች ምክር ርእስ፡ ሞትን ማስታወስ በውቢቷ ሀራ ከተማ በመስጅድ አል-ፉርቃን በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ t.me/SheikMohmmedHyatHara

⚠️ ለሙስሊም እህቶች የተላለፈ ከባድ ማሳሰቢያያ! ⚠️ በአሁኑ ወቅት "ኒቃብ ደላያ" ጌጥ ያለው ወይም "አጭር ኒቃብ(መስኮት ኒቃብ") እየተባለ የሚጠራው አጭር የኒቃብ ዓይነት በስፋት እየተለመደ ይገ
⚠️ ለሙስሊም እህቶች የተላለፈ ከባድ ማሳሰቢያያ! ⚠️ በአሁኑ ወቅት "ኒቃብ ደላያ" ጌጥ ያለው ወይም "አጭር ኒቃብ(መስኮት ኒቃብ") እየተባለ የሚጠራው አጭር የኒቃብ ዓይነት በስፋት እየተለመደ ይገኛል። ይሁን እንጂ ይህ ዓይነቱ አለባበስ እስላማዊ የኒቃብ መስፈርቶችን ስለማያሟላ በጭራሽ እንደ ኒቃብ አይቆጠርም! ❌ ⚠️እስኪ ቆም ብላችሁ አስተውሉ እህቶቼ፦ ዓይንን አጉልቶ በሚያሳይ፣ ክፍተቱ ሰፊ በሆነ፣ አጭር በሆነና በጎኑ ላይ ደግሞ በሚያንጸባርቅ ጌጥ በተሸለመ ጨርቅ ውስጥ ምን ዓይነት መሸፈን አለ? ⁉️ 🚫 ኒቃቡ ራሱ 'ጌጥ' ከሆነ ትርጉሙ ምንድነው? አላህ በቁርዓኑ እንዲህ ይላል፦ {ውበታቸውን (ጌጣቸውን) ግልጽ አያድርጉ} (አን-ኑር፡ 31)። ኒቃብ የተቀረጸው ውበትን ለመሸፈን እንጂ ራሱ ሌላ ውበት ሆኖ ሰዎችን ለመሳብ አይደለም። ኒቃቡ ራሱ መጋጌጫ ከሆነ፣ ካልተሸፈኑ ሴቶች በላይ የወንዶችን ልብ ለፈተና ይዳርጋል። ⚠️ ሊታወቅ የሚገባው መሠረታዊ መርህ፦ ኒቃብ ግዴታ የሆነው ውበትን ለመደበቅና ለመሸፈን እንጂ ውበትን ይፋ ለማውጣት አይደለም! ‼️ ⭕ የኒቃብን ክብደት ተረዱ፦እንዲህ ዓይነቱን ኒቃብ የሚሰፋው (ባለሙያው)፣ የሚያስተዋውቀው (ነጋዴው) እና የሚለብሰው (እህት) ሁሉም በወንጀሉ ይጋራሉ። እህቶች ሆይ! ንቁ! 📢 ለሌሎችም አሳውቁ፤ አላህ በረካውን ይስጣችሁ። ኒቃብ ሴትን ልጅ ለመሸፈን የመጣ እንጂ ራሱ ሌላ ኒቃብ የሚያስፈልገው "ፈተና" መሆን አልነበረበትም። ⚠️አስታውሱ፦ "አንዳንድ ኒቃቦች ከገጽታ ከፊት ይበልጥ ለፈተና ይዳርጋሉ።" የአላህ ባሮች ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ሒጃባችሁንና ኒቃባችሁን ለጌታችሁ ብላችሁ በሱናው መሠረት አስተካክሉ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

🔷የዋጋዎች መናር ኢብኑ ሙፍሊህ አል-ሃንባሊ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል በጣም የሚያስገርመው ብዙ ሰዎች አገሮች ወደሙ፣ ሲሳዮቻችን ቀለሉ በማለት ሲጮሁ ፤ ዘመንን ሲሳደቡ  ፤ በኑሮ ውድነት ሲያማርሩ መደመጣቸው ነው። ነገር ግን በዲኑ እንግድነት ፣ በሱናው መሞት ፣ በቢድዓው መሰራጨት  አንድም ቀን ጮኸው አያውቁ ፤ በራሳቸው ጉድለት  አያለቅሱም። ይህ የሆነበት  በእምነታቸው ድክመት እና በዓይኖቻቸው  ለዱንያ ታላቅ ቦታ በመስጠታቸው ምክንያት ነው። (አል-አዳብ አል-ሻርዒያህ 3/240) https://t.me/Abu_Abdullah3633 كن على بصيرة

ሱረቱል ከህፍ 🎙ያሲር አደውሰሪይ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

🍃የማላዳ ግብዣ ነው።🍃🍃🍃 ያሰላም እስኪ ቆም ብላችሁ አዳምጡት📚☕️☕️🌷 የልብ🫀 ሰላም  🍃     🌿   𝑞𝑢𝑟𝑎𝑛 🎙📚🫧🌷 «وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»  «ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡» 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ~~~~ ↩️‏سنن يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ ገላን መታጠብ ሽቶ መቀባት ሲዋክ መጠቀም ጥሩ ልብስ መልበስ ሱረቱ ካህፍን መቅራት በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት ➴➴➴ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

*✔️ ከመንገድ ላይ አስቸጋሪ ነገር ማሰወገድ ያለው ትሩፋት!* *ከሙዐዝ ቢን ጀበል ተይዞ፡ ረድየሏሁ አንሁ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፦* *﴿مَن رَفَعَ حَجَرًا عنِ ال
*✔️ ከመንገድ ላይ አስቸጋሪ ነገር ማሰወገድ ያለው ትሩፋት!* *ከሙዐዝ ቢን ጀበል ተይዞ፡ ረድየሏሁ አንሁ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፦* *﴿مَن رَفَعَ حَجَرًا عنِ الطَّرِيقِ، كُتِبَ له حَسَنةٌ، ومَن كانَتْ له حَسنَةٌ، دخل الجنةَ﴾* *“ከመንገድ ላይ የሚያስቸግር የሆነ ድንጋይን ያነሳ (ያሰወገደ) ለሱ መልካም ስራ ተደርጎ ይመዘገብለታል። ለሱ መልካም ስራ ያለው ደግሞ ጀነት ያስገበዋል።”* 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6265

👉🎙ቀጣይ በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ተጀምሯል ኑኑኑኑኑኑ‼️ ግቡቡቡቡ‼️ ግቡቡቡቡ‼️ https://t.me/+NLyOU4a1IQA5NDhk

👉🎙በኡስታዝ ያሲን አረባል ተጀምሯል ኑኑኑኑኑኑ‼️ ግቡቡቡቡ‼️ ግቡቡቡቡ‼️ https://t.me/+NLyOU4a1IQA5NDhk

ደማቅ ምሽት  ከ 10ደቂቃ ቡሀላ 👉በውዱ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ጣፋጭ እና ማራኪ የደአዋ እና የንያ ፕሮግራም አለን 👉እንድሁም በውዱ ኡስታዝ ያሲን አረባል  በጣም የደመቀ ምሽት አለን. ግቡቡቡቡቡቡ‼️ እንዳያመልጣችሁ‼️https://t.me/+NLyOU4a1IQA5NDhk https://t.me/+NLyOU4a1IQA5NDhk

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁ ያጀመአ  በኡስታዝ ( አቡ አብዱረህማን  )ከረመዷን በፊት  ተጀምሮ የነበረው ደርስ አሁን ቀጥሏን ‼️ የደርሱ ሰአት በኢቶ ከምሽቱ  3:00 ሰአት ⏱ ሳኡድ  ከምሽቱ ሰአ 9:00⏱ በዱባይ ከምሽቱ  ሰአ 10 :00⏱ 📖ሌሎችንም አነሳሱ ተነሱም🖌 https://t.me/+-LdtUZ1hDe1kODU0 ሼር ሼር አድርጉት ባረከሏሁ ፊኩም✅✅

+2
شرح السنة_47.mp310.72 MB

☝️አሳዛኝ ታሪክ⁉️
ሲህር ተጽእኖ ያሳድራል። 👉ያሳምማል 👉ያሳብዳል 👉ይገድላል 👉ባልና ሚስትን ያፋታል ሲህር ተጽእኖ አያሳድርም ብሎ የተናገረ ወይም ያመነ ቁርኣንን እና ሀዲስን ስላስተባበለ ይከፍራል። 📚ከደርስ የተወሰደ 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

ለመሊክ ሰልማን ~🇸🇦 ~ በይዓ አለማድረጌ ያለአግባብ ክብሩን ሲያጎድፉ እያየሁና እየሰማሁ ዝም እንድል አያደርገኝም:: ✅️ለተውሒድ መቆማችሁ ✅️የሀረመይን የበላይ ጠባቂና ተንከባካቢ መሆናችሁ ✅️
ለመሊክ ሰልማን ~🇸🇦 ~ በይዓ አለማድረጌ ያለአግባብ ክብሩን ሲያጎድፉ እያየሁና እየሰማሁ ዝም እንድል አያደርገኝም:: ✅️ለተውሒድ መቆማችሁ ✅️የሀረመይን የበላይ ጠባቂና ተንከባካቢ መሆናችሁ ✅️ ተውሒድን ለአለም እንዲያሰራጩ ግንባር ቀደም ተዋናይ መሆናችሁ ✅️የተራበን ሙስሊም ቨበመመገብ የታመመ እንዲታከም መርዳታችሁ ✅️ከየዓለሙ ተማሪዎችን በነፃ አስተምራችሁ ተውሒድን እንዲያስተምሩ የላቀ ሚና በማድረጋችሁ ✅ለኡለመዎች ያለው ክብር 🇸🇦በይዓ ካደረጉት ጋር እኩል ብከላከልላችሁ ዓይቡ ምኑ ላይ ነው.....?

"ላኢላሀ ኢለሏህ " ማለትህ የታለ? አንዳንድ ሰዎች "ላኢላሀ ኢለሏህ" ካሉ በኋላ መደድን ከአላህ ውጭ የሚጠይቁ አሉ! መደድ ያፉላን የሚል ከሆነ የላኢላሀ ኢለሏህ ተግባር የታለ? በየሶላቱ "አንተን ብቻ እንገዛለን በንተንም ብቻ እንታገዛለን" ያልንው ቃል የታለ? ይህ ግልፅ የሆነ በአላህ ላይ ማጋራት ነው! 🎙ሸይኽ አብዱረዛቅ  አልበድር #Share ይደረግ እስኪ አህባብ የዘነጉትን እናስታውሳቸው!! Telegram channel👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633