KebronHill Microfinance Official Telegram Channel
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
369
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+630 days
Posts Archive
🎆ዉድ የኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ. ማ ባለአክስዮኖች #እንኳን #ደስ አላችሁ #እንኳን #ደስ አለን
🚀 #ስትራተጂያዊ #ምዕራፍ #ተሳክቷል!
የኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ኃ.የተ
ይህ አጋርነት የፋይናንስ አቅማችንን ለማስፋት እና ባለአክሲዮኖቻችንን ለማብቃት ትልቅ እርምጃ የሆነውን የዋስትና ደብዳቤዎቻችንን ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA) ጋር በምዝገባ ወቅት ይመራናል እና ይደግፈናል።
🎆ይህ ምን ማለት ነው።
👉ወደ ብሄራዊ ካፒታል ገበያ ስነ-ምህዳር መሸጋገር
👉ለአባሎቻችን የኢንቨስትመንት እድሎችን ማጠናከር
👉ተቋማዊ እድገትን፣ ግልጽነትን እና አስተዳደርን ማሳደግ የመሳሰሉ እድሎችን የሚያጎናፅፍ ሲሆን
ይህ ምእራፍ ከረጅም ጊዜ ራዕያችን ጋር የማህበረሰቡን ሀብት የሚንደገፍበት፣ የሚንጠበቅበት እና ከፍ ያለ የፋይናንሺያል ስርዓት የሚንፈጥርበት ነው።
✨ ኬብሮንሂል - ማህበረሰቦችን ማብቃት፣ የወደፊት እጣዎችን መገንባት።
#Congratulations to #KebronHill #microfinance #institution S. C #shareholders!!
🚀 #Strategic #Milestone #Achieved!
KebronHill Microfinance Institution S.C. is excited to announce that we have signed a Transaction Advisory Services contract with First Addis Investment Bank PLC.
This partnership will guide and support us in the registration of our securities with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) — a major step toward expanding our financial capabilities and empowering our shareholders.
🎆What this Means
👉Advancing into the national capital market ecosystem
👉Strengthening investment opportunities for our members
👉Enhancing institutional growth, transparency, and governance
This milestone aligns with our long-term vision of creating an inclusive financial system where community wealth is empowered, protected, and elevated.
✨ KebronHill MFI — Empowering communities, building futures.
#KebronHillMFI #FirstAddisInvestmentBank #EthiopianCapitalMarketAuthority #FinancialInclusion #Investment #Microfinance #Ethiopia
ለሚመለከታቸው ባለአክሲዮኖች በሙሉ፡
ርዕሰ ጉዳይ: የቀረውን የተፈረመ የአክሲዮን ካፒታል እንዲከፈል ስለመጠየቅ፣
ውድ የኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናስ ባለአክሲዮኖች፣ የካቲት 30 ቀን 2016 በኪብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ኩባንያ ውስጥ 302,000 (ሦስት መቶ ሁለት ሺህ) መደበኛ አክሲዮኖች ተፈርሞ የተጠናቀቀ ሲሆን በኪብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ኩባንያ ውስጥ አጠቃላይ የተመዘገቡበት ካፒታልዎ ብር 302,000, 000 (ሦስት መቶ ሁለት ሚሊዮን ብር) ዉስጥ እስካሁን ድረስ ብር 113,000,000 (አንድ መቶ አስር ሶስት ሚሊዮን ብር) ያህል የተከፈለ ሲሆን ቀሪ ሂሳብ ብር 192,000,000 (አንድ መቶ ዘጠና ሁለት ሚሊዮን ብር) ያልተከፈለ እንዳለ አረጋግጠናል።
በመሆኑም በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አንቀጽ 333 እና የኩባንያው የማኅበር መመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 16 በተሰጡት ሥልጣኖች መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥምምት 8 ቀን 2018 ዓ፣ም ባደረገው ስብሰባ ላይ፣ የቀረውን የተመዘገበዉን ካፒታል መጠን በሙሉ ወዲያውኑ እንዲከፍሉ ለሁሉም ባለአክሲዮኖች ጥሪ አቅርበዋል።
በዚህ መሠረት የካቲት 30 ቀን 2018 ወይም ከዚያ በፊት የቀረውን ብር 192,000,000 (አንድ መቶ ዘጠና ሁለት ሚሊዮን ብር) ተከፈሎ መጠናቀቅ እንዳለበት እንዳለበት ኩባንያው በአክብሮት እያሳሰበ
በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አንቀጽ 342 መሠረት፣ የተጠራው መጠን በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ካልተከፈለ፣ ኩባንያው የአንድ ወር የጽሑፍ ማሳወቂያ ከሰጠ በኋላ ያልተከፈሉትን አክሲዮኖች የመሰረዝ መብት ይኖረዋል።
ሲወረስ፦
አክሲዮኖቹ ማንኛውንም መብቶች (የድምጽ መስጫ መብቶችን፣ የክፍፍል መብቶችን ወይም ወደፊት በሚደረግ የንብረት ክፍፍል ውስጥ የመሳተፍ መብቶችን ጨምሮ) ቀሪ ይሆናሉ፤ ያልተከፈለውን መጠን እንዲሁም ወለድ እና ኩባንያው ለሚያስከትላቸው ማናቸውም ወጪዎች ተጠያቂ ይሆናሉ፤ እና ኩባንያው የተጣለውን አክሲዮኖች ለሶስተኛ ወገኖች እንደገና ሊሰጥ ይችላል።
ስለሆነም የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. በፊት እንዲከፍሉ አጥብቀን እናሳዉቃለን።
🎆በኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ኩባንያ ላይ ያለዎትን የባለቤትነት ስሜትና እምነት እናደንቃለን : ለዚህ ጉዳይ ፈጣን ትኩረት ስለሰጡን እናመሰግናለን እንዲሁም ደግሞ የኩባንያውን ካፒታላይዜሽን ለማጠናቀቅ ትብብርዎን በጉጉት እንጠብቃለን።
ማሳሰቢያ :-
👉ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ ወዲያውኑ የባንክ የክፍያ ምክር/የዝውውር ማረጋገጫውን ወደ
habte.b@kebronmfi.com
ወይም Ashenafi.d@kebronmfi.com በሚለው ይላኩ
👉 የአባላት መዝገብ በፍጥነት እንዲዘመን ወደ ኩባንያው ዋና ቢሮ ቅጂ ያቅርቡ።
ማብራሪያ ወይም እርዳታ የሚያስፈልግዎ ከሆነ፣ የኩባንያውን ጸሐፊ በ0946552431 ይደዉሉ::
BREAKING: Ethiopia Grants Investment Banking License to Awash Capital as Market Expands
The Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) has officially granted a Capital Market Service Provider license to Awash Capital S.C., authorizing the firm to operate as an investment bank within a banking group. This regulatory approval, issued on Wednesday in Addis Ababa, marks a significant expansion of the Horn of Africa nation’s financial infrastructure.
https://telegra.ph/Ethiopia-Grants-Investment-Banking-License-to-Awash-Capital-as-Market-Expands-11-19
@businessinfoeth
Facebook:-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221
https://www.tiktok.com/@..khmfi?_r=1&_t=ZM-917hPLBgtNT
ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ከላይ ያሉ የኬብሮንሂል የfacebook እና Tiktok አካዉንቶችን follow አድርጉ ለሌሎችም አድርሱ 🙏
KebronHill Microfinance Institution S.C (KHMFI)
" Empowering Every Dream — Building Inclusive Prosperity!"
KebronHill MFI provides affordable, digital, and inclusive financial services to farmers, women, youth, and small businesses across Ethiopia.
We partner with Idirs, SACCOs, NGOs, schools, and diaspora investors to make finance accessible for all.
👉Inclusive loans and savings
👉Digital and diaspora finance
👉Community partnerships for sustainable impact
KebronHill MFI — Your Partner in Inclusive Growth!
👌Licensed by the National Bank of Ethiopia (MFI/071/2024)
#FinancialInclusion #Empowerment #Microfinance #KebronHillMFI #CommunityFinance #Ethiopia2030
🌟Usefull KebronHill MFI Links
👉Telegram :-
https://t.me/+quucyPHlQFhlZGFk
https://t.me/KHMFI_2025
👉Facebook:-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221
👉Website:-
https://www.kebronmfi.com/
👉Whatsaap
https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_t
👉Tiktok
https://www.tiktok.com/@..khmfi?_r=1&_t=ZM-911zunkbQa0
👉Linkden
https://www.linkedin.com/psettings/group/15671036
Everybody Join our Social media links for updates and new informations
#ለመረጃ: ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ባንኮች 24 በመቶ ተቀምጦ የነበረው የብድር ጣሪያ እንዲነሳላቸው ተወስኗል።
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
KebronHill Useful links
For updated informations
👉 Telegram :-
https://t.me/+quucyPHlQFhlZGFk
https://t.me/KHMFI_2025
👉Facebook:-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221
👉Website:-
https://www.kebronmfi.com/
👉Whatsaap
https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_t
👉Tiktok
https://www.tiktok.com/@..khmfi?_r=1&_t=ZM-911zunkbQa0
👉Linkden
https://www.linkedin.com/psettings/group/15671036
Everybody Join our Social media links for updates and new informations
ማስታወቂያ
የተከበራችሁየኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
አክሲዮን ባለቤቶች( መስራች አባላት), እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን እያልን በፈጣሪ እርዳታ: በባለአክስዮኞች የነቃ ተሳትፎ እና በባለድርሻ አካላት ወሳኝ እገዛ ተቋማችን ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አስፈላጊዉንና ሕጋዊ የብሔራዊ ባንክ ቅድመሁኔታዎችን አሟልቶ 2 መደበኛ እና 1ኛ አስቸካይ ጠቅላላ ጉባኤ በቀን 08/02/2018 ዓ. ም የቀረቡ አጀንዳዎች በማፅደቅ በተሳካ ሁኔታ ያከናወነ መሆኑ ይታወቃል::
በመሆኑም በዕለቱ ከፀደቁ አጀንዳዎች መካከል አንዱ ያልተከፈሉ አክስዮኖች እንዲከፈሉ እና አዲስ ተጨማሪ ካፒታል ስለመሸጥ በተወሰነው መሰረት 1/4(አንድ አራተኛ ማለትም 25% ) ከፍላችሁ ቀሪዉን 3/4(ሶስት አራተኛ ማለትም 75%) ያልከፈላችሁ ባለአክስዮኖችሁ ከታች በተቀመጡ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮችን ተጠቅማችሁ በአስቸኳይ እየከፈላችሁ የተዘጋጀዉን የአክሲዮን ባለቤትነት ሰርቲፍኬት እንድትወስዱ እያሳወቅን
እንዲሁም በተጨማሪም አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ዉጪ 07(ሰባት) ቅርንጫፎችን በመክፈት የተሟላ የፋይናንስ አገልግሎት እየሰጠ በመሆኑ አስፈላጊውን አገልግሎት እንዲታገኙ እየገለፅን: ቀጣይም ተቋሙን ትርፋማና ዉጤታማ በሚያደርግ መልኩ የአዋጭነት ጥናቶችን እያደረገ ከአዲስ አበባ ዉጪ ባሉ አከባቢዎች የማስፋፊያ ቅርንጫፍችንና ድጂታል ሲስተሙን ተጠቅሞ የወኪል ቢሮዎችን ለመክፈት ሰፊ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ስለሚገኝ ሁሉም ባለአክስዮኖች በአክሲዮን ሺያጭ ወቅት በገባችሁት ዉል መሰረት ተቋሙ በተሻለ አቅም የብድር አገልግሎት እንዲሰጥ ይረዳው ዘንድ ቀሪ ያልተከፈለዉን አክሲዮን መጠን በተቻለ ፍጥነት ለዚህ ዓላማ በተከፈቱ የባንክ ሂሳቦችን ገቢ ማድረግ የሚትችሉ መሆኑን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን::
ለበለጠ መረጃ
የቢሮ አድራሻዎቻችን
👉 ዋና መ/ቤት እና ሜክሲኮ ቅርንጫፍ፡
ሜክሲኮ ደብረወርቅ ቢዝነስ ሴንተር 10ኛ ፎቅ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
☎ ስልክ፡ +251115578168\+251947618888\+251949535125/0947628888
ኢሜል፡ info@kebronmfi.com
ድህረ ገጸ: www.kebronmfi.com
👉 ካዛንቺስ ቅርንጫፍ፡
ከኡራኤል ጎዳና በቀኝ በኩል ወደ ካዛንቺስ 500ሜ ገባ ሲሉ, በኦሳካ ቢዝነስ ሴንተር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304 ላይ ይገኛል
☎ ስልክ፡ +251910112147
👉አየርጤና ቅርንጫፍ፡
አየርጤና ታክሲ ተርሚናል ህንፃ ፊት ለፊት ሰሌክት ኮሌጁ የሚገኝበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር B15 ላይ ይገኛል
☎ ስልክ፡ +25111363794\ +2519476481187
👉ሮቤ ቅርንጫፍ፡-
ባሌ ሮቤ ከተማ ኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ ሶፉመር ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡
☎ ስልክ፡ +251931327067\ +251938678642
👉አሰላ ቅርንጫፍ፡-
አሰላ ከተማ ገዳ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡ባ
☎ ስልክ፡ +251913497444
👉ደሴ ቅርንጫፍ፡-
ደሴ ከተማ መናፈሻ ክ/ከተማ ከቡና ባንክ መናፈሻ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ሰይድ ያሲን ህንጻ ላይ1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡ባ
☎ ስልክ፡ +251911786680
👉ሳሪሰ ቅርንጫፍ፡
ሳሪስ አከባቢ ወደ ሃና ማሪያም መሄጃው ላይ በስተቀኝ በኩል የእናት ባንክ እና ዘመን ባንክ ያሉበት ህንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡
☎ ስልክ፡ +251978742927
ሊንኮች/links
•https://t.me/KHMFI_2025
•https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_ት
•https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221
ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
🎆🎆እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!🎆🎆
የኬብሮነሂል ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባለአክስዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በስከት ተጠናቋል፡፡
በኢፌድሪ ንግድ ህግ አንቀጽ 366(1) 367(1) እና 370 በተቋሙ መመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 36(6)መ መሰረት የባለአክስዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 2:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ልደታ ክ/ከ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ክበብ የተካሄድ ሲሆን፤ በህጉ መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ ምላተ-ጉባኤ መሟላቱ ከብሔራዊ ባንክ እና ከሰነዶች ማረጋገጫ የመጡ ተወካዮች በተገኙበት 3 ከፍተኛ ድምጽ ያላቸው ባለአከሲዮኖች ተመርጠው የደምጽ ቆጠራ በማደርገ ፣ጉባኤውን ለማስጀመር የሚያበቃ ደምጽ መኖሩን በማረጋገጥ፣ ባለአከሲዮኖች እዲሁም ተወካዮች በተገኙበት ስበሰባው በይፋ እንዲጀምር ተደርጓል፡፡
👉በመቀጠልም 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች በተመለከተ
1.አጀንዳዎችን ስለማጽደቅ፣
2. የዳይሬክተሮች ቦርድ 2017 ዓ.ም አመታዊ ሪፖርት ስለማዳመጥ፣ ተወያይቶ ስለመወሰን፣
3.የውጭ ኦዲት ሪፖርት ስለማዳመጥ፣ ተወያይቶ ስለማጽደቅ፣
4.የ2018፣ 2019 እና 2020 ዓ.ም የውጭ ኦዲተር ስለመሰየም እና ክፍያ ስለመወሰን፣
5.የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ወርሃዊ አበልና ዓመታዊ ክፍያ ስለመወሰን የሚሉ፤ እና
👉1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች
1. አጀንዳውን ስለማጽደቅ፤
2.የተፈረመ አክስዮን መክፈል እና ተጨማሪ አክስዮን በካፒታል ገበያ ባለስልጣን መመሪያ መሰረት ለሺያጭ ማቅረብ፣
3.የተቋሙ መመስረቻ ጽሁፍ ስለማሻሻል፣በሚሉ
አጀንዳዎች ላይ ሰፊ ጊዜ ተወስዶ ዉይይት በማደረግ ከባለአከሲዮኖች ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች በቂ ምላሽ በመስጠት የቀረቡ 2ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ አጀንዳዎችን ጉባኤዉ በሙሉ ደምጽ አጽድቋል፡፡
👉በመጨረሻም የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰባሳቢ የሆኑት አቶ ሸዋፍራው ደሳለኝ ተቋማችን ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ማህበር ዲጅታል አሰራርን በመጠቀምና በማዘመን በፋይናንሱ ገበያ ላይ የተሻለ ተወዳዳሪ እና መሪ ተቋም ሆኖ እንደሚወጣ በማረጋገጥ እንዲሁም አባላቱም ባሉበት ቦታ ሁሉ የተቋሙ አምባሳደሮች ሆነው ዓላማዉን እንዲደግፉና አብረው እንዲያገለግሉ ጥሪ በማቅረብ፣ ለዕለቱ ፕሮገራም መሳካትና ዉጤታማነት በየደረጃው ወሳኝ ሚና የተጫወቱ አካላትን በማመስገን ፕሮግራሙ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን አብስረዋል፡፡
"ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንሰ ተቋም አ. ማ "
🎆የቢሮ አድራሻዎቻችን
👉 ዋና መ/ቤት እና ሜክሲኮ ቅርንጫፍ፡
ሜክሲኮ ደብረወርቅ ቢዝነስ ሴንተር 10ኛ ፎቅ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
☎ ስልክ፡ +251115578168\+251947618888\+251949535125/0947628888
ኢሜል፡ info@kebronmfi.com
ድህረ ገጸ: www.kebronmfi.com
👉 ካዛንቺስ ቅርንጫፍ፡
ከኡራኤል ጎዳና በቀኝ በኩል ወደ ካዛንቺስ 500ሜ ገባ ሲሉ, በኦሳካ ቢዝነስ ሴንተር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304 ላይ ይገኛል
☎ ስልክ፡ +251910112147
👉አየርጤና ቅርንጫፍ፡
አየርጤና ታክሲ ተርሚናል ህንፃ ፊት ለፊት ሰሌክት ኮሌጁ የሚገኝበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር B15 ላይ ይገኛል
☎ ስልክ፡ +25111363794\ +2519476481187
👉ሮቤ ቅርንጫፍ፡-
ባሌ ሮቤ ከተማ ኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ ሶፉመር ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡ባ
☎ ስልክ፡ +251931327067\ +251938678642
👉አሰላ ቅርንጫፍ፡-
አሰላ ከተማ ገዳ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡ባ
☎ ስልክ፡ +251913497444
👉ደሴ ቅርንጫፍ፡-
ደሴ ከተማ መናፈሻ ክ/ከተማ ከቡና ባንክ መናፈሻ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ሰይድ ያሲን ህንጻ ላይ1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡ባ
☎ ስልክ፡ +251911786680
👉ሳሪሰ ቅርንጫፍ፡
ሳሪስ አከባቢ ወደ ሃና ማሪያም መሄጃው ላይ በስተቀኝ በኩል የእናት ባንክ እና ዘመን ባንክ ያሉበት ህንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡ ባ
☎ ስልክ፡ +251978742927
ሊንኮች/links
•https://t.me/KHMFI_2025
•https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_t
•https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221
OBN Radio:-
የማስታወቂያ ፕሮግራም
ከእሁድ እስከ አርብ ማታ ከ12:00 - 2:00 በዜና መሃል ይሆናል::
