en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

The 5% Club

The 5% Club

Open in Telegram

Your Ultimate , Urgent and Accurate Guide | Work until it's Done!

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
878
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+3330 days

Loading data

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Oct '26
October '26
+30
in 0 channels
September '26
+903
in 3 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
23 October0
22 October+1
21 October+1
20 October+2
19 October+1
18 October+1
17 October+3
16 October0
15 October0
14 October0
13 October0
12 October+1
11 October0
10 October+1
09 October+4
08 October+5
07 October+4
06 October0
05 October0
04 October0
03 October+1
02 October+2
01 October+3
Channel Posts
#Second_Round_Dorm_Application_Compliant   Use this link   👉👉👉 https://forms.gle/kQn4iQVZHRXo2P4w5 ቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ይህ ቅጽ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኝታ አገልግሎት ማመልከቻዎች ማጣራት ሂደት የሚከተሉትን ሁለት ልዩ የውድቅ ምክንያቶች በተመለከተ ቅሬታ ወይም የድጋሚ ማጣራት ጥያቄ ላላቸው ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ የሁለተኛ ዙር የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ነው። 1. ቅጹ የሚመለከታቸው የቅሬታ ዓይነቶች ሀ. ትክክለኛ የድጋፍ ሰነድ አለመያያዝ (No Valid Document Attached) በመጀመሪያው የማመልከቻ ሂደት ትክክለኛ፣ የተሟላ ወይም ተገቢ የድጋፍ ሰነድ ባለመያያዛቸው ማመልከቻቸው ውድቅ የተደረገባቸው ተማሪዎች። እነዚህ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ሲያቀርቡ ትክክለኛ፣ የተሟላና ሊረጋገጥ የሚችል የድጋፍ ሰነድ ማያያዝ አለባቸው። ለ. የመኖሪያ አድራሻ አለመጣጣም (Inconsistent Address) በማመልከቻቸው ላይ ያስገቡት የመኖሪያ አድራሻ ከቀረበው የድጋፍ ሰነድ ወይም ከሌሎች የተመዘገቡ መረጃዎች ጋር ባለመጣጣሙ ማመልከቻቸው ውድቅ የተደረገባቸው ተማሪዎች። እነዚህ ተማሪዎች ትክክለኛውን የመኖሪያ አድራሻ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማያያዝ የተፈጠረውን ልዩነት በግልጽ ሁኔታ ማብራራት አለባቸው። 2. ቅጹን ሲሞሉ ሊከተሏቸው የሚገቡ መመሪያዎች የተማሪ መረጃዎችን፣ የዩኒቨርሲቲ መለያ ቁጥርን (AAU ID) እና የመኖሪያ አድራሻን በትክክልና በተሟላ ሁኔታ ያስገቡ። ከላይ ከተጠቀሱት ሁለት የቅሬታ ዓይነቶች መካከል የሚመለከታችሁን ይምረጡ። የቅሬታዎን ምክንያት በአጭር፣ በግልጽና በተሟላ ሁኔታ ያብራሩ። ቅሬታዎን የሚደግፉ ትክክለኛና ሊረጋገጡ የሚችሉ ማስረጃዎችን ያያይዙ። ትክክለኛ ያልሆነ፣ የተሳሳተ ወይም ያልተሟላ መረጃ ማቅረብ ቅሬታዎ ውድቅ እንዲደረግ ሊያስከትል ይችላል። እያንዳንዱ ተማሪ ለተመሳሳይ ጉዳይ አንድ ጊዜ ብቻ ቅሬታ እንዲያቀርብ ይጠየቃል። 3. ማሳሰቢያ ይህ የሁለተኛ ዙር የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ከላይ በተጠቀሱት ሁለት ልዩ ምክንያቶች ማመልከቻቸው ውድቅ የተደረገባቸውን ተማሪዎች ብቻ ይመለከታል። በሌሎች ምክንያቶች ውድቅ የተደረጉ ማመልከቻዎች በዚህ ዙር አይስተናገዱም። የቀረቡ ቅሬታዎች በተያያዙ ማስረጃዎች፣ በዩኒቨርሲቲው የመኝታ አገልግሎት መስፈርቶች እና ባለው የመኝታ አቅም መሠረት ተጣርተው ውሳኔ ይሰጥባቸዋል። ቅሬታ ማቅረብ ወይም ቅሬታ ተቀባይነት ማግኘት በራሱ የመኝታ ምደባ ዋስትና አይሰጥም። የመጨረሻ ምደባ የሚከናወነው በተቀመጡ መስፈርቶችና በሚገኘው የመኝታ አቅም መሠረት ብቻ ነው።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኝታ አገልግሎት አመልካቾች ምርጫና ምደባ ኮሚቴ
    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

2
#Second_Round_Dorm_Application_Compliant Use this link 👉 https://forms.gle/kQn4iQVZHRXo2P4w5 በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩ
#Second_Round_Dorm_Application_Compliant   Use this link 👉  https://forms.gle/kQn4iQVZHRXo2P4w5   በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
324
3
"Please share this guide with your Section Discussion groups. It contains simple steps to help you register and activate your institutional email accounts." #The5%Club #TeamFreshman #AAUReady!
428
4
#AAU_E_SHE_PORTAL_DASHBOARD_COURSES_PROGRESS_CERTEFICATE Register via this link 👉 https://courses.aau.edu.et/ 📌Make Sure yo+4
#AAU_E_SHE_PORTAL_DASHBOARD_COURSES_PROGRESS_CERTEFICATE Register via this link 👉 https://courses.aau.edu.et/ 📌Make Sure you Activated your AAU Institutional Email First!⚠️     በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ። 👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done!
467
5
#AAU_E-SHE_PORTAL_SSC_Course_Registration 📌 How to Register for Courses on the AAU eLearning Portal Step 1. Activate AAU Ins
#AAU_E-SHE_PORTAL_SSC_Course_Registration   📌 How to Register for Courses on the AAU eLearning Portal Step 1. Activate AAU Institutional Email   👉Go to https://www.gmail.com 👉Enter your AAU institutional Email 👉Use your student id as Initial Password (UGR/****/**) 👉Change your new password and confirm   Step 2. Go to https://courses.aau.edu.et/ 👉Click New User 👉Click Register 👉Enter your AAU institutional Email and Click Sign in 👉Then on Gmail enter your AAU institutional Email and your new/ changed password 👉Browse all the courses under My Courses / Open Enrolment Catalog and you can enroll and start learning online.   Email Format:fname.Studentid@aau.edu.et  (abebe.ugr-****_**@aau.edu.et)  ⚠️ Make Sure the Email Format is Based on this!!!   በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ። 👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done!
441
6
#CTBE 5kilo Freshman's E-she Portal Course Registration Via Institutional Email በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻ
#CTBE 5kilo Freshman's E-she Portal Course Registration Via Institutional Email በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
380
7
📚 The 5%Club AAU Freshman year Tutorial academic packages! 🚀 The 5%Club |Work Until it's Done!
📚 The 5%Club AAU Freshman year Tutorial academic packages! 🚀 The 5%Club |Work Until it's Done!
527
8
Dorm apply አድርጋችሁ ነገር ግን ዩኒቨርስቲው Consider በደረገው ቦታዎች ነዋሪ ሆናችሁ ዶርም ያላገኛች Compliant form ሳትሞሉ የዘጋባችሁ ካላችሁ አሁን ክፍት ነው እየሰራ ነው ድጋሚ ሳይዘጉት Complain አስገቡ።
643
9
https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement
https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement
636
10
if it didn't work Check now Guys!!!
565
11
#Dorm_Notice_AAU   አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ሆናችሁ ዶርም ለማግኘት Apply ያደረጋችሁ በሙሉ የዶርም ምደባ መረጃችሁን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ። AAU Application Number የሚለው ላይ UGR/****/** አስገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። View Dormitory Placement - Addis Ababa University   ጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉 👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
721
12
placed CTBE students.xlsx
626
13
5 Kilo loading.....
550
14
accepted_students_list_for_dormitory_applications_by_campus_2026.xlsx
654
15
cobe students placement.xlsx
574
16
Lideta campus LiST ©Eiabc Student Council @cobe2018council
1
17
2019 plesd main campus.xlsx
492
18
No text...
492
19
AAU ውስጥ በጣም ከባድ የዲፓርትመንት ፉክክር አለ በሶሻልም በናቹራልም ። ፉክክሩ ምን እንደሚመስል ፥ ምን ወደ ሃላ እንደሚያስቀራችሁ ምን ደግሞ ወደፊት አንድ ደረጃ እንድትቀድሙ እንደሚያደርጋችሁ በምን መልኩ እራሳችሁን ማዘጋጀት እንዳለባችሁ  ለመርዳት The 5%Club ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ነው። የተዘጋጁትን ፓኬጆች በዚህ ሊንክ ያገኛሉ የSpecial Discount አማራጭም አዘጋጅተናል ጊዜው ሳይፈጥንባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ። 📚 The 5%Club AAU Freshman year Tutorial academic packages! 🚀 The 5%Club |Work Until it's Done!
588
20
No text...
520