en
Feedback
Alpha Technology Solution PLC

Alpha Technology Solution PLC

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
494
Subscribers
+124 hours
+147 days
+2030 days
Posts Archive
የፈጠራ አለምዎን በሲኒማቶግራፊ ያብሩ! ካሜራን በሙያዊ ሁኔታ መጠቀም፣ የፊልም ቅንብር መረዳት፣ ብርሃንን መቆጣጠር እና ምስሎችን ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪ ታሪኮች መቀየር ይፈልጋሉ? በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽ
የፈጠራ አለምዎን በሲኒማቶግራፊ ያብሩ!
ካሜራን በሙያዊ ሁኔታ መጠቀም፣ የፊልም ቅንብር መረዳት፣ ብርሃንን መቆጣጠር እና ምስሎችን ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪ ታሪኮች መቀየር ይፈልጋሉ? በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን የሲኒማቶግራፊ ስልጠና በመቀላቀል ከመሠረታዊ እስከ ሙያዊ ደረጃ ያሉ ክህሎቶችን ያግኙ። 🎥 በስልጠናው ውስጥ: ✅ Camera Angles & Shot Composition ✅ Lighting Techniques ✅ Video Storytelling ✅ Professional Video Shooting ✅ Video Editing Workflow ✅ Content Creation for Social Media በተግባራዊ ፕሮጀክቶች ላይ በመስራት የራስዎን Portfolio ይገንቡ። ⏳ የኮርሱ ክፍያ: 10,000 ETB ብቻ ⏰ የጠዋት፣ የቀን፣ የማታ እና የቅዳሜና እሁድ ክፍለ-ጊዜዎች ይገኛሉ። ⚠️ ምዝገባ ውስን ነው! ቦታዎን በፍጥነት ያስይዙ። 📍 አድራሻ: ሻሸመኔ ሞቢል፣ ከጃሎ ጀርባ የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ: +251 916 409 240/ +251 992 242 522 📩 ቴሌግራም: @Alphatechnologysolution አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን — ዲጂታል አለም ለሁሉም!

🤝 Official Partnership Announcement 🤝 ለአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ቤተሰቦች እና የፎሬክስ እውቀትን ለምትፈልጉ በሙሉ፤ ተቋማችን አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን (Alpha Technolo
🤝 Official Partnership Announcement 🤝
ለአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ቤተሰቦች እና የፎሬክስ እውቀትን ለምትፈልጉ በሙሉ፤ ተቋማችን አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን (Alpha Technology Solution) ከታዋቂው የፎሬክስ ትሬዲንግ አካዳሚ Nimona-FX ጋር በመሆን በጋራ ለመስራት ይፋዊ የሽርክና ስምምነት መፈራረማችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን! ይህ ታላቅ ሽርክና (Digital World For Everyone) እና (Freedom Matters) የሚሉትን የሁለቱን ተቋማት ራዕዮች በአንድ ላይ በማጣመር፣ በከተማችን ዘመናዊ እና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የ2 ወር የፎሬክስ ትሬዲንግ ስልጠና (Forex Trading Training) በሰፊው ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ነው። 🎯 የፓርትነርሺፑ ዋና ዓላማ 📊 ፕሮፌሽናል የ2 ወር የፎሬክስ ስልጠናዎችን በአካልና በኦንላይን በጋራ ማቅረብ 🤩 ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት (Certified Program) ለሰልጣኞች መስጠት 💻 የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማቶችን በመጠቀም ጥራት ያለው ትምህርት ማዳረስ 🚀 የመጀመሪያው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! ከዚህ ታላቅ ሽርክና ጎን ለጎን፣ ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚያደርሰው አዲሱ የፎሬክስ ትሬዲንግ (Forex Trading Education) የጋራ ስልጠና ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል! የስልጠናው ቆይታ ለ2 ወራት ብቻ የሚቆይ ሲሆን፣ ቦታዎች እጅግ ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ሞቢል ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦ 0916409240 / 0992242522

ለክቡራን ወላጆች፤ ለልዩው የአርት እና ስዕል ስልጠና (Drawing & Art Class) የሚሆኑ ዘመናዊና ምቹ የስዕል መለማመጃ ወንበሮች እና ቁሳቁሶች ወደ ስቱዲዮአችን እየገቡ ይገኛሉ! ክፍላችን ሙ
+1
ለክቡራን ወላጆች፤ ለልዩው የአርት እና ስዕል ስልጠና (Drawing & Art Class) የሚሆኑ ዘመናዊና ምቹ የስዕል መለማመጃ ወንበሮች እና ቁሳቁሶች ወደ ስቱዲዮአችን እየገቡ ይገኛሉ! ክፍላችን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ እየሆነ በመመጣቱ የተማሪዎች ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል! 🚨 ማሳሰቢያ፦ ለጥራት ስንል በአንድ ክላስ የምንቀበለው ሰው ቁጥር በጣም ውስን በመሆኑ፣ ቦታዎች ሳይሞሉ ልጅዎን አሁኑኑ ያስመዝግቡ! 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ለመመዝገብ፦ 0916409240 / 0992242522

Eskahun lezi wededer beku yehonut 5 sewoch nachew selezi mata 3 seat selemiyalk edelachun kewediw yemokeru
Eskahun lezi wededer beku yehonut 5 sewoch nachew selezi mata 3 seat selemiyalk edelachun kewediw yemokeru

እድለኞች ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ ይፋ ይሆናሉ! ምዝገባውም ቀጥሏል፣ ቦታዎች ውስን ናቸው!

መልካም ጠዋት! 🌟 ዛሬ ከአልፋ ቴክኖሎጂ ታላቅ ስጦታ አለን! ለክረምቱ ተመዝግበው ራሳቸውን መለወጥ ለሚፈልጉ 3 እድለኞች የ 50% የዋጋ ቅናሽ ጊቭአዌይ (Giveaway) አዘጋጅተናል። 🎁 በውድድ
መልካም ጠዋት! 🌟 ዛሬ ከአልፋ ቴክኖሎጂ ታላቅ ስጦታ አለን! ለክረምቱ ተመዝግበው ራሳቸውን መለወጥ ለሚፈልጉ 3 እድለኞች የ 50% የዋጋ ቅናሽ ጊቭአዌይ (Giveaway) አዘጋጅተናል። 🎁 በውድድሩ ለመሳተፍ፦ 1️⃣የዚህ ፖስት ሊንክ ለ 5 ጓደኞችዎ ወይም ለሶስት ግሩፖች ፎርዋርድ ያድርጉ። 2️⃣የላኩበትን ስክሪንሻት (Screenshot) ከታች ባለው ሊንክ በውስጥ መስመር ይላኩ። እድለኞች ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ ይፋ ይሆናሉ! ምዝገባውም ቀጥሏል፣ ቦታዎች ውስን ናቸው! 📞 ስልክ፦ +251916409240 / +251992242522 ✅ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን - ዲጂታል አለም ለሁሉም!@Alphatechnologysolution

Mezegebaw endeketele nw Tolo Tolo temezegebu yalen bota tenesh nw®️ 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ ሞቢል፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ ቁጥር፦ +251916409240 / +251992242522

🥁 Drum፦ በወር 1,800 ብር (የ3 ወር ስልጠና)
🎹 Keyboard፦ በወር 1,500 ብር (የ3 ወር ስልጠና)
🎸 Lead Guitar፦ በወር 1,500 ብር (የ3 ወር ስልጠና)
🎸 Bass Guitar፦ በወር 1,500 ብር (የ3 ወር ስልጠና)
🎸 Box Guitar ፦ በወር 1,500 ብር (የ3 ወር ስልጠና)
🎤 Vocal፦ በወር 600 ብር (የ2 ወር ስልጠና)
ሳይረፍድብዎ አሁኑኑ ይደውሉ! ይመዝገቡ! ቦታዎች በፍጥነት እየተያዙ ስለሆነ፣ የክረምት ጊዜዎን በሙዚቃ ጥበብ ለማሳመር አሁኑኑ መስመራችን ላይ ይደውሉና ስምዎን ያስመዝግቡ። 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ ሞቢል፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ ቁጥር፦ +251916409240 / +251992242522 ✅ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን - ዲጂታል አለም ለሁሉም!@Alphatechnologysolution

Good Night!

🚨 የመጨረሻ ጥሪ የሰመር ካምፕ ምዝገባ በጣቶች የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተውት ሐምሌ 1 ስለሚዘጋ፣ የ 2 ወር ሙሉ ፓኬጁን በ 4,500 ብር ለመመዝገብ አሁኑኑ በ +251916409240 ይደውሉ! ⌛️🤖

🚨 አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለወላጆች! 🤖
ዛሬ ሰኔ 25 ነው! የልጆች የክረምት የቴክኖሎጂና የክህሎት ካምፕ (Summer Kids Camp) ምዝገባ ሊጠናቀቅ በጣቶች የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ምዝገባው ሙሉ በሙሉ የሚያበቃው ሐምሌ 1 ነው! ልጅዎ በዚህ ክረምት ስልክ ላይ ጊዜያቸውን ከሚያባክኑ ይልቅ፣ የወደፊቱን አለም የሚቀይሩ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎችና ጎበዝ ተማሪዎች እንዲሆኑ አሁኑኑ ያስመዝግቡ።
🌟 በዚህ ክረምት ምን ይዘን መጥተናል? (ከ7-16 ዓመት)
🧮 Abacus Training፦ የልጆችን የሃሳብ ትኩረት፣ የማስታወስ ብቃትና የፈጣን ስሌት ችሎታን የሚያሳድግ። 🔢 Maths Class፦ ቀጣዩን የክፍል ደረጃ ውጤታማ የሚያደርግ የሂሳብ ትምህርት ስልጠና። 🍀 Scratch & Coding፦ የራሳቸውን ጌምና አኒሜሽን መፍጠር。 🧠 Robotics & Arduino፦ የሮቦት ግንባታን በተግባር መለማመድ。 💻 Basic Computer & Typing፦ የኮምፒውተር መሰረታዊ ሳይንስ。 🎨 Design Class፦ የእንግሊዘኛ የንግግር ብቃት。 🔴 English language
💰 የስልጠናው መረጃ እና ዋጋ
የኮርሱ ቆይታ፦ ለ 2 ወራት የሚቆይ የተሟላ ስልጠና。 💰 የሰመር ካምፕ ሙሉ ፓኬጅ (Full Package)፦ ለሁለቱ ወር በአንድ ላይ 4,500 ብር ብቻ!
⚠️ የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ ሐምሌ 1
ለጥራት ስንል የምንቀበለው የተማሪ ቁጥር እጅግ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ ሞቢል፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ +251916409240 / +251992242522 ✅ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን - ዲጂታል አለም ለሁሉም!@Alphatechnologysolution

🎨 የምዝገባ ጥሪ፡ የጥበብ ጉዟችሁን ዛሬውኑ ይጀምሩ! 🚀 Alpha Technology Solution ከ Zewud Art ጋር በመተባበር ልዩ የክረምት የስዕል ስልጠና (Art Classes) አዘጋጅቶላ
🎨 የምዝገባ ጥሪ፡ የጥበብ ጉዟችሁን ዛሬውኑ ይጀምሩ! 🚀
Alpha Technology SolutionZewud Art ጋር በመተባበር ልዩ የክረምት የስዕል ስልጠና (Art Classes) አዘጋጅቶላችኋል! "Every Stroke Tells a Story" — እያንዳንዱ የስዕል መስመር የራሱ ታሪክ አለው። የውስጥ ምናባችሁን እና ፈጠራችሁን ነፃ የምታወጡበት (Unleash Your Creativity) ጊዜው አሁን ነው! 🌟 የስልጠናው መረጃ እና ጥቅሞች ✏️ የሚሰጡ ስልጠናዎች፦ Drawing (Sketching & Shading)፣ Painting (Acrylic, Oil & Watercolor) እና Canvas Art። ⏳ የኮርሱ ቆይታ፦ ለ 2 ወራት የሚቆይ የተሟላ ስልጠና።
💰 ዋጋ፦ በወር 1,450 ብር ብቻ!
📌 ለሁሉም የሚሆን፦ ለማንኛውም የክህሎት ደረጃ የሚሆን! (All Levels Welcome) ምንም አይነት ልምድ ባይኖራችሁም ከመሰረቱ እንጀምራለን። ⚠️ የምዝገባ ጊዜው እስከ ሐምሌ 4 ብቻ! ለጥራት ስንል በክላስ ውስጥ የምንቀበለው ተማሪ እጅግ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📍 ቦታ፦ ሻሸመኔ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 📞 ስልክ ቁጥር፦ +251916409240 / +251992242522

🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 እንደምን አደራችሁ! በዚህ ክረምት የውስጥ የፈጠራ ችሎታችሁን የምታወጡበትን ድንቅ የክረምት ስልጠና ከአርቲስት እዮስያስ ታምሬ (Zewud Art) ጋር በመሆን አዘጋጅተናል። ⚠️ የምዝገባ ጊዜው እስከ ሐምሌ 4 ብቻ! ለጥራት ስንል የምንቀበለው የተማሪ ቁጥር እጅግ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ። 🚀 @Alphatechnologysolutionsupport 📞 ስልክ፦ +251916409240 / +251992242522 📍 ቦታ፦ ሻሸመኔ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ
💰 ስለ ዋጋ ማወቅ ከፈለጉ ኮሜንት ላይ "ዋጋ" ብለው ይጻፉ!
መልካም እና ስኬታማ ቀን ይሁንላችሁ!

🎉Partnership Announcement🎉 Alpha Technology Solution ከ Zewud Art ጋር ፓርትነር (Partner) መሆናቸውን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን! ይህ ጥምረት በሻሸመኔ
🎉Partnership Announcement🎉
Alpha Technology SolutionZewud Art ጋር ፓርትነር (Partner) መሆናቸውን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን! ይህ ጥምረት በሻሸመኔ ከተማ ለሚገኙ የጥበብ ወዳጆች የቴክኖሎጂ እና የፈጠራን ፍጹም ውህደት ይዞ የመጣ ልዩ ዕድል ነው። ላለፉት 10 ዓመታት በጥበብ ዓለም ውስጥ የደመቀውን የZewud Art ጥልቅ ልምድ ከአልፋ ዘመናዊ የስልጠና ማዕከል ጋር በማጣመር አዲስ ምዕራፍ እየጀመርን ነው። 🌟 በዚህ ክረምት ምን ይዘን መጥተናል? Drawing Art Class፦ በአርቲስት እዮስያስ ታምሬ ቀጥታ አመራር የሚሰጥ ልዩ የስዕል ስልጠና። 80% ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ልምምድ፦ Hyper-Realistic Art፣ Canvas Painting እና የቤት ውስጥ ውበትን የሚያደምቅ Wall Art በጥራት የምንማርበት። ለሁሉም የሚሆን፦ ለማንኛውም ሰው ፍላጎቱ ካለው በተመቻቹ የሰዓት አማራጮች ተማሪዎችን እንቀበላለን። 📌 ምዝገባ ተጀምሯል! ለጥራት ስንል በክላስ ውስጥ የምንቀበለው ተማሪ እጅግ ውስን ነው። 📍 ቦታ፦ ሻሸመኔ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦ +251916409240 / +251992242522

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአዲሱን የክረምት ስልጠና ምንነት በትክክል በመገመት የነፃ እድል ተጠቃሚ የሆኑትን እድለኞች በታላቅ ደስታ እንገልጻለን! እንኳን ደስ አላችሁ፦ 🥇 YONATANE ANDUA
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአዲሱን የክረምት ስልጠና ምንነት በትክክል በመገመት የነፃ እድል ተጠቃሚ የሆኑትን እድለኞች በታላቅ ደስታ እንገልጻለን!
እንኳን ደስ አላችሁ፦ 🥇 YONATANE ANDUALEM 🥈 KEBRON ZEKARYAS ለተሳተፋችሁ ሙሉ የቻናላችን ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን! ቀጣይ በሚኖሩን ማራኪ የጊቭአዌይ ፕሮግራሞች እና ልዩ ልዩ ሽልማቶች ላይ ሁላችሁም ተሳታፊ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። 🤩 ክረምቱን በጥበብ እና በቴክኖሎጂ አብረን እናሳልፍ! 🇺🇿

🏆 የአልፋ ቴክኖሎጂ እና የዘውድ አርት ልዩ የሽልማት ማስታወቂያ! 🦅🎨 የቀጣዩን አዲስ እና ድንቅ የስልጠና ኮርሳችንን ምንነት በትክክል በመገመት የመጀመሪያ የሆኑትን 3 እድለኞች በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፦ 🥇 1ኛ እሸናፊ፦ T L 🥈 2ኛ አሸናፊ፦ @Ke_bron 🥉 3ኛ አሸናፊ፦ @Yoniking66 እንኳን ደስ አላችሁ! 🥳 🎉 ሽልማታችሁን ለመውሰድ፦ አሸናፊዎች አሁኑኑ በውስጥ መስመር በቴሌግራም አድራሻችን 👉 @Alphatechnologysolutionsupport በኩል መልዕክት በማስቀመጥ የተዘጋጀላችሁን የነጻ ስልጠና ዕድል መውሰድ ትችላላችሁ ክረምቱን በጥበብ እና በቴክኖሎጂ አብረን እናሳልፍ! 🚀

የመጀመሪያውን ግምት በትክክል ያስቀመጡት 3 እድለኞች፦ First "T L" new (user name selelelew nw) Second @Ke_bron Third @Yoniking66 አሸናፊዎች በውስጥ መስመር (@Alphatechnologysolutionsupport) በኩል መልዕክት በማስቀመጥ ነፃ እድላችሁን መውሰድ ትችላላችሁ!

🎉 ምስጢሩ ተገለጠ! እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉
ጊዜው አብቅቷል! አብዛኞቻችሁ ወደ ቴክኖሎጂ ብታደሉም፣ በጥቂቱ ግን ትክክለኛውን የገመቱ ድንቅ ሰዎች አግኝተናል። አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን (Alpha Technology Solution) ከከተማችን እጅግ ተሰጥኦ ካለውና በርካታ አስደናቂ ስራዎችን እየሰራ ከሚገኘው Zewud Art ጋር በመሆን ይዞላችሁ የመጣው አዲሱ ኮርስ፦ 👉 "Zewud Art & Alpha Tech: Professional Drawing Art Class" ነው! 🖌📐 በዚህ ልዩ ስልጠና ተማሪዎቻችን፦ ✨ Hyper-Realistic Art (የእውነት የሚመስሉ የዕርሳስና የከለር ስራዎችን) 🖼 Canvas Painting (በሸራ ላይ የሚቀቡ ውብ ቀለማትን) 🧱 Wall Painting & Murals (ግድግዳዎችን በስዕል የማስዋብ ጥበብን) በተግባር ይማራሉ! 🎁 የ 100% ነፃ ኮርስ (Free Course) እድል አሸናፊዎች፦ 🚀 ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል! የተወሰኑ ተማሪዎችን ብቻ ስለምንቀበል ፈጥነው ቦታዎን ይያዙ። 📍 ቦታ፦ ሻሸመኔ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251916409240/ +251992242522