ቆጮ ሻጭ እና ገዥን አገናኝ ባህርዳር
Open in Telegram
መኖሪያ ቤት: የንግድ ቦታ :ሆቴል :መኪና እናገናኛለን!!
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
431
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-130 days
Posts Archive
27/01/2018
➚የሚሸጥ ባዶ ቦታ ባታ ሳይት
➚ብሎክ137
➚100ካሬ
➚የቦታ ቁጥር266
➚ባ/ዳር ኗሪ የመንግስት ሰራተኛ
➚1.8ሚሊዮን
0948836038
የሚሸጥ የተጠናቀቀ ቤት
አስቸኳይ
የቤቱ መገኛ ቀበሌ 14 ዱዱ ሳይት
የቦታው ስፋት 100 ካሬ
ደቡብ ሳይት
ለዋና መንገድ በጣም ቅርብ
ውሃና መብራት የተሟላለት
ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
የመሸጫ ዋጋ 8.5ሚ ከውስን ድርድር ጋር
ለበለጠ መረጃ 0948836038
ገዥ እና ሻጭ አገናኝ:
በጣም በቅናሽ ዋጋ የሚሸጥ 100 ካሬ G+1 እስላብ ዋጋ 3.4 ሚሊዮን የቦታው መገኛ ቀበሌ 14 ኪዳነ ምህረት
0948836038
100 ካሬ ባዶ ቦታ ምስራቅ ሳይት ዋጋ 1.9 ሚሊዮን የቦታው መገኛ ቀበሌ 14 ዱዱ ሳይት ኪዳነ ምህረት ሰፈር ባሕር ዳር
0948836038
ባህር ዳር የሚሸጡ ሰፉፊ የመኖሪያ ቦታዎች
ቀበሌ - 03 እና ቀበሌ 15
1ኛ. 545ካ.ሜ ዋጋ ---- 20ሚ
2ኛ.460ካ.ሜ ዋጋ---30ሚ
3ኛ.457ካ.ሜ ምዕራብ ሳይት ዋጋ---15ሚ
4ኛ.430ካ.ሜ---
28ሚ
5ኛ.409 ካ.ሜ ዋጋ---30ሚ
6ኛ.430ካ.ሜ ዋጋ---30ሚ
7ኛ.430ካ.ሜ ዋጋ----18ሚ
8ኛ.600ካ.ሜ ዋጋ----21ሚ
9ኛ.476ካ.ሜ----15.5ሚ
10ኛ.427ካ.ሜ ዋጋ---16ሚ
ባህር ዳር ቀበሌ 13 የሚሸጡ ሰፋፊ የመኖሪያ ቦታዎች
1ኛ.460ካ.ሜ ዋጋ---25ሚ
2ኛ.410 ካ.ሜ ዋጋ----17ሚ
3ኛ.380ካ.ሜ ዋጋ--ዋጋ 20ሚ
4ኛ.425ካ.ሜ ዋጋ---26ሚ
5ኛ.480ካ.ሜ ሰሜን ዋጋ---23ሚ
6ኛ.600ካ.ሜ ዋጋ---27ሚ
7ኛ.480ካ.ሜ ዋጋ---32ሚ
8ኛ.500ካ.ሜ ለጋራዥ የተከራየ ዋጋ---33ሚ
9ኛ.427ካ.ሜ ፈ/ህ/ሆስፒታል አሰፓልት የያዘ ዋጋ---25ሚ
10ኛ.333ካ.ሜ ፈ/ህ/ሆሰፒታል አስፓልት የያዘ ዋጋ--19ሚ
0948836038
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!
+ + +
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።”
~ መዝ 64: 11-13
__
ዘመንን አዲስ ወይም አሮጌ የሚያደርገው የእኛ አኗኗር ነው። ምድር የደፈረስ ውኃዋ እንደ በረዶ ጸድቶ፣ ደመናዋ ተገላልጦና ጋራዋና ሸንተረሯ በአበቦች ደምቀው አዲሱን ዓመት ትቀበላለች። የሰው ልጅም ከኃጢአት ቆሻሻ በንስሐ ሳሙና ጸድቶና በመልካም ምግባር አሸብርቆ አዲሱን ዓመት ሊቀበል ይገባዋል። ትርጉም ያለው የሕይወት ለውጥ ሳያመጡ ዓመታትን እየቆጠሩ መኖር ብቻ ምንም ፋይዳ የለውም።
አዲሱን ዓመት እግዚአብሔር ለሥጋም ለነፍስም የሐሴት ዘመን ያድርልን !!
ኮንዶሚኒየም ቤት ባለ 2 መኝታ 54 ካሬ 3ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ 3.1 ሚሊዮን የቤቱ መገኛ ቀበሌ 16 የተባበሩት ሰፈር ባሕር ዳር 0948836838
ባህርዳር - ቀበሌ 14
ስፋት - 200 ካሬ
ዋና መንገድ የያዘ
ዋጋ - 16 ሚሊዮን
(ድርድር አለው)
እውነተኛ ገዢ ይደውል
0948836038
