en
Feedback
ንቁ ወጣት ለምፅዓት(ማቴ25/13)

ንቁ ወጣት ለምፅዓት(ማቴ25/13)

Closed channel

ንቁ ወጣት ለምፅዓት(ማቴ 25/13)

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 102
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Amen amen 🙌🙌

Amen 🙌🙌🙌

ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ባሪያዎች ሆይ፥ በቅን ልብ ጌታን እየፈራችሁ እንጂ፥ ለሰው ደስ እንደምታሰኙ ለታይታ የምትገዙ ሳትሆኑ፥ በሥጋ ጌቶቻችሁ ለሆኑ በሁሉ ታዘዙ። ²³ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት፥ ²⁴ ከጌታ የርስትን ብድራት እንድትቀበሉ ታውቃላችሁና፤ የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስ ነውና።

who is the group owner? Please can you delet this thing😡😡

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

🎉 የ 1,000 SUBSCRIBERS የሽልማት ውድድር! 🎉 ​ሰላም የ adama_buy_sell ቤተሰቦች! ቻናላችን በእናንተ ድጋፍ በፍጥነት እያደገ ይገኛል። አሁን ደግሞ ወደ 1,000 አባላት ለመድረስ ጥቂት ቀርቶናል። ​ይህንን ጉዞ አብራችሁን ላላችሁ ተከታታዮቻችን ለማመስገን ልዩ የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል! 🎁 ​🏆 የሽልማት ዝርዝር፦ ​🥇 1ኛ አሸናፊ፦ 1,000 ብር ​🥈 2ኛ አሸናፊ፦ 1,000 ብር ​🥉 3ኛ አሸናፊ፦ 1,000 ብር ​📌 በቀላሉ ተሳታፊ ለመሆን እነዚህን 2 ደረጃዎች ይከተሉ፦ ​ለጓደኞችዎ ያጋሩ፦ ይህንን ማስታወቂያ ለወዳጅ ዘመድዎ፣ ለስራ ባልደረቦችዎ ወይም ንቁ ለሆኑ የቴሌግራም ግሩፖች Forward (Share) ያድርጉ። ​አባላትን ይጋብዙ፦ ሰዎች የቻናላችን አባል እንዲሆኑ የቻናላችንን ሊንክ ይላኩላቸው። ​📌 ለመወዳደር ማድረግ ያለብዎት፦ ​ይህንን ፖስት ለወዳጅ ዘመድዎ ወይም ለሌሎች ግሩፖች Share (Forward) ያድርጉ ከዛም ለምን ያህል ሰው እና ግሩፕ ላይ ፖስት እንዳደረጉ screen shot በማንሳት በ @Adama_buy_sel_admin በኩል ይላኩልን ​የቻናላችንን ሊንክ ለጓደኞችዎ በመላክ እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ። ​ቀጥታ 1,000 ሰብስክራይበር እንደሞላን አሸናፊዎቹ በግልጽ ይፋ ይደረጋሉ! ​🚀 አሁኑኑ ሼር በማድረግ የ 1,000 ብር ዕድለኛ ይሁኑ! ​🔴 እቃ ለመሸጥ ወይም ለመግዛት፦ 👉 @Adama_buy_sel_admin ​📢 Channel Link: 👉 @adamabuyandsell1

🔥🔥🔥🔥

🚨#የጸጋው_ዙፋን
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። ዕብራውያን 4:16
✍ይህ ጥቅስ የሚነግረን የእግዚአብሔር ዙፋን #የጸጋ_ዙፋን እንደሆነ ሲሆን ፤ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ደግሞ የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር #በእምነት መቅረብ ነው ። የጸጋው ዙፋን እግዚአብሔር ለልጆቹ በህይወታቸው በሚገጥማቸው በእያንዳንዱ ሁኔታዎች ፣ፈተናዎች እና መከራዎችን መቋቋም የሚችሉበት #መለኮታዊ_አቅምና_ችሎታን የሚሰጥበት የከበረ ስፍራ ነው ። 1, ምህረትን እንድንቀበል :- እግዚአብሔር በድካማችን የሚራራልን እንዲሁም #ይቅርታን የሚያደርግ እና #በፍቅር_የሚያልፈን አምላክ እንደሆነ ይነግረናል ። 2, የሚረዳንን ጸጋ :- እግዚአብሔር ለልጆቹ #መለኮታዊ_አቅም ብቃትና ችሎታን መስጠት የሚፈልግ መልካም አባት መሆኑን ያስረዳናል።
በአጠቃላይ ወደ ፀጋው ዙፋን #በእምነት እና #በክርስቶስ በተሰራልን በመስቀል ስራ በድፍረት እና ያለ ምንም መሸማቀቅ በፊቱ እንድንቀርብ #የእግዚአብሔር_ምህረትን እንድንቀበል እንዲሁም #እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ #ጸጋ እንድናገኝ ወደ አባታችንን እግዚአብሔር ያለ አንዳች ፍርሀት እንድንቀርብ መለኮታዊ ግብዣ ተደርጎልናል ። አሜን ብላችሁ ተቀበሉ !🛐🖐
🔷መልካም ቀን #Jo_Revivalist Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈          🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

#Yikrta ye lb wsane new 👉መሠረቱ የክርስቶስ ይቅርታ ነው (ኤፌሶን 4:32) Lelochin yikr yemnlew yikrta slemigebachew sayihon weyim smetachin sletemechen sayihon
Egziabher engan be kirstos gizuf ye haxiyat edachinn be netsa yikr slalen new.
👉Yikirta le rasachin netsanet yemnadergew bereket new Maletm:- yikr yemayaderg sew yebedelewn sew syihon rasun be mret ena be quxa esr bet wst yikolfal ....ይቅር ስንል መጀመሪያ ነፃ የምንወጣው እኛ ራሳችን ነን። 👉Yikrta smet sayihon wsane new yelb wsane ይቅርታ ማለት ህመሙ አልተሰማኝም ማለት አይደለም፤ ይልቁንም
«የበደለኝን ሰው ላለመበቀልና በእግዚአብሔር ፍቅር ለመልቀቅ ወስኛለሁ» ብሎ በልብ መቁረጥ ነው።