207
订阅者
无数据24 小时
+57 天
+530 天
帖子存档
①︎
Ⓐ︎ - Do you like coffee?
Ⓑ︎ -
Ⓑ︎ አው እወዳለሁ ለማለት ቢፈልግ ምን ይበል? አይ አልወድም ለማለትስ?
②︎
Ⓐ︎ - Don't you like coffee?
Ⓑ︎ -
Ⓑ︎ እወዳለሁ ለማለት ቢፈልግ ምን ይበል? አልወድም ለማለትስ?
🙄
የነፃ አንድ ሳምንት የጀማሪዎች የትምህርት ኮርሳችን ዛሬ 5ተኛ ቀኑን ይዟል :: ባለፉት ቀናት ዉስጥ ጥሩ የሚባል የመማር እና ማስተማር ጊዜያቶች እንዳሳለፍን ከናንተ በምናገኘው ንቁ እና አስደሳች ተሳትፎ መረዳት ችለናል ::
ዛሬ ማለትም ቀን 5 - ላለፉት ቀናቶች ስንማረው የነበሩትን ትምህርቶቹ ከ ክፍል ጓደኞችሁ ጋር ሰፋ ያለ ጊዜ ወስደን ልምምድ የምታደርጉበት ቀን ነው :: በመሆኑም እስካሁን የተማርነውን ክለሳ እያደረጋቹህ ለዛሬው ማታ ክላስ ዝግጁ ሁኑ 🙌
@lingoraa
175 --> 500
ይሄን እስከ እሁድ አብረን እናሳካው 🫣
https://t.me/lingoraa
በቻላቹት አሰራጩት 🙌
አዲስ የከፈትነውም ግሩፕ ቴሌግራም ዘግቶታል :: አድድ ስናደርግ ቦት ስለምንጠቀም ይመስለኛል :: ሌላ መፍትሄ ሚሆን ነገር ካለ እናደርጋለን 😔
ክፍል ②︎ - የ ዙም ( Zoom ) application አወራረድ እና አጠቃቀም በ ስልክ | ታብሌት | አይፓድ ላይ ለምትጠቀሙ
🌲 ቪዲዮ ላይ በምታዩት መልኩ ማውረድ እና መጠቀም ትችላላችሁ::
https://t.me/lingoraa
ክፍል ①︎ - የ ዙም ( Zoom ) Application በ ኮምፒዩተር (ላፕቶፕ ) ላይ ለምትጠቀሙ
🌲 ቪዲዮ ላይ በምታዩት መልኩ ማውረድ እና መጠቀም ትችላላችሁ
https://t.me/lingoraa
የኢንግሊዘኛ ንግግር ክህሎቶ እንዲሻሻል ብዙ ሞክረው አልሳካ ብሎታል? 👀
እንግዲያውስ ንግግር ክህሎቶ ላይ ያተኮረውን የ አጭር ጊዜ ትምህርታችንን ተቀላቅለው ለውጡን ራሶት ይመስክሩ ::😎
@lingoraa
🌐 የጀማሪ እንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት ሲያጠናቅቁ ምን ምን ክህሎቶችን ያዳብራሉ?
①︎. ቀለል ባለ የቃላት መዋቅር ሰላምታ መስጠት እንዲሁም መመለስ
②︎. ራሶትን ለ ሰዎች በሚገባ መልኩ ቀላል በሆነ አገላለፅ ማስተዋወቅ
③︎. እንግሊዘኛ ቋንቋ በመጠቀም ቁጥርን | ቀን | ሳምንት | ወራትን | ሌሎች ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን በቀላሉ መግለፅ
④︎. መሰረታዊ የሆነ ግዜን አመልካች ቃላቶችን መግለፅ
⑤︎. እንግሊዘኛ ቋንቋ በመጠቀም ቀላል በሆኑ ቃላቶች ሃሳቦን መግለፅ (ደስታ | ሃዘን | ንዴት የመሳሰሉትን )
⑥︎. እንግሊዘኛ ቋንቋ በመጠቀም ሰዓትን መናገር
⑦︎. ቀላል በሆነ መንገድ የቀን ለቀን ተግባርን መናገር
⑧︎. ቀላል በሆነ መንገድ ግብይትን መፈፀም መቻል
በመጨረሻም ይህን ክህሎት ማዳበሮን እርግጠኛ ከሆንን በኃላ.. መሰረታዊ የ ሥራ ቅጥር ጥያቄና መልስ ( Basic Job Interview skill ) ክህሎቶን ላይ ትኩረት እናደርጋለን ::
💫 ልብ ይበሉ :- የጀማሪ እንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት የመጀመሪያ ምዕራፍ እንደመሆኑ መጠን ትኩረት ሊደረግበት ይገባል :: ከዚህ በመቀጠልም ለውጦን ባገናዘብ መልኩ ወደ ሁለተኛው ምዕራፍ (Intermediate) ይሸግገራሉ ::
@lingoraa
በአሁኑ ዘመን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ እየሆነ መጥቷል !
🍃 ኢንግሊዘኛን በቀላሉ አቀላጥፈው መናገር ይፈልጋሉ ?
🍃 የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት አለመኖር ከብዙ የስራ ዕድል ወደኋላ አስቀርቶዎታል ?
🍃 የትኛውንም አይነት ስራ በየትኛውም ሀገር የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎቶን በማዳበር መስራት ይፈልጋሉ ?
እንግዲያውስ ከ ጀማሪ ( Beginners) አንስቶ እስከ ከፍተኛ ( Advance ) ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ በኦንላይን ( online ) ያሉበት ሆነው በ አመቺ ሁኔታ እንዲማሩ ዝግጅታችንን ጨርሰን ከደጃፎ ቁመናል ።
ከናንተ ሚጠበቀው በሩን ከፍቶ የመጣሎትን ዕድል ጊዜ ሳያባክኑ መጠቀም ብቻ ነው ::
ባመቸዎ ሰዓት ፣ ቀለል ባለ መልኩ እንዲሁም ስራ ተኮር በሆነ መልኩ የንግግር ክህሎታቹን ( speaking ) የሚዳብር በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ
ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ያናግሩን
Link @ling_ora ወይም @LingoraH
𝙻𝚒𝚗𝚐𝚘𝚛𝚊 𝙻𝚊𝚗𝚐𝚞𝚊𝚐𝚎 𝚒𝚗𝚜𝚝𝚒𝚝𝚞𝚝𝚎
