ch
Feedback
Lingora Language Institute

Lingora Language Institute

前往频道在 Telegram

ባመቸዎ ሰዓት ፣ ቀለል ባለ መልኩ እንዲሁም ስራ ተኮር በሆነ መልኩ የንግግር ክህሎታቹን ( speaking ) ከ ጀማሪ ( Beginners) አንስቶ እስከ ከፍተኛ ( Advance ) ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ በኦንላይን ( online ) ያሉበት ሆነው በ አመቺ ሁኔታ ይማሩ ለጥያቄና አስተያየትዎ በ @ling_ora ወይም @LingoraH ላይ ያናግሩን

显示更多
207
订阅者
无数据24 小时
+57
+530

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
三月 '26
三月 '26
+7
在0个频道中
二月 '26
+198
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+7
在3个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 三月+1
28 三月+4
27 三月0
26 三月0
25 三月0
24 三月0
23 三月0
22 三月0
21 三月0
20 三月0
19 三月0
18 三月0
17 三月0
16 三月0
15 三月0
14 三月+1
13 三月0
12 三月0
11 三月0
10 三月0
09 三月+1
08 三月0
07 三月0
06 三月0
05 三月0
04 三月0
03 三月0
02 三月0
01 三月0
频道帖子
የ ሶስት ወር የጀማሪ የ እንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርታችን አሪፍ በሆነ መልኩ ቀጥሎዋል :: እድሉን ሳያመልጦ መጠቀም ከፈለጉ በ @ling_ora ገብተው ያናግሩን የ እንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎቶን ለማዳበር አሁንም ጊዜው አልረፈደም :: ይፍጠኑ እና የ እድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ :: Lingora Language Institute

2
ውድ የሊንጎራ ቤተሰቦች የሶስት ወር የጀማሪ ትምህርታችንን ጀምረናል ሳያመልጣቹ ትምህርቱን ለመመዝገብ በፍጥነት በዚ ሊንክ ያዋሩን @ling_ora
294
3
እንደሚታወቀው የሶስት ወሩ ፕሮግራማችን ትምህርት ሰኞ ይጀመራል ለመጨረሻ መመዝገብ እና አብራቹን መቀጠል የምትፈልጉ በዚ ሊንክ አዋሩን @ling_ora የአብዛኛውን ተማሪ ሁኔታ ግምት ዉስጥ በማስገባት
እንደሚታወቀው የሶስት ወሩ ፕሮግራማችን ትምህርት ሰኞ ይጀመራል ለመጨረሻ መመዝገብ እና አብራቹን መቀጠል የምትፈልጉ በዚ ሊንክ አዋሩን @ling_ora የአብዛኛውን ተማሪ ሁኔታ ግምት ዉስጥ በማስገባት ይጠቅማቹሃል የምንለው ሃሳብ እናጋራችሁ -> ክፍያ ትምህርቱን ከጀመረ እስከ አንድ ሳምንት ቆይቶ መከፈል ለሚችል ሰው የ አንድ ሳምንት የ እፎይታ ጊዜን የምንሰጥ መሆኑንና ቀጥታ ወደ መማሪያ ግሩፕ መቀላል እንደሚችል ልናሳውቃችሁ እንወዳለን :: የ ሊንጎራን ቤተሰብ ተቀላቅለው ከፍ ወዳለው የ እንግሊዘኛ የ ቋንቋ ክህሎቶ ይሸጋገሩ
395
4
ለ ሁላችሁም ቁሜ 👏👏👏👏 Average 27 እና 28 ነው ያመጣችሁት.. ገራሚ ሰዎች
365
5
✅ ANSWERS 1. B 2. C 3. B 4. C 5. B 6. C 7. D 8. C 9. D 10. B 11. C 12. D 13. C 14. C 15. D 16. B 17. B 18. C 19. C 20. C 21. D 22. B 23. B 24. C 25. C 26. B 27. C 28. C 29. B 30. C ስንት አመጣችሁ 👉 Comment
360
6
የሳምንቱ የነፃ ትምህርታችን የመጨረሻው ቀን ዛሬ 3:00 በጥሩ ትምህርት እናጠናቅቃለን መቅርት አይታሰብም በሳምንት ውስጥ ያያቹትን ለውጥ ከራሳቹ ጋ እንዲሁም ከጓደኞቻቹ ጋ በማውራት ከሊንጎራ ጋ ቤተ
የሳምንቱ የነፃ ትምህርታችን የመጨረሻው ቀን ዛሬ 3:00 በጥሩ ትምህርት እናጠናቅቃለን መቅርት አይታሰብም በሳምንት ውስጥ ያያቹትን ለውጥ ከራሳቹ ጋ እንዲሁም ከጓደኞቻቹ ጋ በማውራት ከሊንጎራ ጋ ቤተሰብ ይሁኑ
233
7
እናንተዬ ቻናሉ ከ መቶ ቤት ለመነቃነቅ አሻፈረኝ አለሳ 🫩 ግፉት እንጂ 🫡
227
8
ጋሽ ቻት ጂፒቲን (chat gpt) መጨቅጨቅ አይቻልም 🫩
266
9
ይቺን ጥያቄ ጥንቅቅ አድርጋችሁ ከሰራቹህ.. በቃ ጨረሳችሁ 😎
282
10
ክፍል ③︎ ጥያቄ  - ትክክለኛውን ምረጥ 26. A. He eat breakfast. B. He eats breakfast. C. He eating breakfast. D. He eaten breakfast. 27. A. They studies English. B. They studying English. C. They study English. D. They studied English. 28. A. What do they studies? B. What does they study? C. What do they study? D. What they do study? 29. A. She eat breakfast at home. B. She eats breakfast at home. C. She eating breakfast at home. D. She eaten breakfast at home. 30. A. What does he studies? B. What do he study? C. What does he study? D. What he does study?
300
11
ክፍል ②︎ ጥያቄ - ትክክለኛውን ምረጥ 16. She ___ breakfast at home. A. eat B. eats C. eating D. eaten 17. They ___ English every day. A. studies B. study C. studying D. studied 18. He ___ math in the morning. A. study B. studying C. studies D. studied 19. I ___ English at school. A. studies B. studying C. study D. studied 20. We ___ breakfast together. A. eats B. eating C. eat D. eaten 21. What ___ they study in the morning? A. does B. did C. doing D. do 22. What ___ he eat in the morning? A. do B. does C. did D. doing 23. The student ___ English. A. study B. studies C. studying D. studied 24. Do you ___ breakfast at home? A. eats B. eating C. eat D. eaten 25. Does she ___ English at school? A. studies B. studying C. study D. studied
230
12
ክፍል ①︎ ጥያቄ - ትክክለኛው ምረጥ 1. He ___ breakfast in the morning. A. eat B. eats C. eating D. eaten 2. They ___ English at school. A. studies B. studying C. study D. studied 3. The student ___ math. A. study B. studies C. studying D. studied 4. We ___ breakfast at home. A. eats B. eating C. eat D. eaten 5. She ___ English every day. A. study B. studies C. studying D. studied 6. I ___ English in the evening. A. studies B. studying C. study D. studied 7. What do they ___ in the morning? A. studies B. studying C. studied D. study 8. What does he ___ at school? A. studies B. studying C. study D. studied 9. They ___ breakfast at 7 a.m. A. eats B. eating C. eaten D. eat 10. The teacher ___ English. A. teach B. teaches C. teaching D. taught 11. Do they ___ breakfast at home? A. eats B. eating C. eat D. eaten 12. Does she ___ breakfast at home? A. eats B. eating C. eaten D. eat 13. We ___ math in the morning. A. studies B. studying C. study D. studied 14. He ___ English at night. A. study B. studying C. studies D. studied 15. What do we ___ in the evening? A. studies B. studying C. studied D. study
228
13
እዚህ ላይ አጠር ያለች Quiz(ፈተና) ልንለቅላችሁ ነው.. ማታ ከ ክላስ በፊት ተሰርቶ የሚገባ (ለየብቻ በ @ling_ora አስገቡ) ..🙄 ዝግጁ?
227
14
ጥያቄ የፈጠረባችሁ ነገር ካለ እንደተለመደው መጠየቅ ትችላላችሁ
235
15
የ ቀን ④︎ ጭማሪ ትምህርታችንን በዚህ መልኩ ብትን ብትንትን አድርገን አቅርበነዋል :: ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ 🤗 https://t.me/lingoraa
የ ቀን ④︎ ጭማሪ ትምህርታችንን በዚህ መልኩ ብትን ብትንትን አድርገን አቅርበነዋል :: ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ 🤗 https://t.me/lingoraa
284
16
የዛሬው ትምህርት ቪዲዮ ነገ ይለቀቃል Don’t stop—keep pushing 💪
294
17
ለሁላቹህም 👏👏👏👏
328
18
በቀሩት ቀናቶች ፈጥነው በመመዝገብ ዕድሉን ከሚያገኙት ጥቂት ሰዎች መሃከል ይሁኑ :: እንግሊዘኛ ቋንቋን ለመማር ከመቼውም ጊዜ በላይ ዕድል አሁን ነው :: በ ቋንቋ ምክንያት የሚያመልጦ የስራ ዕድል
በቀሩት ቀናቶች ፈጥነው በመመዝገብ ዕድሉን ከሚያገኙት ጥቂት ሰዎች መሃከል ይሁኑ :: እንግሊዘኛ ቋንቋን ለመማር ከመቼውም ጊዜ በላይ ዕድል አሁን ነው :: በ ቋንቋ ምክንያት የሚያመልጦ የስራ ዕድል ቁጭት አሳድሮዎቦታል? እንግዲያውስ በ ሊንጎራ የ ቋንቋ ማዕከል የተዘጋጀሎውን ዕድል ጊዜው ሳይረፍድ ይጠቀሙበት :: @lingoraa
369
19
ይሄ Challenge አልተረሳም አ? 🙄
250
20
ውድ ተማሪዎች በትላንቱ ስምምነታችን መሰረት ከታች ባስቀመጥነው ቡንድ ስም ዝርዝር መሰረት የተሰጣችሁን የቤት ሥራ አሪፍ አድርጋችሁ ስሩ :: ከናንተ ሚጠበቀው.. 1. እስካሁን ድረስ የተማርነው ትምህርት በተሰጣችሁ ቡንድ የምመቻቹን ጊዜ መርጣችሁ በደንብ አድርጎ መከለስ 2. ሁሉም የቡንድ አባል በደንብ መዘጋጀቱን እርግጠኛ መሆን ይኖርበታል:: 3. ከ ስም ዝርዝራችሁ ዉስጥ ደምቆና ተሰምሮበት የሚገኘው ስም የ ቡዱኑ ተወካይ ሁኖ ከኛ ጋር ያወራል (ስትወያዩ ጥያቄም ካላችሁ እኛን ይጠይቃል ) ቡድን ①︎ Ⓐ︎. Rehiq Ⓑ︎. 878041 Ⓒ︎. A.Hakim Ⓓ︎. Afiya Ⓔ︎. Hanan islam ቡድን ②︎ Ⓐ︎. sumsung sm A065 Ⓑ︎. Halima walu Ⓒ︎. Abdu Ⓓ︎. Ilham Ⓔ︎. Hanan sied ቡድን ③︎ Ⓐ︎. Abdurhman Ⓑ︎. Me Ⓒ︎. Rabi Ⓓ︎. Sumsun sm 16 meryem Ⓔ︎. Techno bg6 ቡድን ④︎ Ⓐ︎. Maya Ⓑ︎. Umu adila Ⓒ︎. Jemila Ⓓ︎. Hayat Ⓔ︎. Bint abdu ቡድን ⑤︎ Ⓐ︎. Yumna Ⓑ︎. Muhiba Ⓒ︎. Medu Ⓓ︎. Meki Ⓔ︎. Sumsmsn m13 Ⓕ︎. Ekram bahru ቡድን ⑥︎ Ⓐ︎. Rahma gondere Ⓑ︎. Yasmin jihad Ⓒ︎. Umer Ⓓ︎. Mehfuz Ⓔ︎. Megfira ቡድን ⑦︎ Ⓐ︎. Aisha Ⓑ︎. Rahmet sied Ⓒ︎. Husen Ⓓ︎. Jemila Ⓔ︎. በሕሪያ Ⓕ︎. Sekina ስማችሁ ከላይ ያልተጠቀሰ ተማሪዎች እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ በ @ling_ora መጣችሁ አሳውቁን እኛ በምንሰጠውም መመዘኛ ①︎ ምርጥ ቡድን የሚመረጥ ይሆናል :: መልካም የጥናት ጊዜ @lingoraa
283