ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Airline Gateway Official

Airline Gateway Official

前往频道在 Telegram

Your gateway to success in all airline careers!We prepare you for the written exam and interview for Cabin Crew, Pilot,AMT, Marketing, and more. Get reliable aviation news, vacancy updates, exam preparation.for any questions @airlinegatewayy

显示更多

📈 Telegram 频道 Airline Gateway Official 的分析概览

频道 Airline Gateway Official (@airlinetutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 32 133 名订阅者,在 教育 类别中位列第 6 003,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 137 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 32 133 名订阅者。

根据 24 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -417,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 16.45% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 9 147 次浏览,首日通常累积 5 288 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20。
  • 主题关注点: 内容集中在 airline, aviation, pilot, college, trainee 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Your gateway to success in all airline careers!We prepare you for the written exam and interview for Cabin Crew, Pilot,AMT, Marketing, and more. Get reliable aviation news, vacancy updates, exam preparation.for any questions @airlinegatewayy”

凭借高频更新(最新数据采集于 25 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

32 133
订阅者
-2824 小时
-1927 天
-41730 天
帖子存档

photo content

ቆይ ተረጋጉ እያጣራን ነው ከሚመለከተው አካል !

ከ 8611 ይህን የመሰለ ቴክስት እየደረሳቹ ያላቹ የ ኢትዮጵያ አየር መንገድና ETIHAD Airways በያዝነው የፈረንጆች አመት March 2025 በጋራ በተለያዩ ጉዳዮች ለመስራት ያረጉት ስምምነት
ከ 8611 ይህን የመሰለ ቴክስት እየደረሳቹ ያላቹ የ ኢትዮጵያ አየር መንገድና ETIHAD Airways በያዝነው የፈረንጆች አመት March 2025 በጋራ በተለያዩ ጉዳዮች ለመስራት ያረጉት ስምምነት አንዱ አካል ነው ይህም የስራ ፈላጊ ሪሶርስን ይጨምራል በመሆኑም ኢትሀድ ባወጣው የ ካቢን ክሩ ማስታወቂያም እንድትመዘገቡ ግብዣ እየቀረበላችሁ ነው ልክ ኤርላይን አፕላይ እንዳረጋችሁት። ተመዝገቡ የፈተናና የስክሪኒንግ ሁኔታ በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ይካሄዳል ወይስ እያጣራሁ ነው መረጃው እንደደረሰኝ አሳውቃለው ለመመዝገብ ሊንክ 👇👇👇 https://career22.sapsf.com/sfcareer/jobreqcareerpvt?jobId=80072&company=C0007249891P&st=5297DDD1B1AF083D1AAF63C5126AE6FE2E41B5A3

ዛሬም መመዝገብ ትችላላችሁ !

Who’s ready to challenge themselves for the airline written exam ? 🚀 Join us and make sure you’re fully prepared!

የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ለፅሁፍ ፈተናው ብቁ ለመሆን : 10 day challenge loading ..... 👉  በ video የተብራራ የአምና ጥያቄዎች እና ከዛ በፊት የነበሩት መልስ በCabin crew ፣ Pilot ፣ AmT and marketing 👉 written exam ላይ የሚመጡ Detail የሆኑ ኖቶች 👉 ከ written exam ጋር ተቀራራቢ የሆኑ final and mid exam 👉የምንለቃቸው ነገሮች Recorded ስለሆነ በተመቻቹ ሰዐት Access ማረግ ትችላላችሁ❤ ! መመዝገብያ 299ብር ብቻ ንግድ ባንክ :1000718365361 አቢሲኒያ :236844412 ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን ከዛ በተመደባቹበት ዘርፍ አድ እናረጋችዋለን!

ሰላም ባለፈው በነገርናቹ መሰረት ፈተናው October ላይ ሊሆን እንደሚችል ተነግሮናል ! የመመዝገቢያ ጊዜ ከመስከረም 23-25 👉በዚህም በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የ14 Day Challenge አምልጦናል አዲስ Challenge አዘጋጅልን የሚል ነበር ። በዚህም 10 day challenge አዘጋጅተንላችዋል 👉 የአምና እና ከዚ በፊት የነበሩ ጥያቄዎችን በVideo detail ማብራሪያ ጋር ፡ ፈተናዉ ሚመጣበትን ቦታዎችን Detail በ video ማብራሪያ : ልትፈተኑት ከምትችሉት Exam ጋር ተቀራራቢ የሆነ Mid and final exam እናም አጫጭር ለፈተናው ሚጠቅማቹ ኖቶችን አዘጋጅተን እየጠበቅናቹ ነው። 👉 written exam ብዙዎችን ከሚቀንሱበት አንዱ Challenge ነው ። ይሄን ያክል ቁጥር ነው ሚረከበው ሚባል ነገር የለም ብቁ እስከሆናቹ  ድረስ ማንኛውንም apply ያረገ ተማሪ ይቀበላል ። 👉 በAMT, PILOT , CABIN CREW and MARKETING Apply ያረጋቹ አሁን ለፈተናው የዝግጅት ጊዜ ነውና አሁኑኑ  ለፈተናው ብቁ መሆናቹን ይፈትኑ። 👉 የምንለቃቸው ነገሮች Recorded ስለሆነ በተመቻቹ ሰዐት Access ማረግ ትችላላችሁ❤ ! መመዝገብያ 299ብር ብቻ ንግድ ባንክ :1000718365361 አቢሲኒያ :236844412 ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን!

✨እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!✨ Baga Ayyaana Irreecha Geessani! 💛🙏 Irreeffannaa malkaa talilaa qulqulluu, kan nagaa, kan Jaalalaa f
✨እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!✨
Baga Ayyaana Irreecha Geessani! 💛🙏 Irreeffannaa malkaa talilaa qulqulluu, kan nagaa, kan Jaalalaa fi kan Tokkummaa nuf haataasisu!!

ሰላም ባለፈው በነገርናቹ መሰረት ፈተናው October ላይ ሊሆን እንደሚችል ተነግሮናል ! 👉በዚህም በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የ14 Day Challenge አምልጦናል አዲስ Challenge አዘጋጅልን የሚል ነበር ። በዚህም 10 day challenge አዘጋጅተንላችዋል 👉 የአምና እና ከዚ በፊት የነበሩ ጥያቄዎችን በVideo detail ማብራሪያ ጋር ፡ ፈተናዉ ሚመጣበትን ቦታዎችን Detail በ video ማብራሪያ : ልትፈተኑት ከምትችሉት Exam ጋር ተቀራራቢ የሆነ Mid and final exam እናም አጫጭር ለፈተናው ሚጠቅማቹ ኖቶችን አዘጋጅተን እየጠበቅናቹ ነው። 👉 written exam ብዙዎችን ከሚቀንሱበት አንዱ Challenge ነው ። ይሄን ያክል ቁጥር ነው ሚረከበው ሚባል ነገር የለም ብቁ እስከሆናቹ  ድረስ ማንኛውንም apply ያረገ ተማሪ ይቀበላል ። 👉 በAMT, PILOT , CABIN CREW and MARKETING Apply ያረጋቹ አሁን ለፈተናው የዝግጅት ጊዜ ነውና አሁኑኑ  ለፈተናው ብቁ መሆናቹን ይፈትኑ። 👉 የምንለቃቸው ነገሮች Recorded ስለሆነ በተመቻቹ ሰዐት Access ማረግ ትችላላችሁ❤ ! መመዝገብያ 299ብር ብቻ ንግድ ባንክ :1000718365361 አቢሲኒያ :236844412 ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን!

ሰበር አሁን በሰማነው መረጃ የካቢን ክሩ ትሬኒ ፓይለት እና ማርኬቲንግ የፅሁፍ ፈተና በያዝነው የፈረንጆቹ ወር(October ) እንደሚሆን መረጃ የደረሰን ሲሆን ከዚህ በፊት በ AMT ተመዝግባችሁ ዶክመንት ካሳያችሁ በኃላ ፀጥ የተባላቹ የናንተም ፈተና እንደሚደረግ እንዳልቀረ ተነግሮናል ፕሮግራም ሲወጣም የምናሳውቃችሁ ይሆናል። በተደጋጋሚ በቀረበልን ጥያቄ መሰረት የፈተና ዝግጅት ስልጠና ሁለተኛ ዙር ምዝገባ በቅርቡ እንጀምራለን ! @Airlinetutorialofficial

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን !! @Airlinetutorialofficial
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን !! @Airlinetutorialofficial

If a major airport is built in Africa, the next step will be a higher demand for aviation students. So, prepare well for the written exam!

ባለፈው ሳምንት Graduation ነበር ! maybe the written exam በቅርቡ ልትጠሩ ትችላላችሁ!

CLASS Officially ጀምረናል ! አሁንም አረፈደም ለመመዝገብ ! መመዝገብያ 299ብር ብቻ ንግድ ባንክ :1000718365361 አቢሲኒያ :236844412 ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን

ምዝገባ ልናጠናቅ ነው ይፍጠኑ!

ዛሬ እስከ ከሰዓት የመጨረሻ ምዝገባ ቀናችን ነው ትላንት በCBE አለመስራት ምክንያት ብዙ ሰው መክፈል ስላልቻለ ለዛሬ ተራዝሟል ! 👉 aviation college ለመግባት ዋነኛውን Challenge written exam ለማለፍ ከእኛ ጋር ይዘጋጁ ለፈተናው የተዘጋጀ እና ያልተዘጋጀ ልዩነት አለው። 👉 በተመቻቹ ሰዐት Access ማረግ ስለምችሉ እጅጉን አዋጭ ነው ዛሬ ነገ ሳትሉ ተቀላቀሉን ። መመዝገብያ 299ብር ብቻ ንግድ ባንክ :1000718365361 አቢሲኒያ :236844412 ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን

ብዙ ሰው ንግድ ባንክ ስላልሰራልን አጋጣሚው ሊያመልጠን ነው ብሎ ቅሬታ በማቅረቡ እስከ ነገ ከሰዐት አራዝመነዋል❤

CBE እየሰራ አይደለም Others ብላቹ አቢሲኒያ መላክ ትችላላችሁ 236844412 የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን!

CBE ከቀኑ9 ሰዐት በሓላ አይሰራም ዛሬ!