ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Airline Gateway Official

Airline Gateway Official

前往频道在 Telegram

Your gateway to success in all airline careers!We prepare you for the written exam and interview for Cabin Crew, Pilot,AMT, Marketing, and more. Get reliable aviation news, vacancy updates, exam preparation.for any questions @airlinegatewayy

显示更多

📈 Telegram 频道 Airline Gateway Official 的分析概览

频道 Airline Gateway Official (@airlinetutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 32 124 名订阅者,在 教育 类别中位列第 6 003,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 137 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 32 124 名订阅者。

根据 24 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -417,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 16.45% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 9 147 次浏览,首日通常累积 5 288 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20。
  • 主题关注点: 内容集中在 airline, aviation, pilot, college, trainee 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Your gateway to success in all airline careers!We prepare you for the written exam and interview for Cabin Crew, Pilot,AMT, Marketing, and more. Get reliable aviation news, vacancy updates, exam preparation.for any questions @airlinegatewayy”

凭借高频更新(最新数据采集于 25 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

32 124
订阅者
-2824 小时
-1927 天
-41730 天
帖子存档
ዛሬ የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ነው ! ነገ Class እንጀምራለን !🔥 14 days challenge loading ....... AMT, SOM, PILOT , CABIN CREW APPLY ያረጋቹ ግዜው ለመዘጋጀት ለፈተናው አሁን ነውና ፈጥነው ይመዝገቡ ! 👉Document checking and screening  ላይ ምንም ካልተባላቹ ወይም ብቁ አይደላቹም ካልተባላቹ ለፈተናው ትቀርባላችሁ ማለት ነው ስለዚህ መዘጋጀት ያዋጣል ! 👉ትምህርት ደሞ በባህሪው ይረሳል ስለዚህ ግዴታ ዝግጅት ያስፈልጋል ። 👉በቀን ቢበዛ 2 ሰዐት ከሰጣቹን ከባዱን ፈተና እናሳልፋችዋለን ። መቼም ይሄ ሁሉ የተመዘገበ ለ interview ይቀርባል ማለት ዘበት ነው ስለዚህ ከሚያልፉት ጎራ ለመሆን ከእኛ ጋር ለ14ቀን ለፈተናው ተዘጋጁ! 👉 የምንለቃቸው ነገሮች Recorded ስለሆነ በተመቻቹ ሰዐት Access ማረግ ትችላላችሁ❤ ! መመዝገብያ 299ብር ብቻ ንግድ ባንክ :1000718365361 አቢሲኒያ :236844412 ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን!

እንዴት አደራችሁ ! መልካም ዕለተ ሰንበት !

Congrats to you all! 🎉 Ethiopian Aviation University proudly graduated over a thousand aviation professionals today! 🎓✈️ Th
+2
Congrats to you all! 🎉 Ethiopian Aviation University proudly graduated over a thousand aviation professionals today! 🎓✈️ The graduates include trainees from the Pilot, Cabin Crew, Aircraft Maintenance, Marshalling & Aerobridge, and various Commercial & Ground Services schools. Congratulations, dears 👏🫡 You did it! ተረኞች እናንተ ናችሁ ዝግጅታቹን ከአሁኑ ጀምሩ!!! ለመመዝገብ @airlinegatewayy https://t.me/AIRLINEGATEWAYTUTORIALOFFICAL

ማሳሰቢያ ከዚ በፊት በ Tik tok ፔጄ በተጨማሪም በ telegram ያስተዋወኳቸው የAirline written exam መለማመጃዎች ከpromotion ውጭ እኔ አልተሳተፍኩባቸዉም! ይሄ project ግን የራሴው እና በራሴው team የተዘጋጀ ነው ! ምዝገባ እስከ እሁድ አድርገን ሰኞ ክላስ እንጀምራለን ያለን ቦታ ውስን ነው ፈጥነው ተመዝግበው ለaviation college አንድ እርምጃ ይቅረቡ ❤

የልጅነት ህልምዎ የሚሳካበት ጊዜው ደረሰ🔥 👉Aviation College በር ላይ እናደርሶታለን እናንተ ብቻ 14 ቀን ስጡን !እደግመዋለሁ 14 ቀን ብቻ ስጡን! 👉14 Days Challenge ሰላም የወደፊት የአየር መንገዳችን ፈርጦች❤️ Document Checking አልፋችሁ አሁን ከፊት ለፊታችሁ ትልቅ ግድግዳ ስንዴውን ከእንክርዳዱ የሚለይ Written Exam ይጠብቃችኋል ። ይሄ ፈተና ብዙዎችን ከልጅነት ሕልማቸው ሊያስቀር የሚችል ትልቅ መሰናክል ነው ከብዙዎች ጥቂቶች ነውና Aviation college መግባት ያለባቸው አብዛኛው ተመዝጋቢ ይሄን መሰናክል ሳያልፍ ይቀራል ።ይሄን በመገንዘብ በራሴው team የተዘጋጀ አሁን ካላቹበች Aviation College የሚያደርስ ፧ ጥልቅ ማብራሪያ ፈተናዎች የሚመጡበት ቦታ ላይ ፣ የአምናን እና ከዛ በፊት የነበሩ ጥያቄዎችን ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር ሰርተን ከዘንድሮ Exam ጋር ተቀራራቢ ፈተና አውጥተን ይጠቅማችኋል የምንለውን ኖት ሰተናቹ በ14 ቀን ውስጥ ለፈተናው ብቁ ልናደርጋችሁ ተዘጋጅተናል ! በዚ በ14ቀን challenge ምን ምን ያገኛሉ ?😴 1.የአምና እና ከዚ በፊት የነበሩ ጥያቄዎችን በVideo የተብራራ መልስ🔥 2. በብዛት ጥያቄ ሚወጣባቸውን ቦታዎች በ Video የተብራራ ገለፃ🫡 3. በራሳችን የተዘጋጀ ከምትፈተኑት ፈተና ጋር ተቀራራቢ የሆነ ፈተናዎች🤝 4. Quiz 👌 5. live session ያልገባቹ ነገር ምጠይቁበት😄 ይሄን የልጅነት ሕልሞ ጋር የሚያደርሰውን Challenge ለመቀላቀል 299 ብር ብቻ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000718365361 አቢሲኒያ :236844412 ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን!

ይሄን ሳታስተካክሉ ደረሰኝ አይላኩ!

በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ንገሩን! ደረሰኝ ስትልኩ

Telegram setting አስተካክሉ . Setting - invite - everybody ማድረጋቹን አትርሱ !

ክላስ ሰኞ እንጀምራለን !

ደረሰኝ ለላካቹልን Add እናረጋችዋለን ተረጋጋግታቹ ጠብቁን ብዙ ሰው እየላከ ስለሆነ ነው!

የልጅነት ህልምዎ የሚሳካበት ጊዜው ደረሰ🔥 👉Aviation College በር ላይ እናደርሶታለን እናንተ ብቻ 14 ቀን ስጡን !እደግመዋለሁ 14 ቀን ብቻ ስጡን! 👉14 Days Challenge ሰላም የወደፊት የአየር መንገዳችን ፈርጦች❤️ Document Checking አልፋችሁ አሁን ከፊት ለፊታችሁ ትልቅ ግድግዳ ስንዴውን ከእንክርዳዱ የሚለይ Written Exam ይጠብቃችኋል ። ይሄ ፈተና ብዙዎችን ከልጅነት ሕልማቸው ሊያስቀር የሚችል ትልቅ መሰናክል ነው ከብዙዎች ጥቂቶች ነውና Aviation college መግባት ያለባቸው አብዛኛው ተመዝጋቢ ይሄን መሰናክል ሳያልፍ ይቀራል ።ይሄን በመገንዘብ በራሴው team የተዘጋጀ አሁን ካላቹበች Aviation College የሚያደርስ ፧ ጥልቅ ማብራሪያ ፈተናዎች የሚመጡበት ቦታ ላይ ፣ የአምናን እና ከዛ በፊት የነበሩ ጥያቄዎችን ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር ሰርተን ከዘንድሮ Exam ጋር ተቀራራቢ ፈተና አውጥተን ይጠቅማችኋል የምንለውን ኖት ሰተናቹ በ14 ቀን ውስጥ ለፈተናው ብቁ ልናደርጋችሁ ተዘጋጅተናል ! በዚ በ14ቀን challenge ምን ምን ያገኛሉ ?😴 1.የአምና እና ከዚ በፊት የነበሩ ጥያቄዎችን በVideo የተብራራ መልስ🔥 2. በብዛት ጥያቄ ሚወጣባቸውን ቦታዎች በ Video የተብራራ ገለፃ🫡 3. በራሳችን የተዘጋጀ ከምትፈተኑት ፈተና ጋር ተቀራራቢ የሆነ ፈተናዎች🤝 4. Quiz 👌 5. live session ያልገባቹ ነገር ምጠይቁበት😄 ይሄን የልጅነት ሕልሞ ጋር የሚያደርሰውን Challenge ለመቀላቀል 299 ብር ብቻ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000718365361 አቢሲኒያ :236844412 የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን!

ነገ አዲስ ዜና ይኖረናል ! Aviation college ሊገቡ የሚፈልጉ ጓደኞቱን ቻናሉን ሼር አርጉላቸው የምስራቹን አብራቹ ስሙ!

ቀጣይ ሳምንት ለ Aviation college አንድ እርምጃ የሚያቀርባችሁን ነገር እንጀምራለን ! Stay tuned ! https://t.me/AIRLINEGATEWAYTUTORIALOFFICAL

ይሄ አመት Aviation college የመግባት ህልማቹ እውን የሚሆንበት ይሁን !

🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 https://t.me/AIRLINEGATEWAYTUTORIALOFFICAL
🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 https://t.me/AIRLINEGATEWAYTUTORIALOFFICAL

Airline written Exam Marketing : SAT ሲሆን ከኖርማሉ SAT ጥያቄዎች ወጣ ያለ ሁኖ የእናንተን የእስከዛሬ እውቀታችሁን Maths and English ላይ ሊፈትን የሚችል ነው Cabin crew : ይሄ ደሞ ዋና ትኩረቱ Communication ስለሆነ English ብቻ ነዉ ምትፈተኑት ። Grammar ፣ passage ፣ Analogy ......... Pilot : ይሄ ከሶስቱም ለየት ያለ ፈተና ሁኖ በውስጡ English ፣ Maths and physics የሚይዝ ነው ። ማሳሰቢያ ከአመት አመት ተመዝጋቢዎች ለፅሁፍ ፈተናው ትኩረት ባለመስጠት በተጨማሪም Interview ነው ተመዝጋቢን የሚጥለው በሚል የተሳሳተ እሳቤ ሳይዘጋጁ ይቀራሉ ነገር ግን በዚህ ፈተና አየር መንገዳችን ስንዴውን ከእንክርዳዱ የሚለይበት ዋናው መመዘኛ ሲሆን ከሁሉም በበለጠ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነገር ነው እኔም ይሄን ትልቅ ጉድለት ተመልክቼ ከመዘናጋት እና ፈተናውን ምን ምን ያካታል የሚለውን ባለማወቅ በመጣ ምክንያት ከዚህ በፊት የነበሩ ተመዝጋቢዎች መውደቅ ምክንያት ስለሆነ በተጨማሪም የAirline ነገሮች ላይ ልምዱ ስላለኝ በራሴ Team የተዘጋጀ ለCabin Crew ፣ marketing በተጨማሪም pilot ተመዝጋቢዎችንም 80% (80% የሆነው ለ pilot አሁን ላይ የተዘጋጀውት English and maths ላይ ብቻ ስለሆነ ነው physics አያካትትም )ብቁ የሚያደርግ በ Video የታገዘ የአምና ጥያቄዎች ማብራሪያ ፣ ሁሌም Focus የሚደረግበት ቦታዎች ጥልቅ የ Video ማብራሪያ ፣ አጫጭር ኖቶች ፣Quiz፣ ከምትፈተኑት Exam ጋር ተቀራራቢ የሆነ Exam እያዘጋጀው ነው በዚህ ሳምንት ጨርሼ ማሳውቃቹ ይሆናል፡ በዚህ ሰዐት ሊያሳስባቹ ሚገባው የፁሑፍ ፈተናው ብቻ ይሁን https://t.me/AIRLINEGATEWAYTUTORIALOFFICAL

Welcome !