ch
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

前往频道在 Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

显示更多
3 279
订阅者
+3924 小时
+3057 天
+69830 天
帖子存档
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀበሌ የህዝብ አመራር ሪፎርም አደርገ ​ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር፣ በሥሩ በሚገኘው የሰባት ለሰባ ክፍለጦር በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ስር በሚገኘው መሀል ወንዝ ቀበሌ ላይየአመራር ሪፎርም አደርገ።​ሆኖም የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ይህ የህዝብ የአመራር ሪፎርም ያደረገው የሚከተሉትን ግቦች ለማሳካት ነው፦ ​የአስተዳደር ቅልጥፍና፦ የቀበሌውን ነዋሪዎች ፍላጎት በበለጠ ፍጥነትና ጥራት ለመመለስ። ​አዲስ መዋቅር ለቀበሌው አመራር አዲስ የሥራ መመሪያና አደረጃጀት በመስጠት የተሻለ አሰራርን ለማጠናከር ​የሕዝብ ግንኙነት በአካባቢው ማህበረሰብ እና ከክፍለ ጦሩ አመራሮች መካከል ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማሳለጥም ጭምር ነው። በዚህም ​የሰባት ለሰባ ክፍለጦር የሪፎርም ሂደቱን በመሀል ወንዝ ቀበሌ የተደረገው ለውጥ ሌሎች በዕዙ ስር የሚገኙ ቀበሌዎችም አርአያ የሚሆንና ተገቢው አገልግሎት ለህዝቡ እንዲደርስ የሚያስችል መሆኑን ነው። ​ይህ ሪፎርም ለውጥ ብቻ ሳይሆን የተሻለ አገልግሎትና ፍትሃዊ አስተዳደርን ለማስፈን የወሰድነው ቁርጠኛ እርምጃ ነው። በመቀጠልም አዲስ የተመረጡት የቀበሌ አመራሮችም ህዝባቸውን በታማኝነት እና በቁርጠኝነት ለማገልገል ቃል ገብተዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት አማረ ታዘዘ !!!!!! መጋቢት 29 /06/2018 ዓ.ም

ጠላት ከሰባ በላይ አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ፍልሚያ የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት አምባሰልና ጉባላፍቶ ወረዳ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር እና 104ኛ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር የ106ኛ ኮር 32ኛ ክፍለ ጦርን ተጠባባቂ በማድረግ መጋቢት 27/2018 ዓ.ም አምባሰል ወረዳ ሚለዋ እና ጉባላፍቶ ወረዳ ደንጎላና ሸዋት የጠላትን ሃይል ስበው በማስገባት በጥምረት ባደረጉት ከባድ ተጋድሎ በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: የምኒልክ ዕዝ አሃዶች ጠላትን ከወልድያ እና መርሳ ወደ አምባሰል ወረዳ ሚለዋ እንዲሁም ከደላንታ አቅጣጫ ወደ ጉባላፍቶ ወረዳ ደንጎላና ሸዋት ያለምንም ትንኮሳ እንዲገባ በማድረግ በከፈቱበት ከባድ ከበባና ማጥቃት በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ የተደረገ ሲሆን ከሰባ በላይ አስከሬኑን ጥሎ ለመውጣት ተገዶ ፋኖ የአካባቢው ማህበረሰብ በማስተባበር እንዲቀበር አድርጓል:: በምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር እና በ104ኛ ኮር የክፍለ ጦርና የኮር አመራሮች በጥምረት በተመራው ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ የፋሽስቱ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከሰባ በላይ አስከሬኑን በረሃ ላይ ጥሎ ከመሸሽ በተጨማሪ በዞንና በወረዳ ከተሞች ዙሪያ ያሉ ምሽጎችን ለቆ ፋኖን መዋጋት እንደማይቻል በማረጋገጥ በርካታ ቀበሌዎችን ለቆ ወደ ወልድያና መርሳ ከተማ አቅራቢያ ባሉ ቀጠናዎች ለመቀመጥ ተገዷል:: ©ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀበሌ የህዝብ አመራር ሪፎርም አደርገ ​ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር፣ በሥሩ በሚገኘው የሰባት ለሰባ ክፍለጦር በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ስር በሚገኘው መሀል ወንዝ ቀበሌ ላይየአመራር ሪፎርም አደርገ።​ሆኖም የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ይህ የህዝብ የአመራር ሪፎርም  ያደረገው የሚከተሉትን ግቦች ለማሳካት ነው፦ ​የአስተዳደር ቅልጥፍና፦ የቀበሌውን ነዋሪዎች ፍላጎት በበለጠ ፍጥነትና ጥራት ለመመለስ። ​አዲስ መዋቅር ለቀበሌው አመራር አዲስ የሥራ መመሪያና አደረጃጀት በመስጠት የተሻለ አሰራርን ለማጠናከር ​የሕዝብ ግንኙነት በአካባቢው ማህበረሰብ እና ከክፍለ ጦሩ አመራሮች መካከል ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማሳለጥም ጭምር ነው። በዚህም ​የሰባት ለሰባ ክፍለጦር የሪፎርም ሂደቱን በመሀል ወንዝ ቀበሌ የተደረገው ለሌሎች በዕዙ ስር የሚገኙ ቀበሌዎችም አርአያ የሚሆንና ተገቢው አገልግሎት ለህዝቡ እንዲደርስ የሚያስችል መሆኑን ነው። ​ይህ ሪፎርም ለውጥ ብቻ ሳይሆን የተሻለ አገልግሎትና ፍትሃዊ አስተዳደርን ለማስፈን የወሰድነው ቁርጠኛ እርምጃ መሆኑን እና የክፍለጦሩ አመራር እጅጉን አመርቂ አሰራር ነው። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት አማረ ታዘዘ !!!!!! መጋቢት 29 /06/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

“የክፋት ቀንበር ዝገቱ ሲበዛ፣ የነጻነት ፋና ይበራል!” እንደ ሆስኒ ሙባረክ የብረት አጥር፣ እንደ ጋዳፊየጥይት መከታ፣ እንደ ሳዳም ሁሴን የትዕቢት ምሽግና እንደ ኢዲ አሚን የግፍ ግዛት ሁሉ፤ የአብይ አህመድ የጭቆና መዋቅርም በፋኖ ጽናትና በአማራ ህዝብ ክንድ ፊት መናዱ የማይቀር የታሪክ ግዴታ ነው። ዛሬ በኩራት የሚራመደው የፋኖ ድልና በአደባባይ ተዋርዶ እጁን የሰጠው የገዥው ሰራዊት የሚያሳየን አንድ እውነት ብቻ ነው፦ የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት፣ የነጻነት ናፋቂዎች መጨረሻ ደግሞ ድል መሆኑን! ይህ የድል ብስራት ለመላው ኢትዮጵያውያን የነጻነት ጭላንጭል ነው፤ የግፈኞች ዛቻ በጽናታችሁ እንደ ጉም በኖ ይቀራል! ድል ለአማራ ፋኖ!!

ዘመቻ አዛዡን ጨምሮ አራት የአድማ ብተና አባላት ብሬን ይዘው 206ኛ ኮርን ተቀላቀሉ መጋቢት 29/2018 ዓ.ም ======================================= ፶ አለቃ ጌታቸው አልማው  የአደማ ብተና ሻምበል ዘመቻ ፣ይበልጣል ትዛዙ ብሬን ተኳሽ ፣ አማኑኤል ማንዴ ብሬን እረዳት፣ ዋለ ሙሉ ሁለተኛ ብሬን ተኳሽ ፣ ከባሶ ሊበን ወረዳ የላምገጅ በመውጣት 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር የበረሃኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃን ተቀላቅለዋል። በ፶ አለቃ ጌታቸው አልማው መሪነት አንድ ብሬን፣ 4000 (አራት ሺህ) የብሬን ጥይት፣ ሁለት ክላሽ፣ 600 (ስድስት መቶ ) የክላሽ ጥይት፣ አንድ መገናኛ፣ ተቀያሪ የብሬን አፈሙዝ በመያዝ 206ኛ ኮርን ለተቀላቀሉ የአድማ ብተና አባላት ጠላትን አምርሮ በመጥላት የቡድን መሳሪያ ነጥቀው ትግሉን በመቀላቀላቸው የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የአማራ ህዝብ ከተጋረጠበት የህልውና አደጋ ለመውጣት ፣በራሱ ልጆች ፣ በራሱ አቅም፣ ያለምንም እረዳት እያደረገ ያለውን ትግል ባለመረዳት ከጠላት ጋር ተሰልፈን በአደረስነው ጉዳት ተፀፅተናል ያሉ ሲሆን ከፋኖ ጋር ተሰልፈን ከጠላት ጋር ለመፋለም ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀበሌ የህዝብ አመራር ሪፎርም አደርገ ​ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር፣ በሥሩ በሚገኘው የሰባት ለሰባ ክፍለጦር በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ስር በሚገኘው መሀል ወንዝ ቀበሌ ላይየአመራር ሪፎርም አደርገ።​ሆኖም የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ይህ የህዝብ የአመራር ሪፎርም ያደረገው የሚከተሉትን ግቦች ለማሳካት ነው፦ ​የአስተዳደር ቅልጥፍና፦ የቀበሌውን ነዋሪዎች ፍላጎት በበለጠ ፍጥነትና ጥራት ለመመለስ። ​አዲስ መዋቅር ለቀበሌው አመራር አዲስ የሥራ መመሪያና አደረጃጀት በመስጠት የተሻለ አሰራርን ለማጠናከር ​የሕዝብ ግንኙነት በአካባቢው ማህበረሰብ እና ከክፍለ ጦሩ አመራሮች መካከል ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማሳለጥም ጭምር ነው። በዚህም ​የሰባት ለሰባ ክፍለጦር የሪፎርም ሂደቱን በመሀል ወንዝ ቀበሌ የተደረገው ለውጥ ሌሎች በዕዙ ስር የሚገኙ ቀበሌዎችም አርአያ የሚሆንና ተገቢው አገልግሎት ለህዝቡ እንዲደርስ የሚያስችል መሆኑን ነው። ​ይህ ሪፎርም ለውጥ ብቻ ሳይሆን የተሻለ አገልግሎትና ፍትሃዊ አስተዳደርን ለማስፈን የወሰድነው ቁርጠኛ እርምጃ መሆኑን እና የክፍለጦሩ አመራር እጅጉን አመርቂ አሰራር ነው። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት አማረ ታዘዘ !!!!!! መጋቢት 29 /06/2018 ዓ.ም

ጠላት ከሰባ በላይ አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ፍልሚያ የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት አምባሰልና ጉባላፍቶ ወረዳ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር እና 104ኛ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር የ106ኛ ኮር 32ኛ ክፍለ ጦርን ተጠባባቂ በማድረግ መጋቢት 27/2018 ዓ.ም አምባሰል ወረዳ ሚለዋ እና ጉባላፍቶ ወረዳ ደንጎላና ሸዋት የጠላትን ሃይል ስበው በማስገባት በጥምረት ባደረጉት ከባድ ተጋድሎ በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: የምኒልክ ዕዝ አሃዶች ጠላትን ከወልድያ እና መርሳ ወደ አምባሰል ወረዳ ሚለዋ እንዲሁም ከደላንታ አቅጣጫ ወደ ጉባላፍቶ ወረዳ ደንጎላና ሸዋት ያለምንም ትንኮሳ እንዲገባ በማድረግ በከፈቱበት ከባድ ከበባና ማጥቃት በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ የተደረገ ሲሆን ከሰባ በላይ አስከሬኑን ጥሎ ለመውጣት ተገዶ ፋኖ የአካባቢው ማህበረሰብ በማስተባበር እንዲቀበር አድርጓል:: በምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር እና በ104ኛ ኮር የክፍለ ጦርና የኮር አመራሮች በጥምረት በተመራው ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ የፋሽስቱ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከሰባ በላይ አስከሬኑን በረሃ ላይ ጥሎ ከመሸሽ በተጨማሪ በዞንና በወረዳ ከተሞች ዙሪያ ያሉ ምሽጎችን ለቆ ፋኖን መዋጋት እንደማይቻል በማረጋገጥ በርካታ ቀበሌዎችን ለቆ ወደ ወልድያና መርሳ ከተማ አቅራቢያ ባሉ ቀጠናዎች ለመቀመጥ ተገዷል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ መጋቢት 29/2018 ዓ.ም

#ሰበር_የአውደ_ውጊያ_ዜና‼️ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዘ አፄ አምደ ፅዮን ኮር ጀግናው የአፄ ዳዊት ክፍለጦር አሃዶች ከ25 በላይ የብልፅግናውን 101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር አባላት በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ። መጋቢት 29/2018ዓ.ም ዛሬ መጋቢት 29 ቀን 2018ዓ.ም ከንጋቱ 11:00 ጀምሮ በተካሔደው የተቀናጀ ተጋድሎ ሰራዊታችን ታላቅ ድል እየተጎናፀፈ ይገኛል ሲል የአፄ ዳዊት ክፍለጦር አስታወቀ። በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በሚዳና ሬማ ወረዳ ከአገዛዙ 101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ጋር እየተደረገ ባለው ውጊያ ጀግናው የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ከአፄ ዳዊት ክፍለጦር ሻለቆች እና በቀጠናው የሚገኙት የአርበኞች ጦር ሰራዊት በተወጣጡ የወገን ሀይል ከአራት አቅጣጫ የመጣውን የስርዓቱ ወንበር አስጠባቂ ወራሪ ሀይል ላይ ከፍተኛ ድል መቀዳጀታቸውን ክፍለጦሩ በግንባር መረጃው አስታወቀ። በጀግናው ሰራዊታችን ተደጋጋሚ ሽንፈት እያስተናገደ ያለው የብልፅግናው ዘራፊ ሰራዊት የፋኖን ሀይል ለማጥቃት አቅዶ መነሻውን ከሬማ ከተማ፣ በሚዳ መራኛ ከተማ፤ ከወሎ ቤተ አማራ ጃማ ደጎሎ ከተማ እንዲሁም ከአለም ከተማ በማድረግ የተንቀሳቀሰ ሲሆን በይጎቪያ ቀበሌ በተደረገበት የመልሶ ማጥቃት ከ25 በላይ የአየር ወለድ የሰራዊቱ አባላት የተደመሰሱ ሲሆን ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ የጥምር ጦር አባላቱ ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ ማስተናገዱን ክፍለጦሩ ገልጿል። ይሕ ዜና እስከተጠናቀረበት ከቀኑ 9:30 ድረስ በርካታ የጠላት ሀይል በወገን ሀይል ከበባ ውስጥ ገብቶ ከፍተኛ ምት እያስተናገደ ሲሆን ውጊያው ተጠናክሮ መቀጠሉን ክፍለጦሩ በግንባር መረጃው አስታውቋል። መረጃው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ነው። 👉በሬማ ከተማና አዋሳኝ ቦታዎች ላይ እየተካሔደ ያለው ውጊያ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በጀግናው ሰራዊታችን በመልሶ ማጥቃት ከበባ ውስጥ የገባውን የአገዛዙ ሰራዊት ለማስወጣት ተጨማሪ የጠላት ሀይል ከአለም ከተማ በማምጣት በከተማዋ ዙሪያ ባሉ በድሬና መጅት ቀበሌዎች አድማሱን ያሰፋው ውጊያ በመቀጠሉ ዝርዝር የአውደ ውጊያ መረጃዎችን በቀጣይ ይዘን የምንመለስ መሆኑን ከወዲሁ መግለፅ እንወዳለን። ''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት'' ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ መጋቢት 29 / 2018ዓ.ም

ዘመቻ አዛዡን ጨምሮ አራት የአድማ ብተና አባላት ብሬን ይዘው 206ኛ ኮርን ተቀላቀሉ መጋቢት 29/2018 ዓ.ም ======================================= ፶ አለቃ ጌታቸው አልማው የአደማ ብተና ሻምበል ዘመቻ ፣ይበልጣል ትዛዙ ብሬን ተኳሽ ፣ አማኑኤል ማንዴ ብሬን እረዳት፣ ዋለ ሙሉ ሁለተኛ ብሬን ተኳሽ ፣ ከባሶ ሊበን ወረዳ የላምገጅ በመውጣት 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር የበረሃኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃን ተቀላቅለዋል። በ፶ አለቃ ጌታቸው አልማው መሪነት አንድ ብሬን፣ 4000 (አራት ሺህ) የብሬን ጥይት፣ ሁለት ክላሽ፣ 600 (ስድስት መቶ ) የክላሽ ጥይት፣ አንድ መገናኛ፣ ተቀያሪ የብሬን አፈሙዝ በመያዝ 206ኛ ኮርን ለተቀላቀሉ የአድማ ብተና አባላት ጠላትን አምርሮ በመጥላት የቡድን መሳሪያ ነጥቀው ትግሉን በመቀላቀላቸው የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የአማራ ህዝብ ከተጋረጠበት የህልውና አደጋ ለመውጣት ፣በራሱ ልጆች ፣ በራሱ አቅም፣ ያለምንም እረዳት እያደረገ ያለውን ትግል ባለመረዳት ከጠላት ጋር ተሰልፈን በአደረስነው ጉዳት ተፀፅተናል ያሉ ሲሆን ከፋኖ ጋር ተሰልፈን ከጠላት ጋር ለመፋለም ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

በተከታታይ ቀናት የአረመኔው ሰራዊት በአነደድ ወረዳ ጃማ፣ በደጋ ዳሞት- ፈረስ ቤት፣ በሞጣ -ሙገር፣ በጎንጅ ከተማና አዴት ከተማ በቴዎድሮስ ዕዝ የተቀጠቀጠው ስርዓት ዛሬ በሰዴ ወረዳ ከርነዋሪ ከተማ
+6
በተከታታይ ቀናት የአረመኔው ሰራዊት በአነደድ ወረዳ ጃማ፣ በደጋ ዳሞት- ፈረስ ቤት፣ በሞጣ -ሙገር፣ በጎንጅ ከተማና አዴት ከተማ በቴዎድሮስ ዕዝ የተቀጠቀጠው ስርዓት ዛሬ በሰዴ ወረዳ ከርነዋሪ ከተማ በፈፀመው የድሮን ጥቃት በአንዲት እናት ላይ ቀላል ጉዳት ሲያደርስ ትምህርት ቤቱን አውድሞታል።

ዛሬ በጎጃም ፈረስ-ቤት በነበረ ውጊያ ተሰልፈው ካየናቸው የጦር ምርኮኞች አለያም ''ይችላል'' ሲሉ ከነበሩት የተማረኩ ሌተናል ጀነራል በተለየ ሁኔታ እንደዚህ ምስል አንጀቴን የበላኝ የለም! በጣም ነው ያሳዘነኝ!😥 ይህ ሰራዊት የሴራ ፖለቲከኞችን የስልጣን ረሀብ ለማስታገስ በዚህ ከወገኑ ጋር በሚደረግ የእርስበርስ ጦርነት ፥ በዚህ ልክ ሲዋረድና ሲያልቅ ማየት ሰው ለሆነ ሁሉ እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው! የኢትዮጵያ እናቶች ''ልጄ ይመጣል'' ብለው በር በር እያዩ  በሀዘን ይጠብቃሉ!😢 ስንቱ እንደወጣ ቀረ ? ለመሆኑ ኦዲት እንኳ ይደረጋል ወይ? ባለፉት ስምንት አመታት ያለቀው ወጣት በስህተት እንኳ ቁጥሩ ለተወካዮች ምክርቤት ተነግሮ  ያውቅ ይሆንን ? ስንት ሚሊየን ነው? ስንቶችስ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው ? ኧረ ለመሆኑ በር በር እያዩ ለሚጠብቁት እናቶች መርዶ እንኳ ተነግሯቸው ያውቃል ወይ ? እናትን '' ልጅሽ ለሀገር ዳር ድንበር ሲታገል በክብር ተሰዋ!'' የመባልን ክብር እንኳ እንዳሳጧት ይገባቸው ይሆንን ?😥 ወታደራዊ አዛዦችና መሪዎች ፥ ከፖለቲከኞቹ በላይ ይህን ጥቁር የታሪክ ሸክም ጠቅልላችሁ የምትወስዱት እናንተ ናችሁ! አሁንም ይህን ለማረም እንደፖለቲከኛ ሳይሆን እንደወጥቶ አደር ራሳችሁን የምትጠይቁበት ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ናችሁ! ዘረይሁን ገሠሠ

#በርካታ_ንፁሀን_የፋኖ_ቤተሰቦች_በብልፅግናው_አገዛዝ_በግፍ_ታስረው_እየተሰቃዩ_መሆናቸው_ተገለፀ!!! መጋቢት 28/2018ዓ.ም አገዛዙ ከሰሞኑ በመርሃቤቴ አውራጃ ፌጥራ ከተማ የደረሰበት ሽንፈትን ማካካሻ ይሆነኛል ብሎ በማሰብ ንፁሀን የፋኖ አባላትና አመራሮች ቤተሰቦቻቸውን በማገትና በማሰቃየት ለይ ይገኛል ሲሉ የግፍ እስረኛ ቤተሰቦች መናገራቸውን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አረጋገጠ። ተደጋጋሚ የጦር ወንጀል እየፈፀመ የሚገኘው የብልፅግናው አገዛዝ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እንደተባለው በጦር ሜዳ የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው በልዩ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን የሚሊሻ አባላቱ እንዲሁም የስርዓቱ ቀኝ እጆች በናደው ክፍለጦር መጋቢት 15 ቀን 2018ዓ.ም መማረካቸውን ተከትሎ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሲቪሊያንን በሁለት የከተማ ፖሊስ ጣቢያዎች አስሮ አያሰቃየ ይገኛል። በፌጥራ ከተማ እንዲሁም በአለም ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ታግተው ከሚገኙት ከፋኖ ቤተሰቦች መካከል የናደው ክፍለጦር አባል የሆነው የፋኖ ጌታቸው አደፍርስ ስምንት (8) ቤተሰቦች የአገዛዙ የግፍ እስረኛ የሆኑት:- 👉በፌጥራ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩ 1ኛ. አደፍርስ እርገጥ ወላጅ አባት 2ኛ. ትልቅሰው አበረ - ወላጅ እናት 3ኛ. ዳኛቸው አበረ - አጎት 4ኛ. ታምራት አደፍርስ - ወንድም 5ኛ. አባት ወድማገኝ - የአጎት ልጅ 6ኛ. ደሳለኝ ወድማገኝ - ያጎቱ ልጅ 7ኛ. ገነት አባበው - የአጎቱ ባለቤት አንዲሁም 8ኛ. ዮሴፍ አደፍርስ - ወንድሙ በአለም ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በግፈኞች ታስሮ ይገኛል። በተመሳሳይ ዜና የናደው ክፍለ ጦር አባላትና አመራር ቤተሰቦች በፌጥራ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የግፍ እስረኛ ሰለባዎች መሆናቸውን ክፍለጦሩ ገልጿል። በዚህ መሰረት:- 👉የፋኖ አላዩ ተካ ወላጅ አባት አቶ ተካ ሸንቁጥ 👉የፋኖ ክብሩ ይታገሱ ወላጅ አባተ ይታገሱ ዋለሉ 👉የፋኖ አበባው ፍስሀ እህት ብዙአየሁ ፍስሀ 👉የአርበኛ እዮብ ለማ ወንድም ማሙሽ ለማ በወረዳው የብልፅግናው በአዴናዊያን አመራሮች ትዕዛዝ ታስረው እየተሰቃዩ ወገኖች መሆናቸውን ክፍለጦሩ በላከው መረጃ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አረጋግጧል። በተያያዘ መረጃ ሌላኛው እጅግ አሳዛኝ ድርጊት በአለም ከተማ በአገሪት ቁማንባ ቀበሌ ኗሪ የሆነ አንድ አርሶ አደር አቶ አባት ሽቶ የተባለ ንፁሃን ላይ አሰቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። እራሡን የሀገር መከላከያ ሰራዊት እያለ የሚጠራው የአረመኔው ስብስብ ከ30 ቀን በፊት መከላከያ አስከድትሀል በሚል ምክንያት ከመኖሪያ ቤቱ በመዉሰድ በአሰቃቂ ሁኔታ በሳንጃ ቆራርጠው እና አርደው ጥለውት እሬሳውን ገደል በመክተት ለአውሬ እራት አድርገውታል። ከአንድ ወር በኋላ ከአሞራ የተረፈው አስከሬን ተለቃቅሞ በትናንትናው እለት በትውልድ ቦታው አገሪት ቀበሌ ኩዳድ ጎጥ መቀበሩን የሟች ቤተሰቦች በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ሆነው ተናግረዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አስነዋሪው የብልፅግናው አየር ወለድ ሰራዊት አበል በሚዳ ወረዳ መራኛ ከተማ የፈፀመው አሳዛኝ ድርጊት የከተማዋን ነዋሪዎች እጅግ ማስቆጣቱ ተገልጿል። በወረዳው የብልፅግና አመራሮች መልካም ፈቃድ እና ይሁንታ ጨለማን ተገን አድርጎ "እኔ የመከላከያ አባል ነኝ!" በማለት በር እያስከፈተ ህዝቡን እየዘረፈ እና እያሰቃየ የነበረ የመከላከያ አባል ከለሊቱ 7:00 ላይ ህዝቡ ባደረገው ርብርብ በቁጥጥር ስር መዋሉ የተረጋገጠ ሲሆን፣ አሁን ላይ ገንፍሎ የወጣውን የህዝቡን ቁጣ ለመቀነስ ሲባል በወረዳው ፖሊስ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለጊዜው ታስሮ እንደሚገኝ የአፄ ዳዊት ክፍለጦር ባደረገው የማጣራት ስራ አረጋግጧል። ''ክብር ለተሰውት'' ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ መጋቢት 28 / 2018ዓ.ም

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea - Telegram 频道 @httpsuykzrgfszrnjnjfk 的统计与分析