ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多2 943
订阅者
-1024 小时
+77 天
+37930 天
帖子存档
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፍብን) የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በዛሬው ዕለት በካራለጎማ ቀበሌ ታላቅ ህዝባዊ የውይይት መድረክ አደርገ!!
ግንቦት 17/2018 ዓ.ም
በዚህ መድረክም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ በተገኘበት የምክክር መድረክ ላይ የአፍብን፣ የዕዙ፣ የኮር እንዲሁም የክፍለጦር ከፍተኛ ወታደራዊና ፖለቲካዊ አመራሮች ተገኝተዋል።,በመድረኩ ላይ በዋናነት ከተነሱት አጀንዳዎች መካከል፦
1. የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የወለደው ድርጅታችን የአማራ ህዝብ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ህዝቡ የራሱ የሆነውን ይህንን ድርጅት በባለቤትነት መንፈስ ሊጠብቀውና ሊያጠናክረው እንደሚገባ መግባባት ላይ ተደርሷል።
2. የብልፅግና አስተዳደር እያሳየ ያለው አረመኔነት የተጋለጠ ሲሆን፣ በቅርቡ ሊያደርገው ያቀደው "የድራማ ምርጫ" ህዝብን ለማታለል የተዘጋጀ የፖለቲካ ቁማር ነው በሚል በፅኑ ተኮንኗል።
3. ሰሞኑን በካራለጎማ እና በዱልት ግንባሮች ላይ የገዥው አካል ጦር ሲያደርግ የነበረውን ጥቃት በመመከት፣ ታጋዩና የአካባቢው ማህበረሰብ በጋራ ላሳዩት ወደር የለሽ የግብር-ፊልማ (የተጋድሎ ውሎ) ከፍተኛ ምስጋና ቀርቧል።
4. የትግል አሰላለፉን ይበልጥ ማስተካከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ ህዝቡ በተደራጀ መልኩ አካባቢውን ከየትኛውም ወራሪ ኃይል ነቅቶ እንዲጠብቅ ጥሪ ተላልፏል።
5. አገዛዙ ከአጣዬ ወደ ካራለጎማ በሚወስደው መንገድ ላይ ምንም አይነት ተሽከርካሪ እንዳይንቀሳቀስ በማገዱ ምክነያት የአካባቢው ምርት ማለትም ሽንኩርት ፣ ቅይሰር ፣ጎመን እና የተለያዩ የአርሶ አደሩ ምርቶችን ያደረገ ሲሆን ህዝቡም ከፋኖ ጎን ሆኖ እንድሚታገለው እና መንገዱን እንደሚያስከፍተው በአቋም አስቀምጧል።
በዚህም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የአፋብን ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የዕዝ፥ የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች በመድርኩ ማጠቃለያ ላይ እንዳመለከቱት፤ ድርጅቱ ህዝቡን ከማክበር ባለፈ፣ በውስጡ ያሉትን የመልካም አስተዳደር ስራዎች በየጊዜው በመፈተሽ፣ ራሱን እያረመና እያጠራ ከህዝብ ጎን እንደሚቆም ቃል ገብቷል።የካራለጎማው ህዝባዊ መድረክ በታጋዩና በነዋሪው መካከል ያለውን አንድነት ይበልጥ በማጠናከር በታላቅ መነሳሳት እንደሚፈጥር ቃል ገብተዋል።
✅"ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!!!"
✅"ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!"
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
እኔ... አማራ... ነኝ!
የማልደራደር... የማልበገስ... የጀግና... የሰማዕታት... ልጅ... ነኝ!
ለማንነቴ... ክብር... ለአገሬ... ሰላም... ለህዝቤ... ነጻነት... ስል...
እታገላለሁ... እወድቃለሁ... እነሳለሁ... እሞታለሁ... እንጂ...
አልንበረከክም!
ማንነቴን... አልሸጥም!
ወገኔን... አላስደፍርም!
ታሪኬን... አላረክስም!
አገሬን... አላስደፍርም!
ህዝቤን... ለጠላት... አሳልፌ... አልሰጥም!
ለፍትህ... ለእውነት... ለነጻነት... ቆሜያለሁ!
እኔ... አማራ... ነኝ!
የጀግኖች... ልጅ... ነኝ!
እታገላለሁ... እወድቃለሁ... እነሳለሁ... እሞታለሁ... እንጂ...
ለጠላት... እጄን... አልሰጥም!"
2ሰበር ዜና፡-
አንጸባራቂ ድል ከቢዛሞ ግንባር!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቢዛሞ ቀጠና አንሻ ሰይድ ዕዝ አበጀ ጥበቡ ነበልባል ክፍለ ጦር አንፀባራቂ ድል ተቀዳጅቷል።
ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከነቀምት ወደ ጊዳአያና ሲንቀሳቀስ የነበረ ኮንቮይ ላይ አንዶዴዲቾ የተባለ አካባቢ ክፍለ ጦሯ የደፈጣ ጥቃት መክፈቷን ተከትሎ ለሰዓታት በተደረገ ውጊያ የማዕከላዊ እዝ ምክትል አዛዥ ብርጋደር ጄነራል አስናቀ አይተነዉን ጨምሮ አንድ ሙሉ ሬጅመንት የጠላት ኃይል ወደ አፈርነት ተቀይሯል።
ስምንት ተሽከርካሪወችን ጨምሮ በርካታ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያወችን መማረክ ተችሏል።
ዝርዝር መረጃ ተሟልቶ እንደደረሰን ይቀርባል።
🎯 የአራት ኪሎው ስኪዞፍሬኒያ እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቅዠት፤ ሀገር በደም እየታጠበች የባዕድ ዋንጫ ፕሮፓጋንዳ!
(አዲሱ ደረበ)
ሀገር በታሪኳ አይታው በማታውቅ ታላቅ መዋቅራዊ ቀውስ፣ የኢኮኖሚ ውድቀት፣ የኑሮ ውድነት እና የህዝብ እልቂት ማዕበል ውስጥ እየተናወጠች ባለችበት በዚህ ሰዓት፣ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ያስተላለፈው የ "እንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት፣ የአገዛዙን ፍጹም የሆነ የሞራል ክስረት፣ ግብዝነት እና ከእውነታው ዓለም መፋታትን እርቃኑን የሚያሳይ ነው።
ንጹሐን ለፍቶ አዳሪ ወገኖች በራሱ በሚሊሻ መዋቅር በአደባባይ በጥይት እየተ*ረሸኑ፣ የአማራ ሕዝብ በየቀኑ በድሮን ጥቃት እየተጨ*ፈ*ጨፈ፣ እና ሀገሪቱ በስድስት ጎረቤት ሀገራት የዲፕሎማሲያዊ እና የጂኦ-ፖለቲካዊ የብረት ቀለበት ውስጥ ታፍና እስትንፋሷ እየተቆረጠ ባለበት በዚህ ታሪካዊ ክፉ ቀን፤ የአንድ ታላቅ ሀገር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ የሚል ሰው የለንደኑን እግር ኳስ ክለብ አርሴናልን "የቡድናችሁ ድል ጽናትን ያስተምራል... ጥረት በጣፋጭ ድል ይካሳል" እያለ በስሜት ሲቀኝ ማየት ፍጹም ዘግናኝ የፖለቲካ ትርኢት ነው።
የዚህ ቅንጭር ግለሰብ እንቶ ፈንቶ ድርጊት አገዛዙ የውስጥ ወታደራዊ ሽንፈቱን እና ህዝባዊ መገለሉን ለመሸፈን የሚጠቀምበት ሌላኛው አደገኛ የማደንዘዣ ስልት (Psychological Distraction) መሆኑ ነው።
ተመስገን ጥሩነህ በመልዕክቱ ላይ "ታግላችሁ ስታሸንፉ ተቺ እጆችን ለጭብጨባ፣ ነቃፊ አንደበቶችን ለሙገሳ እንደሚያበቃ አሳይታችኋል" እያለ የጻፈው ድሪቶ፣ አርሴናልን ሰበብ አድርጎ ራሱ አራት ኪሎ ላይ ለተቀመጠው አምባገነን እና ፋሽስታዊ ቡድን ቅቡልነትን ለመለመን የተጠቀመበት ድብቅ ሥነ-ልቦናዊ ቁማር ነው። አገዛዙ በጀግናው ፋኖ ክንድ ድባቅ እየተመታ፣ በምርጫ ድራማው ላይ የሃይማኖት አባቶችን ሰብስቦ በግብዝነት ምርጫውን ለመባረክ እየሞከረ፣ አሁን ደግሞ የወጣቱን ትኩረት ወደ ውጭ ሀገር ስፖርት በማዞር በሀገር ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ፍጅት፣ ረሃብ እና የወረርሽኝ ስጋት ለማስረሳት ቆርጦ ተነስቷል።
የኢኮኖሚ ከበባ እና የሞራል ውድቀት ሀገሪቱን እያደማት ባለበት፣ ህዝቡ በረሃብ እያለቀ እሱ ግን ቪላዎችን እና ቤተ-መንግሥቶችን በሚሊዮን ዶላር በሚገነባ ሥርዓት ውስጥ ሆኖ፣ "ትጋት እና እንቅፋት ሕልምን እውን ከመሆን አያስቀርም" እያሉ መጻፍ በህዝብ ላይ ማሾፍና ማላገጥ ነው። የኪነ-ጥበብ ሰዎቻችን ጭራቸውን ቆልፈው ለውጭ ክለብ ሲያጨበጭቡ እያፈርን ባለበት ሰዓት፣ ሀገር የመምራት ኃላፊነት ያለበት ባለሥልጣን የራሱን ህዝብ ሰቆቃ ወደ ጎን ትቶ በዚህ ደረጃ በአደባባይ የፕሮፓጋንዳ ፊኛ ሲነፋ ማየት የአገዛዙን ፍጻሜ መቃረብ ብቻ ነው የሚያሳየው።
ተመስገን ጥሩነህ እና የብልፅግና ዲጂታል ሚኒሻዎች ሆይ!
የውጭ ክለቦች ድል የእናንተን የዲፕሎማሲ እና የወታደራዊ ክስረት ሊሸፍንላችሁ አይችልም። መላው የአማራ ሕዝብ እና የኢትዮጵያ ጭቁን ህዝቦች የእናንተን የግብዝነት መሸሸጊያዎች ሁሉ እያፈረሱ ስለሆነ፣ የነፃነቱ አብዮት በአራት ኪሎ ድል ማብቂያው እጅግ ቅርብ ነው።
ድል ለአማራ የህልውና ትግል! 🎯
የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር ለቀጣይ ወታደራዊ ግዳጆች ሙሉ ዝግጁነቱን አስታወቀ!!
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው ዕዝ ስር የሚገኘው የአፄ ዘርዓያዕቆብ 1ኛ ኮር፣ የብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በኋላ ለቀጣይ ግዳጆች ሙሉ ዝግጁነቱን ማጠናቀቁንና በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ።
ክፍለ ጦሩ ስትራቴጂካዊ የዝግጁነት መርሃ-ግብሩን ያከናወነው ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ላይ ነው። በዚህ የምክክር መድረክ ላይ የዕዙ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ፣ የኮሩ ድርጅታዊ ጉዳዮች ኃላፊ አርበኛ ተስፋየ አለሙ እና የኮሩ ዋና ዘመቻ መሪ አርበኛ አበበ ጥላሁንን ጨምሮ ሌሎች የዕዝ እና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
በመድረኩ ላይ በወቅታዊ ወታደራዊ ስምሪቶች፣ የኃይል አደረጃጀት እና የወደፊት ስልታዊ አቅጣጫዎች ዙሪያ ጥልቅና ሰፊ ውይይት ተደርጓል። የብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር በአሁኑ ወቅት በአካል ብቃት፣ በትጥቅ እንዲሁም በስነ-ልቦና ረገድ ሊሰጠው የሚችለውን ማንኛውንም ተልዕኮ በአስተማማኝ ሁኔታ ለመወጣት የሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠዋል።
ክፍለ ጦራችን ከተቀመጠለት ወታደራዊ ግብ አንጻር ያሉትን ዝግጅቶች በዝርዝር ገምግሟል። በአሁኑ ወቅት መላው የጦሩ አባላት በአደረጃጀትና በትጥቅ ተሟልተው፣የሚሰጠውን የመጨረሻ ትዕዛዝ በተጠንቀቅ እየጠበቁ ይገኛሉ" ሲሉ የኮሩ መሪዎች ገልጸዋል።ይህ የከፍተኛ አመራሮች ጥምር ስብሰባ እና የክፍለ ጦሩ ወደ ሙሉ ወታደራዊ ዝግጁነት መሸጋገር፣ በዕዙ ስር ላሉት ቀጣይ ስምሪቶች ትልቅ ስነ-ልቦናዊና ስልታዊ ስኬት መሆኑ ተመላክቷል።
✊ "ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!!!"
💪 "ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!"
ግንቦት 16/2018 ዓ.ም
አፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግኑኝነት መምሪያ!!
+1
ጦር ልምዱን ይወዳል በበርካታ በጦረኞች እና በተናዳፊ ሰራዊት የታጀበው ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ ጠላትን በነፍጥ ብቻ ሳይሆን በፖለቲካም የበላይነቱን ይዞ በእየ ቀኑ የኦህዴድን ሰራዊት እያፈረሰው ይገኛል !!
ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸዉ በዛሬው እለት ጀብደኛው ምኒሊክ ዕዝ መገናኛ በመያዝ እስከ ሙሉ ትጥቃቸው 105ኛ ኮር 33 ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል !!
ለጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ የሚሆን ህትመቶችን በማዘጋጀት ላይ በሚገኙ የብልፅግና የምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴ አባትን ባጀቡ የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻና ፖሊሶች ላይ ምህታተኛው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር የማያዳግም ርምጃ ወሰደ።
አፋብን ሽ/ጠ/ግ/አ/ዕ
የአገዛዙን ዕድሜ ለማራዘም ቀን ከለሊት በሚታትሩ ሆድ አደሮች ላይ ድርጅታችን አፋብን ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት መሰረት የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር ጀግናው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር አገዛዙ ወደ ኦሮሚያ ባካለለው በግራርያ (ፍቸ ሰላሌ) አውራጃ ደብረ ፅጌ ወረዳ ድረስ ዘልቀው በመግባት በትላንትናው ዕለት ከምሽቱ 3:30 ላይ በብልፅግናው አገልጋዮች ላይ የማያዳግም ርምጃ ሲወስድ የምርጫ ቁሳቁሶችንና የህትመት መሳሪያዎችን እንዲሁም 3 ክላሽኮቭ መሳሪያ፣ አንድ ምርኮኛ የኦሮሚያ ሚሊሻ እና የግፍ እስረኞችን በተኩስ ልውውጥ በማስለቀቅ ግዳጁን በሚገባ በመፈፀም ወደመጣበት ቀጠና ተመልሷል ሲል የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ገለፀ።
አገዛዙ ህዝባችንን ለተጨማሪ 5 የመከራ ዓመታት ለመዳረግ ለጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ የሚሆን ህትመቶችን በማዘጋጀት ላይ በሚገኙ የብልፅግና የምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴ አባትን ባጀቡ የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻና ፖሊሶች ላይ ምህታተኛው የአፄ አምደ ፅዮን ኮር አሃድ የሆነው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር የማያዳግም ርምጃ መውሰዱን ኮሩ በግንባር መረጃው ገልጿል።
ይህ በእንዲሕ እንዳለ በደነባ ከተማ የመሸጉት የሰርዓቱ አገልጋይ ሆድ አደሮች መካከል በተፈጠረ ያለመግባባት በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በትላንትናው ዕለት ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ እርስበርሳቸው መጨፋጨፋቸውን የአፄ አምደ ፅዮን ኮር መረጃና መገናኛ ክፍል አስታወቀ።
በሸዋ ክፍለ ሀገር በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ደነባ ከተማ ውስጥ መሸጎ የሚገኘው የፋሽስቱ ዓብይ ዓህመድ ወንበር አሰጠባቂ እረሱን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ብሎ በሚጠራውና የኦሮሙማው ምንጣፍ ጎታች ሚኒሻ ጎራ ለይቶ ሲታኮሰ ያመሸ ሲሆን የደነባ ከተማ ሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆነው አቶ የኋሉ በልሁ ከነ አጃቢዎቹ በመከላከያ ሲገደል ፣ ሁለት የመከላከያ አመራሮችና 4አባላትን ጨምሮ፣ 2 የከተማ ፖሊስ እና 3 የሚኒሻ አባላት የተገደሉ ሲሆን፣ 7 የሚሊሻ አባላት፣ 3 መከላከያ በሞት አፋፍ ላይ ሆነው በደነባና ደብረ ብርሃን ሆስፒታል ይገኛሉ ሲል ኮሩ በመረጃው ገልጿል።
አጅግ አስገራሚው ነገር የግጭቱ መንሰኤ በሆቴል ውስጥ እያሉ በከፍተኛ የአልኮል መጠጥ ላይ በነበሩበት ወቅት "ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል" እንደተባለው ምርጫን በተመለከተ ሲከራከሩ በመከላከያ ሰራዊት አመራሩ በኩል "ህዝብ የፈለገውን ይምረጥ አታሰገድዱት" የሚል የመከራከሪያ ሀሳብ በማምጣቱ ከወረዳው የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ ጋር ግጭት ውስጥ በመግባት የተጀመረ ሲሆን በተፈጠረው አለመግባባት ሁለቱም መሞታቸውን ኮሩ አረጋግጧል።
በወረዳው አዲሰ አለም ቀበሌ ዜጎች የሚሰቃዩበትን ፖሊሰ ጣቢያ በጀግናው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለ ጦር
ቃኝወች የተሰበረ ሲሆን ለሰርዓቱ ወንበር ማሰጠበቂያ እና ዜጎች የሚሰቃዩበት ሰነዶችና፣ የፓርቲ የገንዘብ መዋጮ ደረሰኞችን፣ የህትመት መሳሪያ በቁጥጥር ስር ያዋሉ ሲሆን በተጨማሪ የፖሊሰ ጣቢያው ዘበኞች ሲጠቀሙበት የነበረው የጦር መሳሪያም ጭምር በቁጥጥር አውሏል።
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት 16/2018ዓ.ም
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር እቴጌ ጣይቱ ክፍለጦር ጎርጎን ከተማን መልሶ የተቆጣጠረ ሲሆን አፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር የነጎድጓድ ክፍለ ጦር በሚንቀሳቀስበት ሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ ደነባ ከተማ ላይ የአገዛዙ ኃይል እርስ ብራሱ ተጨፋጨፈ።
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አ /ዕዝ
የብልፅግና ዙፋን አስጠባቂው እና እራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራው ሃይል በአንኮበር ወረዳ ጎርጎ ከተማ ላይ መሽጎ የንፁሀንን ሀብት ንብረት በመዝረፍና በከተማው ላይ ያገኛቸውን ማህበረሰብ በመደብደብ ንፁሃንን ሲያሰቃይ ከከረመ በኋላ ሰሞኑን በነበረው ውጊያ አመራሩን ጭምር በጀግኖቹ እስከወዳኛው የተሸኙበት ሲሆን በዚህ የተርበተበተው የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ሁለት ቀን ሙሉ ከምሽግ ሳይወጣ የድረሱልኝ ጥሪ ለበላይ አመራሮቹ ቢያቀርብም ተጨማሪ ሃይል ማስገባት አልተቻለም። የመከላከያ ሰራዊት የጎርጎን ህዝብ በቀን 16/09/2018 ዓ.ም ሰብስቦ ስለምርጫ የውሸት ዲስኩር ለማካሄድ ስብሰባውን እያዘዘበት በነበረበት ሰአት አይበገሬው ጀግናው ሰራዊታችን ከትናት ጠዋት ጀምሮ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር የእቴጌ ጣይቱ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ እና 4ኛ ሻለቃ በጋራ በመሆን ግራና ቀኝ ከተማዋን በመክበብ ማርፈጃውን መውጫ መግቢያ ሲያሳጡት ከዋሉ ቡሀላ ወደ አመሻሽ ላይ እምሽጉ ድረስ ዘልቆ በመግባት ጠላት ከከተማው ጓዙን ጠቅልሎ ወደ መጣበት እዲፈረጥጥ አድረገውታል።
ነበልባሎቹ በሰሩት ሰርጅካል ኦፕሬሽን ከምሽቱ 3 ሰአት ጀምሮ ጎርጎ ከተማን መቆጣጠር ችለዋል። የፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው ጠላት በየጫካው ተዝረክርኮ እግሬ አውጭኝ እያለ ወደ መጣበት አልዩአምባ ከተማ ተመልሷል።
በሲያ ደብር እና ዋዩ ወረዳ ደነባ ከተማ ላይ የአገዛዙ ሰራዊት ባደረገው የእርስ በእርስ ውጊያ በሰውና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ:: የደነባ ከተማ ሰላምና ደህንነት ፅ/ቤት ኃላፊ የነበረዉ የኋሉ በልሁ ጣሴን ጨምሮ 4 የሚሊሻ አባላት እንዲሁም ከ4 በላይ የብልፅግና የግል ወታደሮች ተገድለዋል።ከዚህ በተጨማሪም ከ9 በላይ የመከላከያ አባላት እና በርካታ የፖሊስና የሚሊሻ አባላት ከባድ ቁስለኛ ሆነው በህክምና ላይ የሚገኙ ሲሆን ከውጊያው በኋላ 12 የሚሊሻ አባላት መክዳታቸውና የገቡበት እንዳልታወቀ የውስጥ የመረጃ ምንጫችን መረጃውን አድርሰውናል:: ከዚሁ ጋር በተያያዘ አገዛዙ 7 የሚሊሻ ቤተሰቦችን ማሰሩና 4 የሚሊሻ አባላትንም በቁጥጥር ስር አውሎ እስረኛ አድርጕቸዋል።
የነጎድጓድ ክፍለ ጦር ሪፖርተር ባስተላለፈው መረጃ፣ ይህ ክስተት የብልፅግና ሰራዊት በአማራ ፋኖ መሸነፉንና የአገዛዙ መዋቅር እየተበተነ መምጣቱን በግልፅ የሚያሳይ ነው ብሏል።
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ !!
ቀን 16/09/2018 ዓ/ም

የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዱ ሁሴንን አጅቦት የተጓዘ ሰራዊት ላይ ጥቃት ተፈፀመ!!
ጀንበር መለስ ሲል ይመጣሉ ማታ፣
አፈ ሾጤ ጥይት አቅመው በካርታ!!
የተባለላቸው የአፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለ ጦር ፋኖዎች መካነሰላም ከተማን ከበው በማደር በማለዳው መብረቃዊ ጥቃት ፈጽመዋል::
የፋኖን መብረቃዊ ጥቃት ተከትሎ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዱ ሁሴን መድረሻ ጠፍቶታል ሲሉ የውስጥ ምንጮች የገለፁ ሲሆን 2 መድፍ፣ 1 ቢኤም፣ 2 ዙ-23 እና 4 ሞርተር የታጠቀ ሜካናይዝድ ኃይል ስፍር ቁጥር ከሌለው በርካታ እግረኛ ወታደር ጋር ወደ መካነሰላም የገባው አቶ አብዱ ሁሴን ከምዕራብ ወሎ ቀጠና የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ሚሊሻዎችንም ጠርንፎ ይጠብቁኛል በሚል ስሌት ከሳይንት እና ወግድ ጭምር ወደ መካነሰላም ያጓጓዘ ቢሆንም መጨረሻው ሳያምር ቀርቶ ለከበባ ተዳርጓል::
የአፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለጦር ቃኝዎችን በመምራት ቀድሞ ወደ ከተማይቱ የገባው የመካነሰላሙ 29ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪ አርበኛ መብራቱ ጫብሲ በማለዳው ሶዬ ክፍለ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል::
የአማራ ክልል እና የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ አመራሮች ወደ መካነ ሰላም ከተማ አቅንተው የምርጫ ቅስቀሳ ለማከናወን እና ሌሎች እኩይ ተግባራትን በመፈፀም የህልውና ትግሉን ሂደት በዚያ ግንባር ለማስተጓጎል ያደረጉት ጥረት ሳይሳካላቸው ቀርቷል።
የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዱ ሁሴን እና የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሊ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች መካነሰላም ከተማ ውስጥ እንዳሉ ሌሊቱን ተከበው ሊያድሩ የቻሉት ከአሸዋ የበዛ ሰራዊት አስከትለው ያጅበናል ብለው አምነው እንደተኙ ነው::
የ29ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት የከተማይቱን ዙሪያ ገባ ሲይዝ የክፍለ ጦሩ ቃኝዎች ደግሞ ሰተት ብለው ወደ ከተማ ሊገቡ ችለዋል:: በማለዳው የተፈፀመውን መብረቃዊ ጥቃት ተከትሎ ባለስልጣናቱ ራሳቸውን ለመደበቅ እየተሯሯጡ መሆናቸውም ታውቋል። ንጉሥ በሰራዊቱ ብዛት እንደማይድን የዛሬ ክስተት አስረጅ ነው ያሉት የመረጃ ምንጮቻችን የፋኖን የማድረግ አቅም በትክክል ህዝብ የተረዳበት እለት ዛሬ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
©ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!