ch
Feedback
እንደ ሀሳብ🎀

እንደ ሀሳብ🎀

前往频道在 Telegram

Just stating what i see ሀሳብ ብቻ ነው የኖርነው ያየነው ያለፍንበት product🙂 ሀሳባችሁን @or_deal

显示更多
435
订阅者
无数据24 小时
-57
-1130
帖子存档
photo content

Deju Lyrics ታምራት ደስታ - ደጁ በግጥም.m4a4.42 MB

እግዚአብሔር ይስጥህ ስባል ችግር የለውም የምል ጨዋ ሰው ነበርኩኮ...😭😭

Repost from N/a
ኑሩ ደሞ ሞት ምንም አያስገኝም "የሞተ ተጎዳ ነው ሲጀመር" ይልቅስ ማሸመነፍ የምትችሉትን ነገር በማይሆን ሀሳብ አትሸነፉለት በደንብ ኑሩ የት አባቱ ከእናንተ በላይ የሆነ ፈተና አትፈተኑም እሺ

Since it's May... may the flowers teach us why the rain was so necessary🌸 የተሰረቀ😭from ig

hey lovelies 😍 ዛሬ እኮ class የለም heheh 😄

Pfff🍂
Pfff🍂

Every time I try to study seriously, after about 10 minutes of studying... Ma brain be like : tiimmmme to check myyyy social midi yayayayaaa Jk😒

ሰላለን ነው የተወሰደብን...🍂

ሙቀት ሲመጣ ዝናብን እንናፍቃለን..ግን ደሞ ዝናብ እንደመጣ ጭቃውን እናማርራለን እሺ ከዛስ ግን?😔 የማያልቅ....... አይይ

Repost from Jappi_fx
1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ²² ሁሉ በአዳም እንደ
1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።❤️‍🩹 እንኳን በሰላም ለጌታችን ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ...✨ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

ኢየሱስን በመስቀል ላዬ ያቆየው እጆቹ ላይ የነበሩት ሚስማሮች ሳይሆኑ it was his love for us what kept him up there🙌🏻💗

እንዲሳካልን ይፈልጋሉ ግን እንድንበልጣቸው አይፈልጉም🚶‍♀

Me knowing that if i study i will cook the exams shii but i don't want to study 😭
Me knowing that if i study i will cook the exams shii but i don't want to study 😭

ማጥናት አሁን ሳይሆን ከስር ስር ነበር💔

Tomorrow Maths ፈተና አለብኝ btw💔

Hello💗

And, you know too much.. know your worth እሺ✨🤍

ዛሬ ምንዘራውን ነው ነገ ምናጭደው...ስለዚህ ለራሳችን ስንል ጥሩውን ብቻ ብናስብ & ብንሰራ ምን ይመስላቹሃል...⸘🍃 እንደ ሃሳብ...🪶

Hola you lovelies 🤌❤️ I wonder if you believe in your self u can do what ever you want ምን ሆነ መሰላቹ i finished studying chemistry 😭😂its 3 units ለምን?? ምክኒያቱም i believe ba ma self 🤚🤭try it ከምር!!