እንደ ሀሳብ🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
Just stating what i see ሀሳብ ብቻ ነው የኖርነው ያየነው ያለፍንበት product🙂 ሀሳባችሁን @or_deal
إظهار المزيد435
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-1130 أيام
أرشيف المشاركات
435
Repost from N/a
ኑሩ ደሞ ሞት ምንም አያስገኝም "የሞተ ተጎዳ ነው ሲጀመር" ይልቅስ ማሸመነፍ የምትችሉትን ነገር በማይሆን ሀሳብ አትሸነፉለት በደንብ ኑሩ የት አባቱ ከእናንተ በላይ የሆነ ፈተና አትፈተኑም እሺ
435
Every time I try to study seriously, after about 10 minutes of studying...
Ma brain be like : tiimmmme to check myyyy social midi yayayayaaa
Jk😒
435
Repost from 💎 VEXORA ⚡
1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።
²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።❤️🩹
እንኳን በሰላም ለጌታችን ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ...✨
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
435
ኢየሱስን በመስቀል ላዬ ያቆየው እጆቹ ላይ የነበሩት ሚስማሮች ሳይሆኑ it was his love for us what kept him up there🙌🏻💗
435
Hola you lovelies 🤌❤️
I wonder if you believe in your self u can do what ever you want ምን ሆነ መሰላቹ i finished studying chemistry 😭😂its 3 units ለምን?? ምክኒያቱም i believe ba ma self 🤚🤭try it ከምር!!
