ch
Feedback
Pro-life Generation in Ethiopia 👼

Pro-life Generation in Ethiopia 👼

前往频道在 Telegram

This channel is created for the purpose of giving information about Abortion in order to equip this Generation against abortion.

显示更多
366
订阅者
无数据24 小时
+77
+5030
帖子存档
አሁን ከሰማሁት Someone አንድ ሃሳብ አነሳ " በአሁን ጊዜ ሰዎች ችግሮችን ለመፍታት ሲያስቡ ችግሩ ላይ መስራት ሳይሆን የሚታያቸው Normal የሆነውን ነገር destroy ማድረግ ላይ የሚተጉት " የሚል አይነት ሃሳብ ስለ Contrasptive እየተወያዩ ነበር .... እኔ ስለ ውርጃ ሳስብ ምጠይቀው ጥያቄ አለ .... This much ገንዘብ አውጥቶ መግደል ላይ ከመትጋት ለምን በዛው ገንዘብ የተደፈረች ሴት ፣ የማሳደግ አቅም የሌላት ሴት አትረዳም ? " መግደል ኪሳራ ነው ማዳን ግን ማትረፊያ ነው ምክንያቱም #ሰው ነው የምናተርፈው " @ProlifeGenerations

How do you want to volunteer in Palah Ethiopia activities? * Prayer Home Visits Counseling Training Financially Advocacy Works Other: 👆Form ስትሞሉ ካሉት ጥያቄዎች አንዱ ነው .... ከተዘረዘሩት ዉስጥ ቢያንስ በአንዱ እንኳን Volunter ማድረግ የምንችል ይመስለኛል። ስለዚህ Volunter formን እየሞላን አብረናቸው እንዳለን እናሳያቸው እናበረታታቸው ከምንም በላይ መልካሙን ስራ ለመስራት ተፈጥረናልና እንደ እግዚአብሔር ቤተሰብነታችን አብረን መልካምን ስራ እንስራ ..... እውነት እንላችኋላሁ ይህ motivation አይደለም የቤተሰብ ጥሪ ነው። ለመልካም ነገር ካልተባበርን ጠላት ለክፉ ተባብሮ አሁን እያየነው እንዳለው ብዙ ደም መፍሰሱ ይቀጥላል። ታቃላችሁ ይህ ጉዳይ በpolitics ደረጃ አለም አቀፍ እውቅና ያለው አመጽ ነው። ምን ያህል ተግተው እንደሚሰሩበት የምታውቁ ታውቃላችሁ። እኛም እንደ ክርስቲያን አቋም ሊኖረን ይገባል plus ቢያንስ Action የሚጠይቅ ጉዳይ ነው ከጸሎት ጀምሮ .... ጌታ አምላካችን ይርዳን አሜን ። @ProlifeGenerations

Repost from N/a
#ProLife #SupportMothers #CelebrateLife #ChooseHope #LifeMatters #Palahethiopia
#ProLife #SupportMothers #CelebrateLife #ChooseHope #LifeMatters #Palahethiopia

# 4 Abortion demonic መሆኑን አንዱ ማሳያ is this one Btw the 10 Points are real ማለት ከረጅም አመታት በፊት የታቀደ demonic Plan ነበር ..... አሁን ላይ
# 4 Abortion demonic መሆኑን አንዱ ማሳያ is this one Btw the 10 Points are real ማለት ከረጅም አመታት በፊት የታቀደ demonic Plan ነበር ..... አሁን ላይ ግን ነበር ሚባል ሳይሆን እየሆነ ያለ ነበር ነው። አጥብቀን ልንጸልይበት የሚገባ ነገር ነው እግዚአብሔር በእኛና በቤታችን ጣልቃ ይግባ በውስጣችን ክብር በዙሪያችን የእሳት ቅጥር ይሁንልን 💙

ጥያቄ እንደ አንድ Prolife Personally እኛ ራሳችን ምን Contribute ማድረግ እንችላለን ? 1. Work on yourself. Study about the issue: the statstics, the laws regarding abortion, what the Bible says about it, pro-life organizations in our country, pro-Choice arguements and the response to them... 2. Awareness creation: Let people know how prevalent abortion is even in our country, that it is murder, a sin, that a fetus is just like any human being,... 3. If you came across someone considering abortion, Counsel them appropriately.Make them understand abortion is not a solution, a child is a blessing, whatever situation they are in there is a solution... Or link them to someone who can counsel them better. 4. If you're a law maker or close to them, do your best to influence them If you're a health professional, abstain from doing abortion If you're a church leader, Work on your congregation regarding abortion If you have a social media platform, use it for this purpose ✍️ Ephrem K. @ProlifeGenerations

Proverbs 28:5 Evil men do not understand justice, but they who crave and seek the Lord understand it fully. @ProlifeGenerations

በሁለቱ ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ምን ይመስላችኋል ?
በሁለቱ ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ምን ይመስላችኋል ?

Prayer To God the Father of All Life Eternal God, You have revealed Yourself as the Father of all Life. We praise You for the Fatherly care which You extend to all creation, and especially to us, made in Your image and likeness. Father, extend Your hand of protection to those threatened by abortion, and save them from its destructive power. Give Your strength to all fathers, that they may never give in to the fears that may tempt them to facilitate abortions. Bless our families and bless our land, that we may have the joy of welcoming and nurturing the life of which You are the source and the Eternal Father. Amen. @ProlifeGenerations

ጥያቄ እንደ አንድ Prolife Personally እኛ ራሳችን ምን Contribute ማድረግ እንችላለን ? @ProlifeGenerations

ጥያቄ አንዲት ያላገባች ክርስቲያን ወጣት ልታረግዝ የምትችልባቸው possible ways are ..... ? ተግባሩ(S*x )ን ሳይሆን ለተግባሩ ምክንያት የሚሆኑ ነገሮች ምንድናቸው? ጥያቄዉ ግልጽ ነው ? ካልሆነ ይብራራል ..... @ProlifeGenerations

ይነበብ 😊
+1
ይነበብ 😊

Repost from Gudisa Gebi
እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ፣ ለቍጣ የዘገየ፣ ፍቅሩም የበዛ ነው። እርሱ ሁል ጊዜ በደልን አይከታተልም፤ ለዘላለምም አይቈጣም። እንደ ኀጢአታችን አልመለሰልንም፤ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣ እንዲሁ ለሚፈሩት ምሕረቱ ታላቅ ናት። ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፣ መተላለፋችንን በዚያው መጠን ከእኛ አስወገደ። አባት ለልጆቹ እንደሚራራ፣ እግዚአብሔር ለሚፈሩት እንዲሁ ይራራል። መዝሙር 103:8-13

In the name of " health care"
In the name of " health care"

#The_Man and Abortion The Woman : ልጁ የእኔ ነው , የእኔ ሰውነት ነው ስለዚህ የእኔ መብት ነው The man : ልጁ የሁለታችንም ነው የእኔም ልጅ ነው እባክሽ ልጄን እንዳትገይው The woman: ትምህርቴን መጨረስ እፈልጋለሁ በአንድ ቀን ስህተት ምክንያት ሕይወቴ ሲበላሽ ቆሜ አላይም The man : ምንም ሚበላሽ ነገር አይኖርም እኔ አብሬሽ አለው ትምህርትሽንም መቀጠል ትችያለሽ , አብረን ነን እባክሽ The woman : አይሆንም አስወርደዋለሁ , አዝናለው የኔ ፍቅር The man: እባክሽ ኃላፊነቱን እኔ ወስዳለው እኔ አሳድገዋለው ልጄን ስጪኝ እባክሽ አታድርጊው እባክሽ #በውርጃ_ጉዳይ_አባት_ምንም_መብት_እንደሌለው_ ታውቃላችሁ_ምንም_ነገር_የመወሰን_መብቱ_እናት_እጅ_ላይ_ነው_ለምን ? አባቶች በውርጃ ምክንያት የሚደርስባቸው ተጽዕኖዎች ምንድናቸው? @ProlifeGenerations

#The_Pill_Power ሊሊ፡ This can't be true ሮዝ ፡ ትንሽ ያካበድሽ አይመስልሽም ሊሊ፡ አይመስለኝም we'r living in 20th Century so ያካበድኩ አይመስለኝም እኔ ግን የምር አላመንኩሽም , You are eighteen እኮ ሮዝ ፡ So what ሊሊ i am not marrid Yet , You know ክርስቲያን እንደሆንኩ ሊሊ፡ 😂😂😂 Please tell me you’re kidding ሮዝ ፡ ሊሊ i know ምን ልትይኝ እንደለግሽ ግን ደግሞ i Can't do that ሊሊ፡ አንቺ ግን ትንሽ አይሸምምሽም እንዴ በዚህ እድሜሽ ድንግል ነኝ ምናምን ስትይ ሮዝ ፡ እንደ እውነቱ ከሆነማ አንቺ ነበርሽ ለዚህ አስተሳሰብሽ "ሊሸምምሽ" ሚገባው ጊዜው የተገላቢጦሽ ሆነ እንጂ ሊሊ፡ አይ ስብከትሽን እንዳጀምሪብኝ, ስትታይ እንዲህ ፋራ አትመስይም ነበር , ባይሆን እንዲህ መሰገጥሽን ተይና ፈታ በይ በዚህ እድሜሽ ካልተደሰትሽ መቼ ልትዝናኚ ነው ... ሮዝ፡ የሆነ እኮ የዘላለም ሕይወት ሚሠጥ ጕዳይ አስመሰልሽው , ስለ ዝሙት እኮ ነው እያወራን ያለነው , በጣም አቀለልሽውሳ ጽድቅ መሰለሽ እንዴ ሊሊ፡ አንቺ ደሞ ሁሉንም ነገር ወደ ሀይማኖት ምታዞሪው ነገር አለ , ማፍቀርና ያፈቀሩትን ሰዉ ማስደሰት ኃጢአት ነው ? ሮዝ ፡ ሀይማኖት 😁 ሀይማኖትን እምነት ብለሽ ተርጉሚልኝ anyways ግን አዎ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ካልሆነ ኀጢአት ነው ሊሊ፡ ባክሽ ሳስበው አንቺን ያሳሰበሽ ባረግዝስ ብለሽ ነዋ 😂 አይ ሮዝ ቀላል እኮ ነው #Pill መጠቀም ትችያለሽ ካልሆነው emergency አለልሽ , እኔ ለምሳሌ እንደዛ ነው ማረገው so no ማርገዝ just ፈታ 😂 @ProlifeGenerations

አንባቢ የሆናችው ይሄን ተጫኑ , የላይኛው ስብከት በጽሑፍ ነው 👍

ከቆየ መዝገብ የተወሰደ 😊 ይሄንን የJohn MacArthur video ድጋሚ ተጋብዙልን 🙏 ከውርጃ ጋር በተያያዘ ያለንን አቋም ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከክርስትናችን ጋር እንድንፈትሽ የሚያደርገን ገራሚ ትምህርት ነው 🔥 Enjoy 😊