Dire dawa university 2026
前往频道在 Telegram
Excellence is not being the best ratheŕ it is trying your best!!! This channel is created just to share information.
显示更多4 735
订阅者
+324 小时
-87 天
-2030 天
帖子存档
ስልጠናው ሊጀመር ሮናት ቀርተውታል ውስን ቦታች ብቻ ይቀሩናል
ሰላም የተለያዩ
hair care
skin care
.
.
Disgnኖች ለማየት በሚከተለውን link join ማድርግ ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Wt8J-xByE9FkNzFk
Congratulations to all upcoming Saturday graduates!
We at Faris are incredibly happy to announce that we are offering special
✅makeup,
✅hair care, and
✅skin care packages just for graduating students.
Address: Tonni, near Tonni Erisha
እኛ በፋሪስ (Faris) ለተመራቂ ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጁ ልዩ
✅የሜካፕ፣
✅ የፀጉር እና
✅የቆዳ እንክብካቤ ፓኬጆችን የምናቀርብ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።
አድራሻ፦ ቶኒ፣ ቶኒ ኤሪሻ አጠገብ (Tonni near to Tonni Erisha)
🎓 Baga Gammaddan Barattoota Sanbata Dhufu Eebbifamtan Hunda! 🎓
Nuti Faris keessatti, jechuunis barattoota eebbifamuuf qophaa'an qofaaf, paakeejii addaa fi miidhaginaa guutuu ta'e jechuunis:
✅ Meekaappii (Makeup)
✅ Kunuunsa rifeensaa (Hair Care)
✅ Kunuunsa gogaa (Skin Care)
kan qulqullinaa fi miidhagina keessan mootummaa guyyoota eebbaa keessanii irratti caalaatti mul'isu isiniif qopheessineerra.
Guyyaa mootummaa keessan kana keessatti akka bareedduu fi hawwattuu taatanii mul'attaniif tajaajila keenya addaa irraa fayyadamaa!
📍 Teessoo: Toonii, Toonii Eerishaa cinaatti
📞 Faris – Miidhagina keessan mootummaa eebbaa keessanii irratti caalaatti ifa godhuuf isin eeggata!
🌸 Baga eebbifamtan! Milkaa'inaa fi gammachuu isiniif hawwina. 🌸
ሙያ /Career and Technical Education(CTE).
ክረምት ምን ልስራ ብላቹሁ ላሰባቹሁ
እደሚታወቀው ሙያ እጅግ ጊዜ ቆጣቢ እና በአጭር ጊዜ የገቢ ምንጭ የሚስገኝ የስራ ዘርፍ ነው !!
Join US❗️🚸♻️💤🌀
+1
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከድሬዳዋ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማት ተበርከተለት
👇👇👇👇👇👇
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተቋማትን አሰራር የሚያዘምኑ እንዲሁም አገልግሎትን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን በማበልፀግ ለተለያዩ ተቋማት በማበርከት ሰፊ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ለአስተዳደሩ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ላበረከተው ዘመናዊ ሶፍትዌሮች ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡
በዚሁ የእውቅና መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር ከድር ጁሃር ባስተላለፉት መልዕክት ‘’የድሬዳዋ ፓሊስ መምሪያ የጀመራቸውን የሪፎርም ስራዎች በማገዝ እንዲሁም ለአስተዳደሩ ሰላም እና ጸጥታ መስፈን ከፍተኛ ሚና ያላቸውን ቴክኖሎጂዎችን በማበርከት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አመራር እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ያበረከቱት አስተዋፅኦ ጉልህ ድርሻ አለው’’ ብለዋል፡፡
ከንቲባው አክለውም በአሰራር ክፍተቶች ሳቢያ ወቀሳ ይሰነዘርበት የነበረውን ተቋም የተሸለ ተቋማዊ ቁመና እንዲኖረው፣ በሚሰጠው ቀልጣፋ አገልግሎት እና ጥራት የተመሰገነ ተቋም መሆን ችሏል ያሉ ሲሆን አክለውም " ይህንን ምስጉን ተቋም ለመገንባት በቁርጠኝነት የተሳተፉ የአመራር አካላት እና የሪፎርሙ አስፈጻሚዎች እንዲሁም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና አመራሮች ሊመሰገኑ ይገባል" ብለዋል።
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ በበኩላቸው፤ የፖሊስን አደረጃጀት፣ አሠራር እና የሰው ኃይል ለማዘመን ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በተፈጠረው ጠንካራ ትብብር ስድስት ሶፍትዌሮችን ማበልጸግ መቻሉን ገልጸዋል። ከዚህም በተጨማሪ "ሃያ አራት ሰባት" (24/7) የተባለውን የዳታ አያያዝ ሥርዓት በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ ወጣቶችን ማፍራት መቻሉን ጠቁመዋል።
ሙያ /Career and Technical Education(CTE).
ክረምት ምን ልስራ ብላቹሁ ላሰባቹሁ
እደሚታወቀው ሙያ እጅግ ጊዜ ቆጣቢ እና በአጭር ጊዜ የገቢ ምንጭ የሚስገኝ የስራ ዘርፍ ነው !!
Join US❗️🚸♻️💤🌀
የተከበራቹሁ ተማሪዎች
በዚህ Group Admini ልካሄድ የነበር ትራንፖርት
ምዝገባ መቋረጡን ላሳውቃቹሁ እወዳለሁ!
ስለሆነም ይህንን አውቃቹሁ ለሚመጣው ሀላፊነቶች ሁሉ ሌላ አካል እንጂ ይህ የtelegram channel የሚመለከተው አይደለም!
🚌 STUDENT TRANSPORTATION POSTER / ማስታወቂያ / HUBACHIISA 🚌
📢 REGISTRATION OPEN / ምዝገባ ተጀምሯል / GALMEEN JALQABEERA!
📍 ROUTES / የጉዞ መስመሮች / KALLATTII IMALAA:
• Dire Dawa ➡️ Adama (አዳማ)
• Dire Dawa ➡️ Addis Ababa (አዲስ አበባ)
📅 DEPARTURE DATE / የመነሻ ቀን / GUYYAA IMALAA:
• Tuesday / ማክሰኞ / Kibxata
• 16/10/2018
📞 CALL TO REGISTER / ደውለው
ይመዝገቡ / NU QUUNNAMAA:
Place:discipline office
Time:
Monday,Tuesday and Wednesday
Only 3 day
Morning 4:00-5:00
Afternoon 9:00-10:00
Evening 3:00-4:00
• 📱 0967965982
• 📱 0935229000
✨ Have a Safe Journey! / መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ! / Imala Gaarii! ✨
#Tips_Department_chose
Department ታችን department of chemical ,food Engineering
እነዚህን ተማሪዎች ይህን ስራ እንዲሰሩ ትልቅ አስተዋፆ አድርጓል
Departmentመታችን ላሏቹሁ የምርምር እና ኢኖቨሽን ስራዎች በራችን ክፍት ነው
አድራሻ
Block 23
ውድ ህብረቱ ባዘጋጀው ትራንስፖርት ተጠቃሚ ለመሆን የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ትኬታችሁን ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ የህብረቱ ፅ/ቤት በመምጣት መውሰድ ትችላላችሁ።
ህብረቱ
Kabajamtoota barattoonni geejjiba gamtaan kennu irraa fayyadamoo ta'uuf galmooftan hundinuu galgala kana sa'aatii 3:00 PM irratti waajjira gamtichaa dhufuun tikkeettii keessan fudhachuu dandeessu.
Gamtaan
ውድ ተማሪዎቻችን፣
ዛሬ እራት ላይ ይቀርብ የነበረው ድንች በአቅርቦት እጥረት ምክንያት በምትኩ ሽሮ እንደሚቀርብ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።
Kabajamtoota barattoota keenya; guyyaa har'aa irbaata irratti kan dhiyaatu Mooseen(dinnichi), hanqinni dhiyeessii waan nu muudateef,shiroodhan bakka buufamuu isaa isin beeksisuuf jaalannee jirra.
#ጥቆማ
የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን የነጻ ትምህርት ዕድል ጥሪ አቅርቧል።
የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ጠንካራ ሀገራዊ የኒውክሊየር መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ለማፍራት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰልጣኞች በሩሲያ የነጻ ትምህርት ዕድል ማመቻቸቱን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ ለ2026/27 የትምህርት ዘመን በሩሲያ በሚገኙ ስመጥር የሳይንስና የምህንድስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መማር የሚፈልጉ ብቁ አመልካቾች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል።
የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች በኒውክሊየር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ሲሆን እነዚህን ዘርፎችንም ያካትታል ፡-
- Nuclear Power Engineering and Heat Physics (BSc & MSc)
- Nuclear Physics and Technology (BSc)
- Nuclear Power Plants Design, Operation and Engineering (BSc)
- Heat Power Engineering (BSc)
- Management in Technological Systems (MA)
የመወዳደሪያ መስፈርቶች ?
• ለመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት ያልበለጠ እና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ አማካኝ ውጤታቸው 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ።
• ለሁለተኛ ዲግሪ (MSc/MA) ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት ያልበለጠ እና በሳይንስና ምህንድስና ዘርፍ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ።
ሴት አመልካቾች ለዘርፉ እንዲበረታቱ ኮሚሽኑ ጥሪ አቅርቧል።
መስፈርቱን ምታሟሉ አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በPDF በማዘጋጀት በኮሚሽኑ የኢሜል አድራሻ enecinfo@enec.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
Updated !
🎨✨ Fashion Exhibition Invitation ✨🎨
The Department of Fashion Design at Dire Dawa University proudly invites you to an Artistic Fashion Exhibition to be held on Friday, Ginbot 21, 2018 E.C., at Block 22.
Experience a creative showcase featuring: 👗 Fashion garments
👜 Stylish bags
🎭 Artistic and handmade works
Join us and become part of our fashion family as we celebrate creativity, talent, and innovation.
🎁 Free giveaways will be available for lucky visitors!
We warmly welcome you to attend and enjoy this special event.
🎨✨ የፋሽን ኤግዚቢሽን ግብዣ ✨🎨
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፋሽን ዲዛይን ዲፓርትመንት በክብር ወደ ስነ-ጥበባዊ የፋሽን ኤግዚቢሽን ይጋብዛችኋል። ፕሮግራሙ ዓርብ ፣ ግንቦት 21ቀን 2018 ዓ.ም በብሎክ 22 ይካሄዳል።
በኤግዚቢሽኑ ላይ፦
👗 ዘመናዊ የፋሽን ልብሶች
👜 ውብ ቦርሳዎች
🎭 የስነ-ጥበብ እና የእጅ ስራዎች
🎁 ለዕድለኛ ጎብኚዎች ነፃ ስጦታዎች ይኖራሉ!
በክብር እንጠብቃችኋለን።
🎨✨ Afeerraa Agarsiisa Faashinii ✨🎨
Kutaan Barnoota Faashinii Yuunivarsiitii Dire Dawa kabajaan gara Agarsiisa Faashinii fi hojiiwwan Aartii isin affeeruuf. Sagantaan kun guyyaa Jimaataa, Caamsaa 21 /2018 A.L.I irratti, Block 22 keessatti ni gaggeeffama.
Agarsiisni kun kanneen armaan gadii of keessaa qaba:
👗 Uffata faashinii adda addaa
👜 Boorsaa bareedaa
🎭 Hojiiwwan aartii fi harkaan hojjetaman
🎁 Kennaan bilisaa daawwattoota carraa isaanii ta’eef ni qophaa’a!
Kabajaan isin eegna.
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
