ch
Feedback
Dire dawa university 2026

Dire dawa university 2026

前往频道在 Telegram

Excellence is not being the best ratheŕ it is trying your best!!! This channel is created just to share information.

显示更多
4 702
订阅者
-424 小时
-127
-4030

数据加载中...

吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+22
在0个频道中
六月 '26
+43
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+59
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+65
在4个频道中
Get PRO
三月 '26
+132
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+99
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+76
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+227
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+502
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+752
在3个频道中
Get PRO
九月 '25
+281
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+106
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+88
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+110
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+330
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+2 578
在2个频道中
Get PRO
十二月 '240
在3个频道中
Get PRO
十一月 '240
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+15
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
30 七月+1
29 七月0
28 七月+1
27 七月0
26 七月+1
25 七月+1
24 七月+1
23 七月0
22 七月+2
21 七月0
20 七月+1
19 七月+1
18 七月+1
17 七月0
16 七月0
15 七月+1
14 七月+1
13 七月0
12 七月+1
11 七月+1
10 七月+1
09 七月0
08 七月+1
07 七月+3
06 七月0
05 七月0
04 七月0
03 七月0
02 七月+2
01 七月+1
频道帖子
Check out ፉሬስ የውበት ሳሎን እና ማስልጠኛ ድሬ's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZS4YLCbKn/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

2
#ማስታወቂያ_ለድህረ_ምረቃ_(ሁለተኛ ዲግሪ)_ትምህርት_ፈላጊዮች የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና ተከታታይ (ማለትም በማታ፤ ቅደሜ እና እሁድ) መርሃ ግብር በሚከተሉት የትምህርት መሰኮች በ2019 ዓ+2
#ማስታወቂያ_ለድህረ_ምረቃ_(ሁለተኛ ዲግሪ)_ትምህርት_ፈላጊዮች የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና ተከታታይ (ማለትም በማታ፤ ቅደሜ እና እሁድ) መርሃ ግብር በሚከተሉት የትምህርት መሰኮች በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እመልካቾችን ተቀብሎ በሁለተኛ ደግሪ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ መማር የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተመለከተው አማራጭ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
1 613
3
.
.
1 596
4
🚨በአንድ ጥሪ የጋራ ሰላማችንን እናስከብር!🚨 ​የአደጋ ጊዜ ጥሪ 620 መስመራችን 24 ሰዓት ሙሉ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ነው! ​የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የህዝብን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የቴክኖሎጂ አቅሙን በማጠናከር ሌት ተቀን እየሰራ ይገኛል። ​ማንኛውንም የወንጀል ድርጊት፣ አጠራጣሪ ሁኔታዎች ወይም አስቸኳይ የጸጥታ እገዛ በሚያስፈልግበት ጊዜ በነጻ የጥሪ መስመራችን 620 ላይ በመደወል ፈጣን ምላሽ ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም በምስሉ ላይ እና ከታች በተቀመጡት ቀጥታ የስልክ ቁጥሮች ማግኘት እንደሚችሉ እንገልጻለን። ​📞 የድሬደዋ ፖሊስ የድንገተኛ እና የመረጃ ስልክ ቁጥሮች ⬇️ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ​🚨 የዋና መምሪያ እና የድንገተኛ አደጋ ጥሪዎች • ​📞 አጭር የነፃ ስልክ መስመር ➡️ 620 • ​☎️ ድ/ዳ ፖሊስ ጠ/መምሪያ ➡️ 0251111600 / 0251115211 • ​🚒 ድንገተኛ እሳትና አደጋ ቁጥጥር ➡️ 0251121371 ​📍 የከተማው ፖሊስ ጣቢያዎች • ​🏢 አዲስ ከተማ ➡️ 0251111620 • ​🏢 መጋላ ➡️ 0251110597 • ​🏢 አፈተ-ኢሳ ➡️ 0251111796 • ​🏢 ለገሀሬ ➡️ 0251126110 • ​🏢 ፖሊስ መሬት ➡️ 0251126035 • ​🏢 መልካ ጀብዱ ➡️ 0251160176 • ​🏢 ሳቢያን ➡️ 0251113957 • ​🏢 ጎሮ ➡️ 0251117015 • ​🏢 ሀሎሌ (ጀርባ) ➡️ 0252112324 • ​🏢 ከዚራ ➡️ 0251111713 • ​🏢 ገንደ ቆሬ ➡️ 0251111536 ​🌾 የገጠር ፖሊስ ጣቢያዎች • ​🏡 ቢያዋሌ ➡️ 0258905089 • ​🏡 ዋሂል ➡️ 0258905068 • ​🏡 ቃልቻ ➡️ 0258905054 • ​🏡 ጀልዴሣ ➡️ 0258905083 ​🤝 "ለሀገርና ለአካባቢዎ ሰላም መረጋገጥ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ምስጋናችን ከሁሉ የላቀ ነው!" — የድሬደዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ
1 540
5
How Hydro power workes? how energy transformations tales Please ? join Engineering to know more about it👌
How Hydro power workes? how energy transformations tales Please ? join Engineering to know more about it👌
1 814
6
እና የሰው ልጅ መጀመርያ እንጂ መጨረሻው አይታወቅም !
እና የሰው ልጅ መጀመርያ እንጂ መጨረሻው አይታወቅም !
2 557
7
"በሚሊዮን አንድ ጊዜ የሚከሰት ታሪክ!" ***** ሊዮኔል ሜሲ እና ላሚን ያማል በ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ሜዳ ላይ ለመገናኘት ተዘጋጅተዋል። ነገር ግን በመካከላቸው ያለው አስገራሚ ግንኙነት የተጀመረው ከሁለት አስርት ዓመታት ገደማ በፊት ነበር። እ.አ.አ. በታኅሣሥ 2007 የ20 ዓመቱ ወጣት ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎና ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት ቀን በሚዘጋጅ የፎቶ ግራፍ መርኃ ግብር ላይ ተሳትፎ ነበር። በወቅቱ ሜሲ አምስት ወር ከሆነው ሕፃን ላሚን ያማል ጋር አብሮ ፎቶ የተነሳ ሲሆን፣ ሕፃኑን በገንዳ ውስጥ ሲያጥበውና ሲንከባከበው የሚያሳዩት እነዚህ ምስሎች ለዩኒሴፍ እና ለሌሎች በጎ አድራጎት ድርጅቶች ገቢ ማሰባሰቢያነት ታትመው ወጥተዋል። ይህን ታሪካዊ ምስል የቀረጸው ፎቶ ግራፍ አንሺ ጆአን ሞንፎርት በሰጠው አስተያየት፤ በወቅቱ የወደፊቱን ማንም እንዳልገመተው ተናግሯል። በዚያን ጊዜ ሜሲ የምንግዜም ታላቁ እግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን ገና ጉዞውን የጀመረበት ወቅት የነበረ ሲሆን፣ ያማል ደግሞ በፕሮጀክቱ ላይ ከተሳተፉት በርካታ ሕፃናት መካከል አንዱ ነበር። ይህ ታሪካዊ ፎቶ ግራፍ የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት የሳበው በ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ወቅት የያማል አባት በማኅበራዊ ሚዲያ ካጋሩት በኋላ ነበር። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ምስሉ የሁለቱን የባርሴሎና ትውልድ ኮከቦች የሚወክል የእግር ኳስ ታሪክ ተምሳሌት ሆኗል። ያማል በ2014 የባርሴሎናውን ላማሲያ አካዳሚን የተቀላቀለ ሲሆን፣ ፈጣን ዕድገት በማሳየት ገና በ15 ዓመቱ ለዋናው ቡድን መጫወት ችሏል። አሁን ላይ የስፔን እግር ኳስ ትልቁ ተስፋ የሆነው ያማል፣ በባርሴሎና ቤት የሜሲን ታሪካዊ የ10 ቁጥር መለያ የሚለብስ ሲሆን በብዙዎች ዘንድም የሜሲ ተተኪ ተደርጎም ይወሰዳል። አሁን ግን የእግር ኳስ ታሪክ አስደናቂውን ምዕራፍ ሊያሳየን ተቃርቧል። በአንድ ወቅት በሜሲ እቅፍ ውስጥ የነበረው ያ ሕፃን፣ አሁን በትልቁ መድረክ ማለትም በዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ላይ የልጅነት አርአያውን ፊት ለፊት ለመጋፈጥ እየተዘጋጀ ይገኛል። ፎቶግራፍ አንሺው ጆአን ሞንፎርት ይህንን ታሪክ "በሚሊዮን አንድ ጊዜ ብቻ የሚከሰት" ሲል ገልጾታል። በእሱባለው ተሾመ
2 141
8
+4
没有文字...
2 320
9
ስልጠናው ሊጀመር ሮናት ቀርተውታል ውስን ቦታች ብቻ ይቀሩናል ሰላም የተለያዩ hair care skin care . . Disgnኖች ለማየት በሚከተለውን link join ማድርግ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Wt8J-xByE9FkNzFk
3 118
10
Congratulations to all upcoming Saturday graduates! We at Faris are incredibly happy to announce that we are offering special
Congratulations to all upcoming Saturday graduates! We at Faris are incredibly happy to announce that we are offering special ✅makeup, ✅hair care, and ✅skin care packages just for graduating students. Address: Tonni, near Tonni Erisha እኛ በፋሪስ (Faris) ለተመራቂ ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጁ ልዩ ✅የሜካፕ፣ ✅ የፀጉር እና ✅የቆዳ እንክብካቤ ፓኬጆችን የምናቀርብ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን። አድራሻ፦ ቶኒ፣ ቶኒ ኤሪሻ አጠገብ (Tonni near to Tonni Erisha)
3 737
11
🎓 Baga Gammaddan Barattoota Sanbata Dhufu Eebbifamtan Hunda! 🎓 Nuti Faris keessatti, jechuunis barattoota eebbifamuuf qopha
🎓 Baga Gammaddan Barattoota Sanbata Dhufu Eebbifamtan Hunda! 🎓 Nuti Faris keessatti, jechuunis barattoota eebbifamuuf qophaa'an qofaaf, paakeejii addaa fi miidhaginaa guutuu ta'e jechuunis: ✅ Meekaappii (Makeup) ✅ Kunuunsa rifeensaa (Hair Care) ✅ Kunuunsa gogaa (Skin Care) kan qulqullinaa fi miidhagina keessan mootummaa guyyoota eebbaa keessanii irratti caalaatti mul'isu isiniif qopheessineerra. Guyyaa mootummaa keessan kana keessatti akka bareedduu fi hawwattuu taatanii mul'attaniif tajaajila keenya addaa irraa fayyadamaa! 📍 Teessoo: Toonii, Toonii Eerishaa cinaatti 📞 Faris – Miidhagina keessan mootummaa eebbaa keessanii irratti caalaatti ifa godhuuf isin eeggata! 🌸 Baga eebbifamtan! Milkaa'inaa fi gammachuu isiniif hawwina. 🌸
2 907
12
没有文字...
3 026
13
没有文字...
2 622
14
ሙያ /Career and Technical  Education(CTE). ክረምት ምን ልስራ ብላቹሁ ላሰባቹሁ እደሚታወቀው ሙያ እጅግ ጊዜ ቆጣቢ እና በአጭር ጊዜ የገቢ ምንጭ የሚስገኝ የስራ ዘርፍ ነው !! Join US❗️🚸♻️💤🌀
2 391
15
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከድሬዳዋ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማት ተበርከተለት 👇👇👇👇👇👇 የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተቋማትን አሰራር የሚያዘምኑ እንዲ+1
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከድሬዳዋ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማት ተበርከተለት 👇👇👇👇👇👇 የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተቋማትን አሰራር የሚያዘምኑ እንዲሁም አገልግሎትን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን በማበልፀግ ለተለያዩ ተቋማት በማበርከት ሰፊ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ለአስተዳደሩ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ ላበረከተው ዘመናዊ ሶፍትዌሮች ከፍተኛ እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ በዚሁ የእውቅና መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር ከድር ጁሃር ባስተላለፉት መልዕክት ‘’የድሬዳዋ ፓሊስ መምሪያ የጀመራቸውን የሪፎርም ስራዎች በማገዝ እንዲሁም ለአስተዳደሩ ሰላም እና ጸጥታ መስፈን ከፍተኛ ሚና ያላቸውን ቴክኖሎጂዎችን በማበርከት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አመራር እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ያበረከቱት አስተዋፅኦ ጉልህ ድርሻ አለው’’ ብለዋል፡፡ ከንቲባው አክለውም በአሰራር ክፍተቶች ሳቢያ ወቀሳ ይሰነዘርበት የነበረውን ተቋም የተሸለ ተቋማዊ ቁመና እንዲኖረው፣ በሚሰጠው ቀልጣፋ አገልግሎት እና ጥራት የተመሰገነ ተቋም መሆን ችሏል ያሉ ሲሆን አክለውም " ይህንን ምስጉን ተቋም ለመገንባት በቁርጠኝነት የተሳተፉ የአመራር አካላት እና የሪፎርሙ አስፈጻሚዎች እንዲሁም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና አመራሮች ሊመሰገኑ ይገባል" ብለዋል። የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ በበኩላቸው፤ የፖሊስን አደረጃጀት፣ አሠራር እና የሰው ኃይል ለማዘመን ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በተፈጠረው ጠንካራ ትብብር ስድስት ሶፍትዌሮችን ማበልጸግ መቻሉን ገልጸዋል። ከዚህም በተጨማሪ "ሃያ አራት ሰባት" (24/7) የተባለውን የዳታ አያያዝ ሥርዓት በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ ወጣቶችን ማፍራት መቻሉን ጠቁመዋል።
3 438
16
ሙያ /Career and Technical Education(CTE). ክረምት ምን ልስራ ብላቹሁ ላሰባቹሁ እደሚታወቀው ሙያ እጅግ ጊዜ ቆጣቢ እና በአጭር ጊዜ የገቢ ምንጭ የሚስገኝ የስራ ዘርፍ ነው !!
ሙያ /Career and Technical Education(CTE). ክረምት ምን ልስራ ብላቹሁ ላሰባቹሁ እደሚታወቀው ሙያ እጅግ ጊዜ ቆጣቢ እና በአጭር ጊዜ የገቢ ምንጭ የሚስገኝ የስራ ዘርፍ ነው !! Join US❗️🚸♻️💤🌀
2 165
17
አድራሻ tonni እርሽ አለፍ ብሎ ዳሽን ቢራ መከፉፈያው አጠገብ!
አድራሻ tonni እርሽ አለፍ ብሎ ዳሽን ቢራ መከፉፈያው አጠገብ!
2 160
18
የተከበራቹሁ  ተማሪዎች በዚህ Group  Admini ልካሄድ የነበር ትራንፖርት ምዝገባ መቋረጡን ላሳውቃቹሁ እወዳለሁ! ስለሆነም ይህንን አውቃቹሁ  ለሚመጣው ሀላፊነቶች ሁሉ ሌላ አካል እንጂ ይህ የtelegram channel  የሚመለከተው አይደለም!
2 473
19
🚌 STUDENT TRANSPORTATION POSTER / ማስታወቂያ / HUBACHIISA 🚌 📢 REGISTRATION OPEN / ምዝገባ ተጀምሯል / GALMEEN JALQABEERA! 📍 ROUTES /
🚌 STUDENT TRANSPORTATION POSTER / ማስታወቂያ / HUBACHIISA 🚌 📢 REGISTRATION OPEN / ምዝገባ ተጀምሯል / GALMEEN JALQABEERA! 📍 ROUTES / የጉዞ መስመሮች / KALLATTII IMALAA: • Dire Dawa ➡️ Adama (አዳማ) • Dire Dawa ➡️ Addis Ababa (አዲስ አበባ) 📅 DEPARTURE DATE / የመነሻ ቀን / GUYYAA IMALAA: • Tuesday / ማክሰኞ / Kibxata • 16/10/2018 📞 CALL TO REGISTER / ደውለው ይመዝገቡ / NU QUUNNAMAA: Place:discipline office Time: Monday,Tuesday and Wednesday Only 3 day Morning 4:00-5:00 Afternoon 9:00-10:00 Evening 3:00-4:00 • 📱 0967965982 • 📱 0935229000 ✨ Have a Safe Journey! / መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ! / Imala Gaarii! ✨
3 761
20
#Tips_Department_chose Department ታችን department of chemical ,food Engineering እነዚህን ተማሪዎች ይህን ስራ እንዲሰሩ ትልቅ አስተዋፆ አድርጓል Depar
#Tips_Department_chose Department ታችን department of chemical ,food Engineering እነዚህን ተማሪዎች ይህን ስራ እንዲሰሩ ትልቅ አስተዋፆ አድርጓል Departmentመታችን ላሏቹሁ የምርምር እና ኢኖቨሽን ስራዎች በራችን ክፍት ነው አድራሻ Block 23
3 369